ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

الذهاب إلى القناة على Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

إظهار المزيد
1 618
المشتركون
-124 ساعات
-27 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
~ ሃኪም እና ታማኝነት ~      ----------------------- አንድ ሃኪም / ሃኪም ቤት ሊታከም ለመጣ ሰው ታማኝ መሆን አለበት። * የታካሚውን ሚስጥር ሊያወጣ አይፈቀድም። * ከአቅሙ በላይ የሆነ ነገር ከገጠመው ወደተሻለ ቦታ መጠቆም እንጂ የሰውን ልጅ መለማመጃ ሊያደርግ አይፈቀድም። ከባድ ወንጀል ነው። * ገንዘቡን ያላግባብ ሊያስወጣው አይፈቀድም። የሰው ገንዘብ ሐራም የሚሆነው በስርቆትና በዝርፊያ ብቻ አይደለም። ምርመራና መድሃኒት በማዘዝ፣ አስተኝቶ በማከም፣ በቀዶ ህክምና፣ በየትኛውም ባልተገባ መልኩ የታካሚውን ገንዘብ ያስወጣ ሰው የሰው ገንዘብ እየዘረፈ ነው። ይህን ያደረገ ሰው እያንዳንዱ ሰው ገንዘቡን እንዴት እንዳመጣው እና በምን እንዳወጣው በሚጠየቅበት አስፈሪው የቂያማ ቀን ወዮለት። ዛሬ ያላግባብ ለተወሰደ ገንዘብ ሁሉ ነገ ጥብቅ ሂሳብ አለ። ብር በብር አይመለስም። ከመልካም ስራህ ነው ተላልፎ የሚሰጠው። እሱ ካልበቃ የተበዳይ ወንጀል ነው ባንተ ላይ የሚጣለው። ለማይረባ አላፊ ዱንያ ዘላለማዊ ህይወትን ከማጨለም መጠንቀቅ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

Tamakkeyta culaay qilmi faage arka https://t.me/Muwata1

photo content

photo content

☔️ FURQHAAN QHUR AAN ALIILISIYYIH FANTEENA!💎 📩📖📖📖📥 ( Furqan Qhur aan memoraization center ) ★Furqhaan markaz samara logyi magaala xiinissok logyi magaalah addal geytima. Ta markaz taama qimbiseemiy takke fan mango qunxaaneytah diini iffonta akkuk yemeete. Mango qunxaaneyti baxaabaxsale waktih Yallih Qhur aan aliilisak geytiman. taway too qunxaaneyti baxaabaxsale dariifal masaajid imaamitteh taniimiiy, tonnah qhur aan barissaamaay, qilmi barissaamaay, kalah baxaabaxsale daqwa luudul taamitak geytiman. Tonnah kaaduk qafar baaxol qimboh addah mango sayyo Yallih Qhur aan elle aliilisak sinnii kee sinni ahlii kee waday qhuraan fan baahak Diiini sayyo kah ginnimtannah koobaahisak geytima. Takkay immay, taway tama markaz xer waktih xisneh bagul y yaniimih sabbatah Qhur aan elle baritaanaah, barisaanaah yanin qarwa idoolitak temeete. Tama qarwa yasqussubeeniih, dadlisaanam kaaduk maslacat kee ikoytiinu inkih kak geytah tan qafar ummatta akke waytek, kalah darifik catam xiqa mari miyana. Toh kinnimih taagah, ta markaz markaz yaysiiseenih, dadlisaanamal xiqqa haynaamal siitin xaqut soolak taamitanam faxximtam massakaxxaluk sin kassisna. Qokol abam xiqa mari yenek,.... CBE. 1000497145027 Awash bank 01425083157700 Baarle addâ fakoot faxxiimek... Silki nibro... 091 105 5700 0910345048 0988608848 Tama telefoonatal geytaanam xiqtaanah. Kalah kaaduk whatssap butta ‏ https://chat.whatsapp.com/BnrHWc2cKeoI1VXEf7qQDv Telegramal.... https://t.me/+olu2JrY-K_I2MDI0

photo content

📌 📌 📌 መውሊድን በተመለከተ አጭር መልእክት 📉 ሳይዙ የተቀነሰ ( MB የተቀነሰ) በድጋሚ የተለጠፈ https://t.me/Muhammedsirage

