cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
289 426
المشتركون
+58224 ساعات
+2 4807 أيام
+12 00330 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ተጨማሪ !! በሊጉ ታሪክ ፍፁም ነበር ብለው እራሳቸው ደጋፊዎች የሚደሰኩሩለት የአርሰናል #INVINCIBLE ቡድን ያኔ የውድድር አመቱን ሲያጠናቅቅ 90 ነጥቦችን በመያዝ ነበር። ሰር አሌክስ ግን በዩናይትድ ካነሷቸው 13 ዋንጫዎች ውስጥ ሶስቱን ያሳኩት አንዴ ከ INVINCIBLE ' ኡ የአርሰናል ቡድን እኩል 90 ነጥብ በመያዝ ፣ አንዴ 91 ነጥብ እንዲሁም አንድ ጊዜ 92 ነጥቦችን በማግኘት ነበር። * ታዲያ በእናንተ ሎጂክ መሰረት ይቺን ቀላል ሂሳብም የምንሰራት ይሆናል ማለት ነው.. 90 = 90 91 > 90 92 > 90 ከአባቱ ባድማ የተኛውን በሬ ፤ ቀስቅሰው ቀስቅሰው አደረጉት አውሬ ይባል የለ! 😄 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
5 4530Loading...
02
የራስህን ደስታ ለመፍጠር ተንጠራርተክ ፣ ተሸክመውክ ፣ ወርውረውክ ሁሉ ማትደርስበትን የሌሎችን ክቡር ታሪክ ለማዋረድ መሞከር የለብክም። ችግሩ ላዋርድ ብትል እንኳን በትናንሾች ሚዋረድ ትንሽ ታሪክ ሳይሆን በትላልቆች ሁሉ ሚከበር ትልቅ ታሪክ ነው ያለን! @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
5 4480Loading...
03
የራስህን ደስታ ለመፍጠር ተንጠራርተክ ፣ ተሸክመውክ ፣ ወርውረውክ ሁሉ ማትደርስበትን የሌሎችን ክቡር ታሪክ ለማዋረድ መሞከር የለብክም። ችግሩ ላዋርድ ብትል እንኳን በትናንሾች ሚዋረድ ትንሽ ታሪክ ሳይሆን በትላልቆች ሁሉ ሚከበር ትልቅ ታሪክ ነው ያለን!
610Loading...
04
በነገራችን ላይ የነጥብ ወሬ ከተነሳ አይቀር በሊጉ ታሪክ ማንችስተር ሲቲ ፤ አራት ጊዜ ከ 90 በላይ ነጥቦችን ይዞ የውድድር አመቱን ማጠናቀቅ ችሏል። ቼልሲ ሶስት ጊዜ ፣ ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ ሁለት ጊዜ። አርሰናል አንዴ ብቻ! @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
5 7850Loading...
05
በ1996/97 የውድድር አመት ላይ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በ 75 ነጥብ ዋንጫ ሲያሳካ ከ 1-5 የነበረው ደረጃ ላይ በምስሉ የምትመለከቱትን ይመስላል። በወቅቱ ሁለተኛ የወጣው ኒውካስትል ዩናይትድ ሲሆን በአርሴን ቬንገር የተመሩት መድፈኞቹም በ 62 ነጥብ የሶስተኝነት ደረጃን በመያዝ ነበር ያጠናቀቁት። 75 ነጥብ ያመጡት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ያኔ ክሎፕ ፣ ጋርዲዮላ እና ማይክል አማርቲያን አርቴታ ባለመኖራቸው እድለኛ ነበሩ ከተባለ በ 62 ነጥብ ሶስተኛ የወጡት ፕሮፌሰር ደግሞ? መልሱን ለእናንተ ትቼዋለሁ! 😁 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
5 5440Loading...
06
❤️‍🔥🤫🎸
5 3110Loading...
