ar
Feedback
BeGet Engineering Plc [CENGG]

BeGet Engineering Plc [CENGG]

الذهاب إلى القناة على Telegram

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام BeGet Engineering Plc [CENGG]

تُعد قناة BeGet Engineering Plc [CENGG] (@begetengineering) لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 851 مشتركاً، محتلاً المرتبة 781 في فئة المنزل و المعماري والمرتبة 2 451 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 851 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 31 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -73، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 13.98‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 937 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 01 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المنزل و المعماري.

13 851
المشتركون
-324 ساعات
-257 أيام
-7330 أيام
أرشيف المشاركات
SUMMARY በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ ቪዲዮዎች መካከል የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል። ለሌላ ጊዜም እንዲጠቅማቹ ወደራሳቹ Account Save አርጉት። 1. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation [https://youtu.be/EsEPq2qIof4] 2. Highway Design Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s ] 3. 5 IN 1 Package Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=CSPfo-zU9pk ] 4. Beam Detailing Free Hand Sketch [https://www.youtube.com/watch?v=E7qmVSY20zQ&t=237s] 5. Column Detailing Free Hand Sketch [ https://www.youtube.com/watch?v=Fx2MMWcRzAc&t=117s] 6. C-25 Breakdown Hand Calculation [ https://www.youtube.com/watch?v=PvOMt-3ZkGU&t=12s] 7. Briefing on How We Could Work Together [ https://www.youtube.com/watch?v=F-9t4JKMC90&t=9s] 8. Takeoff Sheet Layout Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=0zBf2kPH7N4] 9. G+4 School Ribbed Bldg Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=JKHy7mYQVzA&t=245s ] @CENGGsoftwaresolution

በ CENGG Software Solution ስር ያለውና Architecture, interior & Landscape Design ላይ የሚሰራው ቡድን ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዳማ ከተማ ላይ ቆይተን አጠቃላይ
+9
CENGG Software Solution ስር ያለውና Architecture, interior & Landscape Design ላይ የሚሰራው ቡድን ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዳማ ከተማ ላይ ቆይተን አጠቃላይ የከተማ ማስዋብ የዲዛይን ስራችንን ፖስታ ቤት, የድሮ ሀዲድ , አባ ገዳ እና ወንጂ ማዞሪያ በሚባሉት አካባቢዎች የመጀመሪያውን ዙር አጠናቀን ክቡር ከንቲባው አቶ ሀይሉ ጀል በተገኙበት የተሳካና እጅግ ደስ በሚል መልኩ አቅርበናል። ከተካፈሉት እንግዶችም ደስ የሚያሰኝ አድናቆትንና ገንቢ አሰተያየት ተቀብለናል። የሰራነው ስራም መሬት ለይ ወርዶ በተግባር ሲቀመጥ በተለይ ለአዳማ ከተማ ወጣቶች እጅግ ጠቃሚ ይሆናል በሰራ ፈጠራው በኋላም ደግሞ በመዝናኛ ማዕከልነት። ሙሉ የዲዛይን ስራችንን Interior & Landscape Design ላይ በሚኖረን የትምህርት ጊዜ እንደ አንድ ማስተማሪያ ኘሮጀክት የምንጠቀምበት ይሆናል። @CENGGsoftwaresolution

ለሚለቀቀው ቪዲዮ ሰርቬይ ዳታ ይህንን ተጠቀሙ። @CENGGsoftwaresolution

Eagle point Tutorial ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ ከምንጠቀምባቸው ሶፍትዌሮች መካከል Eagle point ላይ የመጀመሪያውን ክፍል የአማርኛ ቪዲዮ ቱቶሪያል እንለቃለን። @CENG
Eagle point Tutorial ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ ከምንጠቀምባቸው ሶፍትዌሮች መካከል Eagle point ላይ የመጀመሪያውን ክፍል የአማርኛ ቪዲዮ ቱቶሪያል እንለቃለን። @CENGGsoftwaresolution

Highway Geometric Design: ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ አጠር ያለ ማብራሪያ የሰራንበትን ቪዲዮ እንለቃለን። በዉስጡም ሁሉም የዲዛይን ሶፍትዌሮች [ Civil 3D, Inroad
Highway Geometric Design: ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ አጠር ያለ ማብራሪያ የሰራንበትን ቪዲዮ እንለቃለን። በዉስጡም ሁሉም የዲዛይን ሶፍትዌሮች [ Civil 3D, Inroads, Eagle point, Mx-road] የሚጠቀሙበትን የጋራ የዲዛይን ቅደም ተከተል በጥሩ ሁኔታ ለማብራራት ሞክረናል። እንዲሁም ዲዛይን ስንሰራ ከየት ተነስቶ የት ይደርሳል የሚለውን , ማሟላት የሚገባንንና የምንጠነቀቃቸውን የዲዛይን ሀሳቦችን አካተንበታል። @CENGGsoftwaresolution

Takeoff Sheet Basic Layout ነገ ጠዋት 3:00 ላይ Quantity Survey ሲሰራ Sheet አጠቃቀምን በተመለከተ ሰዎች በተደጋጋሚ የሚሳሳቱበትን ጉዳይ ማስተካከያ አጠር አርገን ለማሳ
Takeoff Sheet Basic Layout ነገ ጠዋት 3:00 ላይ Quantity Survey ሲሰራ Sheet አጠቃቀምን በተመለከተ ሰዎች በተደጋጋሚ የሚሳሳቱበትን ጉዳይ ማስተካከያ አጠር አርገን ለማሳየት የሞከርንበትን ቪዲዮ እንለቃለን። በተጨማሪም በዙሪያችን ያሉትንና አብረን ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን ጋር ልንሰራ የምንችለዉን የስራ አማራጮች ለማብራራት እንሞክራለን። @CENGGsoftwaresolution