ar
Feedback
BeGet Engineering Plc [CENGG]

BeGet Engineering Plc [CENGG]

الذهاب إلى القناة على Telegram

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام BeGet Engineering Plc [CENGG]

تُعد قناة BeGet Engineering Plc [CENGG] (@begetengineering) لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 851 مشتركاً، محتلاً المرتبة 781 في فئة المنزل و المعماري والمرتبة 2 451 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 851 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 31 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -73، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 13.98‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 937 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 01 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المنزل و المعماري.

13 851
المشتركون
-324 ساعات
-257 أيام
-7330 أيام
أرشيف المشاركات
የኘሮግራሙ አጫጫንና አንድ ቀላል ምሳሌ ከዚህ ቀጥሎ ይቀርባል፤ @CENGGsoftwaresolution

ETABS 18.1.1 አርብ ምሽት 2:00 ላይ ከ ETABS ቨርሽኖች ውሰጥ የመጨረሻ የሆነውን V18.1.1 ሴታፑን ከነአጫጫኑና አንድ ቀለል ያለ RC Beam ምሳሌ በፕሮግራሙና በእጅ ቼክ አርገን ከሰ
ETABS 18.1.1 አርብ ምሽት 2:00 ላይ ከ ETABS ቨርሽኖች ውሰጥ የመጨረሻ የሆነውን V18.1.1 ሴታፑን ከነአጫጫኑና አንድ ቀለል ያለ RC Beam ምሳሌ በፕሮግራሙና በእጅ ቼክ አርገን ከሰራነው ጋር ጨምረን የምንለቅ ይሆናል። @CENGGsoftwaresolution

አብዛኞቻቹ ተከታታዮቻችን የምጠይቁን የስልጠና ዋጋ ዝርዝራችን ይሄው፤ @CENGGsoftwaresolution
አብዛኞቻቹ ተከታታዮቻችን የምጠይቁን የስልጠና ዋጋ ዝርዝራችን ይሄው፤ @CENGGsoftwaresolution

ዳውንሎድ ለማድረግ ለተቸገራቹ ተከታታዮቻችን፦ EBCS-EN Design Combinations[37] FIle size 178MB @CENGGsoftwaresolution

EBCS-EN Design Combinations[37] ፦ Link👇 https://youtu.be/y5HXXSXjVaM @CENGGsoftwaresolution
EBCS-EN Design Combinations[37] ፦ Link👇 https://youtu.be/y5HXXSXjVaM @CENGGsoftwaresolution

EBCS-EN Design Combinations[37] ሰኞ ምሽት 2:00 ላይ በሚኖረን ገለፃ አሁን በምንጠቀምበት አዲሱ ዲዛይን ኮድ EBCS-EN ላይ የምንጠቀማቸውን 37 Load Combination ለምን እና እንዴት በዙ የሚለውን ምክንያታዊ በሆነ መልኩ የምናብራራ ይሆናል። @CENGGsoftwaresolution

SUMMARY በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ ቪዲዮዎች መካከል የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል። ለሌላ ጊዜም እንዲጠቅማቹ ወደራሳቹ Account Save አርጉት። 1. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation [https://youtu.be/EsEPq2qIof4] 2. Highway Design Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s ] 3. 5 IN 1 Package Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=CSPfo-zU9pk ] 4. Beam Detailing Free Hand Sketch [https://www.youtube.com/watch?v=E7qmVSY20zQ&t=237s] 5. Column Detailing Free Hand Sketch [ https://www.youtube.com/watch?v=Fx2MMWcRzAc&t=117s] 6. C-25 Breakdown Hand Calculation [ https://www.youtube.com/watch?v=PvOMt-3ZkGU&t=12s] 7. Briefing on How We Could Work Together [ https://www.youtube.com/watch?v=F-9t4JKMC90&t=9s] 8. Takeoff Sheet Layout Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=0zBf2kPH7N4] 9. G+4 School Ribbed Bldg Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=JKHy7mYQVzA&t=245s ] @CENGGsoftwaresolution

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን፤ ለነብዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! @CENGGsoftwaresolution

ሁሌም የቻናላችን መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳቹና እንድታዩት ቻናሉን PIN አድርጉት። @CENGGsoftwaresolution

ስላም አመሻቹ ቤተሰቦቻችን፤ ከ SAP V22.0.0 ጋር የተያያዘው የመጀመሪያ ክፍል መረጃዎቻችን ይሄው፦ 1. የፕሮግራሙ አጫጫን https://youtu.be/2nDi8eRzzko 2. RHS BEAM በፕሮግራሙ የተሠራው https://youtu.be/Mqw1qLpjcdw 3. RHS BEAM በእጅ የተሠራው https://youtu.be/b5_Bw8e_XOM @CENGGsoftwaresolution

SAP V22.0.0 ረቡዕ ምሽት 2:00 ላይ ከ SAP ቨርሽኖች ውሰጥ የመጨረሻ የሆነውን V22.0.0 ሴታፑን ከነአጫጫኑና አንድ ቀለል ያለ Steel RHS Beam ምሳሌ በፕሮግራሙና በእጅ ቼክ አርገ
SAP V22.0.0 ረቡዕ ምሽት 2:00 ላይ ከ SAP ቨርሽኖች ውሰጥ የመጨረሻ የሆነውን V22.0.0 ሴታፑን ከነአጫጫኑና አንድ ቀለል ያለ Steel RHS Beam ምሳሌ በፕሮግራሙና በእጅ ቼክ አርገን ከሰራነው ጋር ጨምረን የምንለቅ ይሆናል። @CENGGsoftwaresolution