07
አንዳንዴ መፃፍ ስለቻልክ ብቻ ዝምብለህ ጠባብ ጭንቅላታህ ፤ ያመጣልህን ሀሳብ በሙሉ አትሞነጫጭርም። መጀመሪያ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን አሁን ዘመን ካሉት አሰልጣኞች ቀርቶ ያኔ ከነበሩት አርሴን ቬንገር ጋርም የሚወዳደሩ አልነበሩም። ሲቀጥል እግርኳስ አሁን በጣም በተለያዩ መንገዶች አድጎ በተለያዩ ቴክኖሎጂዎች ታግዞ በጣም ተራቆ የሚገኝ ስፖርት ነው። ያኔ ከሀያ አመታት በፊት የነበረውን እግርኳስ አሁን ካለው ጋር እያነፃፀሩ እንትና ያኔ ቢኖር እንትና አሁን ቢኖር እያሉ የአቦሰጥ ሀሳብ መስጠት የጭንቅላትህን መቀንጨር ብቻ ነው የሚያሳብቀው። በ 27 አመት ቆይታው 13 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ያመጣን አሰልጣኝ በምንም መመዘኛ በምንም ከማንም ጋር ልታነፃፅር አትችልም። ይሄ የእራስህንም ታሪካዊ አሰልጣኝ መናቅ እና ማንቋሸሽ ነው የሚሆነው። በ 22 አመት ሶስት ጊዜ ብቻ ዋንጫ ሲበላ 78 ፣ 87 እና 90 ነጥብ አሳክቶ እንኳን አሁን ላይ በአርሰናልም ሆነ በእግር ኳስ ተመልካቹ ማህበረሰብ ዘንድ አርሴን ቬንገር ያላቸውን ክብር ለማንም ማስረዳት አይጠበቅብህም። ለተራ አታካራ እና ያለህን ሜምበር ለማስደሰት ብለህ መንገድ መሳት ውሀ የማያነሳ ሀሳብ መጨክቸክ ጉንጭ ማልፋት ይሆናል። አስደስተዋለው ያልከውን ሰው ማስከፋት እራስክን ማስገመት ይሆናል። ለዚህ ከለቀቅከው ፖስት ስር ያለውን የኮሜንት ሴክሽን ፤ የሚያገናዝቡ የአርሰናል ደጋፊዎች የሰጡህን ምክር ብቻ መመልከት በቂ ነው። በነገራችን ላይ እናንተ አሁን እየተኩራራችሁ ባላችሁበት 89 ነጥብ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ዋንጫ በልቶም ሁለተኛ ወጥቶም ያውቃል! @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
5 7163Loading...
08
አሌሀንድሮ ጋርናቾ በ 2022/23 34 ጨዋታ ⚽️5 ጎል 🅰4 አሲስት በ 2022/23 49 ጨዋታ ⚽️9 ጎል 🅰5 አሲስት @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
5 9770Loading...
09
በ 2008 በዛሬው ቀን ነበር ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ቼልሲን በፍጹም ቅጣት ምት አሽንፎ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግን ለ 3ተኛ ጊዜ ማሸነፍ ቻለ። ከዛ በኋላ ብዙ አመታቶች አልፈውየመጨረሻ ሻምፒዮንስ ሊግችንም ሆኖ ቀረ። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
5 9570Loading...
10
🔆 ደረጃቸውን የጠበቁ ብራንድ ልብሶች በረከሰ ዋጋ ለማግኘት ወዴትም መሄድ አይጠበቅብዎትም እኛው ጋር ያገኛሉ። ☎️በቀጥታ መስመርም ይደውሉ!   0933510862 ፤ 0926563350 በውስጥ መስመር  @tsiyot ሊያወሩኝ ይችላሉ። ቻናላችን ይጎቡኙ! ✨ https://t.me/Tsioyn https://t.me/Tsioyn https://t.me/Tsioyn https://t.me/Tsioyn https://t.me/Tsioyn
9 0240Loading...