Furqhaan Qhur'aan Aliilisiyyih Asqusubiyyaa kee Dadlisiyyih cugaysoh seeco Qa/Ra/Sa/Logyah Magaalah Xiinissok Logyi magaalal Geytimta Furqhaan Qhur'aan Aliilisiyyih Fanteyna mango udduurah Islaama Xaylok booliyaatal Loowimtam Dooqaysak ayyuntah Ayfaafay Acayuk Temeetem Numuk Maqellitta. Ta fanteyna Xissimtay kibu Takke udduurah tanim kinnuuk Xisne Idoolittehiiy Ayrok Masilaalissaay, Roobuk Matasgarra. Tohih Sabbatah xisne Teetik Yasqussubeenim faxximtam kee Xayuk Matrime waytek acayuk Sugte Ayafaafayak Soolatam Faxaamih sabbatah inkih tan muslimiin ummattak Yallihta Taagah Ta cugaysot gaba Tassagalleenim Siinik Qaagitna. ፉርቃን የቁርዓን ሕፍዝ ማዕክል እድሳትና ማሻሸያ ፕሮጀከት ጥሪ በሰመራ ሎጊያ ካንቲባ ፣ ሎጊያ ክፍለ ከተማ ወስጥ የሚገኝ ፉርቃን የቁርዓን ሕፍዝ ማዕከል ለረጀም ግዜ የእስልም አስተምህሮ ስከናወንበት የቆየና በመቶዎች የሚቆጠሩ በርከት ያሉ ሓፍዞች ያፈራ አንጋፋና በዓፋር ታሪክ የመጀመሪያ የሕፍዝና የሓላቃ ማዕከላት መካከል ተጠቀሽ መሆን የቻለ ተቋም ነው። ስለሆነም ተቋሙ አሁን ያለበት ሁኔታ በስሙና በአገልግሎቱ የማይመጥን በመሆኑ እዲሳትና የግንባታ ማሻሸያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱና እጅግ አሳሳቢ ላይ በመሆኑ ለማህበረሰቡ ስሰጥ የነበረው አገልግሎት እንዳይቋረጥ ይህንን ባለዉለታና አንጋፍ ተቋም የማደስ የማስፋፋት ኃላፍነት እንድንወጣ ለሁሉም ሙስልም ማህበረሰብ እገዛ በማደረግ ፕሮጀክቱ እዉን እንድሆን ጥሪያችንን እያቀረብን ለሚደረግልን ትብብር ሁሉ በአሏህ ስም እናመሰግናለን። https://t.me/c/1482975122/326

photo content

خطبة الجمعة ١٢ صفر ١٤٤٤هجري في جامع الإحسان بمدينة لوغيا لفضيلة الشيخ دكتور محمد حسين ويعسى Jumqattâ khutba 🌄 D. Mucammad Cuseyn Mucammad Weeqisa 🌏#تابعونا على #تيليجرام🌏 🌍 Telegramal Me Kataata🌍 Sinni Katasiisih Ruuba #AfarMahaNetwork 🌐🌐🌐🌐🌐https://t.me/AfarMahaNetwork #شبكةالفجرالعفر 🎙👂👂👆Ama linki Xaga 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

photo content

018.mp310.67 MB

photo content

☔️Sehdal faxeenim waanaah, geyaanah! 💎Yallal faxeenim mawaanay geyaanah!! Md Ali ✍ https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

