ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

الذهاب إلى القناة على Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

إظهار المزيد
1 618
المشتركون
-124 ساعات
-27 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
የዐሹራእ ቀን ሙሐረም 10ኛው ቀን!

#የአሹራ ቀን ፆም… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذا كانَ العامُ المُقْبِلُ -إنْ شاءَ اللَّهُ- صُمْنا اليومَ التّاسِعَ،﴾ “አላህ ሽቶ የሚቀጥለውን አ
#የአሹራ ቀን ፆም… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذا كانَ العامُ المُقْبِلُ -إنْ شاءَ اللَّهُ- صُمْنا اليومَ التّاسِعَ،﴾ “አላህ ሽቶ የሚቀጥለውን አመት ከደርስኩ አስቀድሜ ዘጠነኛውን ቀን እፆማለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

የሙሐረም አስረኛው ቀን (ዓሹራ) በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ || NesihaTv https://youtu.be/PjwUGDz5O58 ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv

photo content

አኺራችንን እናስቀድም ~ * ልጅ ሆይ! ስለ ወላጅ ሐቅ ክብደት ሲነገር አይክበድህ። የወላጅን ሐቅ በመጠበቅ ከወላጅ በላይ የሚጠቀመው ልጅ ነው። * ሚስት ሆይ! ስለ ባል ሐቅ በተደጋጋሚ ሲነገር አይደብርሽ። የባልን ሐቅ በመጠበቅ ከባል በላይ የምትጠቀመው ሚስት ናት። * ባል ሆይ! ስለ ሚስት ሐቅና ኃላፊነትህን ስለ መወጣትህ ሲነገር አትሰላች። የሚስትን ሐቅ በመጠበቅ ከሚስት በላይ የሚጠቀመው ባል ነው። ~ ማንም ቢሆን በፈጣሪው የተጣለበትን ሐቅ ቢወጣ ከሚያከብረውና ከሚንከባከበው አካል በላይ የሚጠቀመው እራሱ ነው። ደግሞም በፈጣሪ የተጣለብንን አደራ ለመወጣት ሲያደርጉ እናደርጋለን፣ ሲተው እንተዋለን ዓይነት የ 'ሰጥቶ መቀበል' ሂሳብ ውስጥ መግባት የለብንም። አባትህ ቢበድልህ የበደል ሂሳብ ውስጥ አትግባ። በወንጀል እስካላዘዘህ ድረስ በምትችለው ከጎኑ ሁን። ከሌሎችም አንፃር እንዲሁ። አላህ ነፍስያችንን ረግጠን ለትእዛዙ የምናድር ያድርገን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

خطبة تسجيل٢٠٢٢-٠٧-٢٩ ١٢-٣٥-٤٠.m4a31.15 MB

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ②⑨⑥]👌 #ቁርኣን

A saakih Ayro👇👇👇 👉🍀01/01/1444 H.L.L Qusba sanat nel yamqay 👇👇👇👇 ✅Meqe uddur Yalli neh abay. ✅Baraka Yalli edde neh haay. ✅Baaxo racmataay, akada edde takke sanat neh abay.

خطبة تسجيل٢٠٢٢-٠٧-٢٩ ١٢-٣٥-٤٠.m4a31.15 MB

እነዚህን ሁለት ባህሪዎች ያየህባት ሴት፤ እንዳታመልጥህ ያዛት። ሐያእ + ዐቅል (የሹዓይብ ልጅ → የሙሳ ባለቤት) || t.me/MuradTadesse

شيخ_محمد_أول_حيات_تاريخ_الإسلام_من_مكة_الى_حبشة.m4a80.23 MB

#Maysaxxaga Birik ciggilte daqwa Sheykh Macammad Awwal cayaat acarra magribik qisha fanah #camzâ masjidil daqwâ barnaamij yan
#Maysaxxaga Birik ciggilte daqwa Sheykh Macammad Awwal cayaat acarra magribik qisha fanah #camzâ masjidil daqwâ barnaamij yan. Maraaqina hay Aki baaxol geerí ikkek makkoh akah yamaaten nanu cinna meqaane. Bas dagoom coylasitaay maraaqina.

Shekh Macammad Awwal Cayaat (حفظه الله) loogiyak camzâ masjiidil mucaadara (daqwa) acayuk geytima. Zul cijjak 26/1443
Shekh Macammad Awwal Cayaat (حفظه الله) loogiyak camzâ masjiidil mucaadara (daqwa) acayuk geytima. Zul cijjak 26/1443

Repost from channel 0

Repost from channel 0
👆👆👆👆👆ይህ ወንድማችን ዓፊፍ መሃመድ ታጅ ይባላል በ2009 ከአአዪ 4ኪሎ ካምፓስ በከፍተኛ ማእረግ ተማራቂ ነበር። አሁን ላይ በሱዳን የመስጂድ ኢማምና የሜድስን ተማሪ ነው። አላህ ይቀበለው ! አላህ ይጨምርለት !

photo content