11
ሶፋ ስኮር የአመቱን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቡድን ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ብሩኖ ፈርናዱዝ መካተት ችሏል።
9 8023Loading...
12
በዩናይትድ እየተፈለገ የሚገኘው በተች ላይኑ በሰላም መቀመጥ የማይወደው ቱኤል በፕርሚየር ሊግ በነበረበት ወቅት የነበረው የተወሰኑ አጋጣሚዎች። ቪዲዮን ተመልከቱት https://t.me/+18Gkb_8ZyKZjODZk @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
10 0942Loading...
13
ጥሩ ንግግሮች ነበሩ ! በማንችስተር ዩናይትድ እና ቶማስ ቱኤል መካከል በአለፉት ሁለት ሳምንታት ጥሩ የሚባል ግንኙነት ነበር። ጀርመናዊውም ስራውን ሊረከብ ይችላል ቱኤል ለማንችስተር ዩናይትድ ትልቅ አስታያየት ነው ያለው በክለቡ ፕሮጀክት ፣ በአለው ታሪክ ፣ ለቡድኑ እና ለደጋፊው ትልቅ ክብር አለው። እሱ ዩናይትድን ለማሰልጠን ፍላጎት አለው ለዚህም ስለ ክለቡ በአለፉት ሳምንታት እና ወራት በቅርበት ሲከታተል ነበር። [Plettigoal Via Sky Sports] @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
11 9912Loading...
14
Media files
12 5541Loading...
15
የክለባችን ታዳጊ እንቁ ተጫዋች የሆነው ኮቢ ማይኖ በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ እንደተካተተ እየተዘገበ ይገኛል።
12 1380Loading...
16
ማንቸስተር ዩናይትድ ከ1993 እስከ 2024 በፕሪምየር ሊግ የነበረበት ደረጃ ይህንን ይመስላል ።
12 1063Loading...
17
አሁን ላይ እየወጡ በሚገኙ መረጃዎች መሠረት የክለባችን ባለቤት የሆኑት ሰር ጂም ራትክሊፍ የኤፍኤ ዋንጫ ፍፃሜ ላይ እንደሚገኙ ከወዲሁ ይጠበቃል ። [THE ATHLETIC]
11 9650Loading...
18
🎁🎁🎁 የፑል አምባሳደር በመሆን የተለያዩ ነጻ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ይሁኑ !! 🎁🎁 ነጻ የመኪና እጥበት 🎁🎁 🎁🎁 ነጻ የመኪና እጥበት 🎁🎁 እንዲሁም 🎁🎁 የመኪናዎን ጎማ ከወለድ ነጻ ቀይረው ቀስ እያሉ ይክፈሉ።🎁🎁 ፑል የሁላችን!!!
13 1760Loading...
19
በቀጣዩ የውድድር ዘመን የምንጠቀመው ማልያ ተብሎ የሚጠበቀው... እንዴት አያችሁት ?😍
13 2181Loading...
20
ይሄንን ያውቃሉ ? ቴሌግራም ላይ የምትሰሩዋቸውን ስራዎች ለመሸጥ የግድ Ton Coin ያስፈልጋቸዋል TON COIN ደግሞ በዚህ ስሩ ይኸው ሊንክ👇 👉 https://t.me/preton_drop_bot?start=d741119c-a27c-4c22-b787-9770c3a4617b
9 1222Loading...
21
ታዋቂው ፅሀፊ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ባሁኑ ሰአት የኤሪክ ቴን ሀግ የወደፊት ቆይታ 50/50 ነው ብሎታል። እንዲሁም በደንብ የሚወሰነውም ከኤፍኤው ውጤት ነው ተብሏል።
13 0131Loading...
