ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

الذهاب إلى القناة على Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

إظهار المزيد
1 619
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
+230 أيام
أرشيف المشاركات
AnimatedSticker.tgs0.09 KB

AnimatedSticker.tgs0.25 KB

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته Qafar Rakaakayak Muslimiin Qunxaaneytih Malah Buxa "ومما رزقناهم ينفقون " "Keenih Neceemik Yacee Mara" iyya ammuntal tu maleelaa  kee gaba dagoytit yayfuttureenimil qimbisneh nan  taddeerak qimboh exxa Maaci rasuk yangudi daqaaral gaba dagoytiitih keefaanamih taama qax meqe gurral tekke. Alcamdulillaah 🤲 A meqe taamat gaba yessegelleh yan marak teceenim Yallih garil siinih sugtay, Yalli s8inih oggolay. Raqteemit barkat siinih gactay. ✍️Jazaakumullaahu khayran (بارك الله فيكم)

photo content
+7

የረመዷንን ሌባ ተጠንቀቁ ➚➚➚➚➚➚➚➚ አንደኛ ሌባ፦ ↙️ 📺 ቴሌቪዥን በድራማና ቆሻሻ በሆነ ፕሮግራም ምክንያት የሰዎችን ፆም የሚያበላሽ አጅራቸውንም የሚቀንስ አደገኛ ሌባ ነው ቲቪ እንቅልፍ ከመተኛት ጭምር የሚከለክል አደገኛ ሌባ ነው!!! ሁለተኛው ሌባ፦ ↙️ 🏢 የሱቅ ቦታ፦ ያለ ምንም ገደብ ገንዘብንና ወቅትን ለየት ባለ ሁኔታ የሚያባክን ሲሆን ይህን ለመቆጣጠር ከመሄድህ በፊት አስብበት ተጠንቀቅ!!! ሶስተኛ ሌባ፦↙️ 👁 አለመተኛት፦ ውድ ግዜህን የሚነጥቅ በመጨረሻው አንድ ሶስተኛ ሌሊት ላይ ከተሀጁድ ከስቲግፋር የሚከለክል ከባድ ሌባ ነውና በአግባቡ ማስተዋል ያስፈልጋል። አራተኛ ሌባ፦ ↙️ 🍱 ኩሽና፦ በተለይ ሴቶች!!! ረጅም ግዜ የተለያዩ ምግቦችን በማዘጋጀት ግዜያቸውን በኩሽና ውስጥ የሚጨርሱ አሉ! ደግሞኮ አይበሉትም ቀመስ ቀመስ አድርገው ብዙውን ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ይጨምሩታል!!! (እህቴ ሆይ!!! ረመዷንን የተለያዩ ምግቦችን በማዘጋጀት ግዜሽን አትፍጂ ይህን ስልሽ ጭራሽ ምግብ አትስሪ ማለቴ አይደለም!!! መቼም ግልፅ ነውና ሚዛናዊ ሁኚ ለማለት ነው። ፀሀፊው)) አምስተኛ ሌባ፦ ↙️ 📲 ስልክ፦ ለረጅም ግዜ ወሬ ማብዛት!!! በዛ ላይ ህሜቱ፣ ነገር ማዋሰዱ፣ አለተባለ እያሉ ግዜን መግደልና ሚስጥርን ማባከን እንዲሁም ብዙ የሚታዩ አልባሌ ነገሮችንም አቅፏል። ((አላህ ይድረስልን)) ስድስተኛ ሌባ፦ ↙️ 💵 ስስት፦ የሶደቃን አጅር የሚከለክል በተለይ የረመዷንን ወር ሶደቃ የሚከለክል ሌባ ነው። ሰባተኛ ሌባ፦ 🌴 አላህ የማይወሳበት መጅሊስ፦ ያ ! የቂያማ ቀን በሰውየው ላይ ፀፀት የሚሆን አደገኛ ሌባ!!! በመጨረሻም፦ ➘ ትልቁ ሌባ 🌐 የመገናኛ ቡዙኃኖች፦ አላህን የሚያስወድድ ስራ ካልተሰራበት አደገኛ የረመዷን ሌባ!!! አደራ ፍጠኑ! አደራ ፍጠኑ!! ያሉት ቀናቶች በጣም ትንሾች ናቸው። አላህ በሚወደው ስራ የምንጠቀምበት ወር ያድርግልን !! ከወንድም ሷሊህ ገፅ ከተወሰነ ማስተካከያ ጋር የተወሰዴ 🏝🏝🏝 ➘➘➘➘ https://t.me/AbuImranAselefy/8380

AnimatedSticker.tgs0.24 KB

sticker.webp0.45 KB

https://t.me/+2Decexr1OqlkOGVk Qhur-aan tafsiirih darsi cula

Khayri alsih addat Khayri tamat gaba essegella✍️

Inbox

1000747563687

photo content

Meqe toobokoy Tama kayri taamat gaba essegella

Assalaamu qaleykum waracmatullaahi wabarakaatuh

د.إدريس ٤رمضان.m4a15.69 MB

AnimatedSticker.tgs0.09 KB

sticker.webp0.45 KB

Dr saqid Qali Haarun on live🎙 Please join ✅️