✅ የአደም ልጅ ገንዘቤ ገንዘቤ ይላል ✅ 🔺عن عبدالله بن الشخير رضي الله عنه قال: أَتَيْتُ النبيَّ صَلَّى اللَّهُ عليه وسلَّمَ وَهو يَقْرَأُ: أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ، قالَ: يقولُ ابنُ آدَمَ: مَالِي، مَالِي، قالَ: وَهلْ لَكَ، يا ابْنَ آدَمَ مِن مَالِكَ إلَّا ما أَكَلْتَ فأفْنَيْتَ، أَوْ لَبِسْتَ فأبْلَيْتَ، أَوْ تَصَدَّقْتَ فأمْضَيْتَ ✅ አብደሏህ ቢን ሺሒር እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ (ሱረት አተካሱር) እየቀሩ ባሉበት ሰአት ወደሳቸው መጣሁ። በመቀጠልም እንዲህም አሉ ♻️የአደም ልጅ ገንዘቤ ገንዘቤ ይላል። የአደም ልጅ ሆይ ከገንዘብህ 🔺በልተህ የጨረስከውን 🔺ለብሰህ ያጠናቀቅክውንና 🔺በሶደቃ መልኩ ወደ አሔራ ከላከው ውጪ ምን ገንዘብ አለህ❕ 📚 صحيح مسلم: (2958) ✅አንተ የአላህ ባርያ ሆይ አስተውል‼️ 🔺በልተህ ከጨረስከው ውጪ የገዛኸውና እቤትህ ያለው የሸመትከው አስቤዛ እንኳን ያንተ አይደለም ሳትበላው ጥለኸው ልትሄድ ትችላለህና 🔺ሌላው ይቅርና የለበስከው ልብስ ራሱ ያንተ አይደለም እንደለበስከው ሞተህ ሬሳ አጣቢዎች አውልቀው ለቤተሰቦችህ ሊያስረክቡት ይችላልና 🔺ባንክ ያጨናነቀው ሀብትህ ይቅርና በኪስህ ውስጥ ያለው ፍራንክ ራሱ ያንተ አይደለም። ልክ እንደሞትክ ከሁሉ ኪስህ በርብረው አውጥተው ወራሾችህ ይቀራመቱታል። 👉ሚገርመው ግን ለዚህ ዱንያ ብለህ ያሁሉ ለፍተህ፣ ለዚሁ ብለህ ከስንቱ ተጣልተህ፣ ስንት መከራ አይተህና ታግለህ ከሰበሰብከው ሀብት ይዘኸው ምቴድ አንድም ነገር የለም። ሌላው ይቅርና ለዛውም ኪሴ ራሱ የሌለው ሁለት ሜትር ጨርቅ ብቻ ነው ካንተ ሚቀበረው። ሌላው ሁሉ የወራሽ ነው። ♻️የማትኖርበት ያክል ከምትገነባ። የማትበላውን ያክል ከምትሰበስብ ከሀብት የሚበቃህን በልኩና በአግባቡ ይዘህ ሌላው ወደ አሔራ ቤትህ ላከው። #ትርፋማውና_የማትከስርበት_ትክክለኛው_ሀብትህ_ማለት ይህ ነው። ® ፉርቃ የቁርዓን ሕፍዝ ማዕክል በእድሳት ሂደት ላይ የበኩላችንን አስተዋፅኦ በማድረግ በዚህ መልካም ስራ ላይ አሻራችንን እናሳርፍ‼️ 👇👇👇👇👇👇👇👇 #_مركز_الفرقان #MerkezIfurqan