SAP / ETABS / SAFE Structural Design ከየት ተነስቶ የት ይደርሳል የሚለውን(Modeling to Detailing) ያለውንና እንዲሁም ደግሞ ዲዛይን ማድረጊያ ሶፍትዌሮች ስንጠቀም የ
SAP / ETABS / SAFE Structural Design ከየት ተነስቶ የት ይደርሳል የሚለውን(Modeling to Detailing) ያለውንና እንዲሁም ደግሞ ዲዛይን ማድረጊያ ሶፍትዌሮች ስንጠቀም የምናስገባቸውን ዳታዎች ምክንያታዊ በሆነ መልኩ ለማብራራት የሞከርንበትን ቪዲዮ ሊንክ ይሄው።👇 https://youtu.be/xrf2rHMjx9o @CENGGsoftwaresolution

ስላም አመሻቹ ቤተሰቦቻችን። ያለንበት ቦታ የኢንተርኔት ፍጥነት በጣም ደካማ ነው። አሁን 2:00 ይደርስልናል ያልነው የተወሰነ ሰአት ሊዘገይ ይችላል። ከይቅርታ ጋር እንትታገሱን እንጠይቃለን። ስለምትረዱን ከልብ እናመሰግናለን። @CENGGsoftwaresolution

የአዳማ ከተማ ሰራችንን አጠናቀን ዛሬ የመጨረሻውን ዲቴል ዲዛይን ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት አቅርበናል። ከዚህ በፊትም ቃል እንደገባነው የተሰራውን ስራ እንደ አንድ ማስተማሪ
+7
የአዳማ ከተማ ሰራችንን አጠናቀን ዛሬ የመጨረሻውን ዲቴል ዲዛይን ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት አቅርበናል። ከዚህ በፊትም ቃል እንደገባነው የተሰራውን ስራ እንደ አንድ ማስተማሪያ የምንጠቀምበት ይሆናል እኛ ጋር ለሚኖሩን ስልጠናዎች። የእግረኛ መሻገሪይ ዲዛይናችንን በ 4 አቅጣጫዎች ለ 40m ርዝመት እንዲሆን ሁለት ቦታ ከፍለን ከርቭድ የሆነና ውበት ያለዉ ሆኖ በ ስቲል ስርተነዋል። ስትራክቸራል ዲዛይን ሰልጠና ላይ የምናነሳው ይሆናል። @CENGGsoftwaresolution

SAP / ETABS / SAFE ? ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ Structural Design ከየት ተነስቶ የት ይደርሳል የሚለውን(Modeling to Detailing) ያለውንና እንዲሁም ደግሞ ዲዛይን ማድረ
SAP / ETABS / SAFE ? ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ Structural Design ከየት ተነስቶ የት ይደርሳል የሚለውን(Modeling to Detailing) ያለውንና እንዲሁም ደግሞ ዲዛይን ማድረጊያ ሶፍትዌሮች ስንጠቀም የምናስገባቸውን ዳታዎች ምክንያታዊ በሆነ መልኩ ለማብራራት የሞከርንበትን ቪዲዮ እንለቃለን ።ከዚህ በፊት የሰራናቸውን የተለያዩ ማሰተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች(Highway Design, Quantity, Breakdown , ConMIS, Drafting, Structure Design) YouTube ላይ ስላሉ ተጠቀሙባቸው። https://www.youtube.com/channel/UCqOrxoDFgaOX3fwI0bqPGuQ @CENGGsoftwaresolution

እንዴት አመሻቹ ቤተሰቦቻችን። በቃላችን መሠረት ይሄው የስራነው ምሳሌ። ዪቲዪብ ለይ ቀጥታ ስታዩ ኳሊቲ የሚለውን በትልቁ በ480 እና 720P እዪ ጥራት እንድታገኙ። Beam Analysis & Design 1.Etabs ለይ የሰራንበት👇 https://youtu.be/R37K5Bq66i0 2. በእጅ የተሰራው ክፍል 1👇 https://youtu.be/ahuuvuCIITs 3. በእጅ የተሰራው ክፍል 2👇 https://youtu.be/MIXg_-SqpIc @CENGGsoftwaresolution

ረቡዕ ምሽት 2:00 ላይ በሚኖረን ገለፃ ስትራክቸራል ሶፍትዌሮችን ስንጠቀም የምናስገባቸውን እና የሚወጡትን መረጃዎች እውነተኝነት ከማረጋገጥ አንፃር እንዲረዳን ቀለል ያለ ምሳሌ ይዘን Analysis
ረቡዕ ምሽት 2:00 ላይ በሚኖረን ገለፃ ስትራክቸራል ሶፍትዌሮችን ስንጠቀም የምናስገባቸውን እና የሚወጡትን መረጃዎች እውነተኝነት ከማረጋገጥ አንፃር እንዲረዳን ቀለል ያለ ምሳሌ ይዘን Analysis & Design መጀመሪያ በእጅ ቀጥሎም በሶፍትዌሩ በመስራት ለማሳየት እንሞክራለን። @CENGGsoftwaresolution