photo content

እስከ መቼ? ~ ነጋ ጠባ ስለ ብሄርህ የምታወራ፣ ጧት ማታ "ኦሮሞ፣ ኦሮሞ"፣ "አማራ፣ አማራ"፣ "ትግሬ፣ ትግሬ"፣ "አፋር፣ አፋር"፣ "ስልጤ፣ ስልጤ"፣ "ጉራጌ፣ ጉራጌ"፣ ... የምትዘምር፣ የምታለቅስ፣ ... ከሆነ መመዘኛህ ሁሉ ዘር ነው የሚሆነው። ዘር ተከትለህ ትወዳለህ። ዘር ለይተህ ትጠላለህ። እወቅ! ያንተ ብሄር ከሌላው የሚለየው ቅንጣት ታክል ደረጃ የለውም። ደግሞም በለቅሶውም፣ በሰርጉም፣ በሀዘኑም፣ በፌሽታውም፣ በቤትም፣ በመስጂድም፣ በቡናውም፣ በጫቱም ላይ ሁሌ ስለብሄር ስታኝክ ልታፍር ይገባሃል። በብሄር አጀንዳ በተጠመድን ቁጥር በሌሎች ላይ ጥላቻ እየጨመርን ነው የምንሄደው። አንድ ሰው ዘረኝነት ልቡን ከተቆጣጠረው ሰውነቱን ያጣል። በመንጋ እንደሚጓዝ አውሬ ያለ ምክንያት ያልመሰለውን ሁሉ ይናከሳል። "ቆይ እኛ ቤት ትመጣለህ!" እንደሚል ህፃን ከደጃፉ ያገኘውን ሁሉ ያጠቃል። ደግሞም ሁሌ ሌላውን ብሄር እያብጠለጠልን ከሌላው አክብሮትን ልንጠብቅ አይገባም። Respect is a two-way street! ወንድሜ ሆይ! ሰው ሁን። ጭንቅላትህን ካልተጠቀምክበት ላንገትህ ሸክም ሆኖ ቢንገታገት ምን ይሰራል?! ሰው ሰርቶ ሲለወጥ "ከኛ የሰበሰበው ገንዘብ ነው" አይነት ቅናት የወለደው ብሶት አታንቋር። ከቻልክ እንደሰው ሰርተህ ተለወጥ። ካልሆነልህን እራስህን በቅናት አታቃጥል። "ምቀኛ ከራሱ ማግኘት ይልቅ የሌላው ማጣት ነው የሚያሳስበው" ይባላል። ዘረኝነት ተደጋግፈን እንዳንኖር የተጋረጠ እጅግ አደገኛ በሽታ ነው። በዚህ ዘመን በየቦታው ለሚደርሰው ግጭትና እልቂት ቀዳሚው ምክንያት ዘረኝነት ነው። ሌላው ቀርቶ በየመስጂዱ ሳይቀር እየገባ ሰዎችን ልብ ለልብ እያራራቀ ነው። ችግሩ በዚህ መጠን እንዲያውም ከተገለፀውም በከፋ ደረጃ ቢሆንም የዲን አስተማሪዎች ግን አብዛኞቹ ደራርበው ተኝተዋል። ከፈሎቹማ ጭራሽ የችግሩ አካል ናቸው። ጥቂቶች ደፍረው የሚናገሩ ከኖሩም አንዳንዶቻችን "እኛን ለመንካት ነው" ብለን ደርሰን የምናኮርፍ፣ ልባችን በጥላቻ የሚጓሽ ሆነናል። ይሄ በጣም የሚያሳፍር ነው። ብቻ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም። ጥንብ በሆነው ዘረኝነት የተነሳ ከማንወጣበት አዘቅት ውስጥ እየገባን ዝም ብሎ ማየት አያዋጣንም። ስለዚህ በቃ ልንል ይገባል። እስካሁን የደረሰብን ጉዳት ለመማር ከበቂ በላይ ነው። ነገ የነ ርዋንዳ አይነት እልቂት እንዳይገጥመን ጥርሳችንን ነክሰን ችግሩን ልንጋፈጠው ይገባል። ባግባቡ መወቃቀስ ባለመቻላችን ይሄው በድንቁርናው የሚኮፈስ፣ ድንዛዜውን "በክብር" ሰቅሎ የሚያሳይ ገራሚ ትውልድ መጥቶልናል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

#Inki_wak_kekka_tu_nee_haytan Inkih gaba edde nassagallem faxximtaah, inkih tan Qafaray irooy addal tani quuriik edde ugutak
+1
#Inki_wak_kekka_tu_nee_haytan Inkih gaba edde nassagallem faxximtaah, inkih tan Qafaray irooy addal tani quuriik edde ugutak arac xagissam faxximta dagoo khayri taama fooca siinik makna. Tohuk Qafar Qulama madduuruk inkih rammo le caddot anuk isinni ummatta tayfoofeeh, milagta qulama kinnim tamixxige. Too Qulamak firqaweh tanim massakaxxa le Ni Qaalim #Shekh_Mucammad_Awwal_Cayaata. Qafar Qunxaaneytay, niya Meqe koobaahisak Ni Sheekhih Merraytu (Makiina) limmoosaanamih cogayso qimmiseenih geytiman. Tahat xiqqa haynam burute kalah gaba nessegellek kontom loomintih missilah bilqa nel akkale. Inkih tan Qafaray, muslimiinih tanik annah tan Qunxa caagiida orbisnu naffarem boola nek diqsitele. Tohih sabbatah ta caagid sissikuk orbisnay🥰🥰 Fakkiime Banki cisab 1000496370167 shek Qali baxa kee shek awwal Darsa migaaqal yanil ta saaqatak abbaxuk xiqtaanam culusa Khayri taamal Digganay🙌