22
️ፋብሪዚዮ ሮማኖ ስለ ኦሊሴ ዝውውር ከወዲሁ የተናገረው " እርግጠኛ ነኝ ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊያስፈርሟቸው ከሚፈልጓቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ አድርገው ይመለከቱታል.. " ነገርግን ኦሊሴ በበርካታ ክለቦች ዝርዝር ውስጥ ስለሚገኝ ፉክክር እንደሚኖር ያውቃሉ። " ቼልሲዎች ከአንድ አመት በፊት ይፈልጉት ነበር አሁን ደግሞ ኒውካትስል እና አርሰናልን ጨምሮ የሌሎች ክለቦች ፍላጎት አለ” ሲል ፋብሪዚዮ ሮማኖ ተናግሯል ።
13 2821Loading...
23
ማርክስ ራሽፎርድ በጉዳት ምክንያት በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ ላይካተት ይችላል። [ SamiMokbel81_DM ] SHARE @MULESPORT
13 0380Loading...
24
ሉክ ሾው ማክሰኞ ስማቸው ይፋ በሚሆንባቸው የ30 የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ ሊካተት እንደሚችል ተነግሯል። የሻው በዚህ ዝርዝር ውስጥ መገኘቱ ከዩሮ 2024 በፊት ለጋሬዝ ሳውዝጌት ያለውን ዝግጁነት የሚያረጋግጥበት መንገድ ተደርጎ ይወሰዳል ተብሏል። [ Standard Sport ]
13 9631Loading...
25
እንዴት አደራችሁ ቀዮች ? መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤️
15 0660Loading...
26
በዚህ የውድድር አመት ምርጥ እና ማንረሳቸው የክለባችን ክስተቶች በደረጃ 1, አማድ በኤፌ ካፑ ግማሽ ፍፃሜ ባለቀ ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ 2, ማክቶሚናይ ባለቀ ሰአት ብሬንትፎርድ ላይ ያስቆጠራት ግብ(2-1) 3, የኮቢ ማይኖ የመጀመሪያ የሊግ ጎል ከ ወልቭስ ጋር 4, ማክቶሚናይ ከአስቶን ቪላ ጋር ያቆጠራት ግብ ( ዳግላስ ሉዊዝ እስክስታውን የወረደብን ጊዜ) 5, አንድሬ ኦናና ከኮፐን ሃገን ጋር ያዳናት ፍፁም ቅጣት ምት 6, የራስመስ ሆይሉንድ የመጀመሪያ የሊግ ጎል ከ አስቶን ቪላ ጋር(3-2) ትስማማላችሁ? @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
22 1752Loading...
27
የፕሪሜር ሊጉ አጥቂዎች በመጀመሪያው የውድድር ዘመን ለክለባቸው ያደረጉት ፦ 👉 ጄሱስ (26 አመቱ አርሰናል) - በሁሉም ውድድሮች 11 ጎል ነበረው 👉 አይዛክ (23 አመቱ ፣ ኒውካትስል) - በሁሉም ውድድሮች 10 ጎል ነበረው 👉 ኑኔዝ (23 ዓመቱ ሊቨርፑል) - በሁሉም ውድድሮች 14 ጎል ነበርው 👉 ሆይሉንድ (21 ዓመቱ ማንችስተር ዩናይትድ) - በሁሉም ውድድሮች 16 ጎሎች አለው ምንም ጥያቄ የለውም በዚህ ቁጥራዊ መረጃ መሠረት የተሻለው አጥቂ ነው ገና 21 አመቱ መሆኑን ደግሞ ሊዘነጋ አይገባም 😊
21 92628Loading...
28
ፖርቱጋል ለዩሮ 2024 ምትጠቀምበትን ስብስብ ይፋ ስታደርግ ከክለባችን ፣ ዲዮጎ ዳሎት እናም ብሩኖ ፈርናዴዝ መካተት ችለዋል።
21 7971Loading...
29
በድምፅ ምርጫውም መሰረት የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች : ዲዮጎ ዳሎት በመባል ተመርጧል። ይገባዋል 👏 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
22 0870Loading...
30
በዘመንቤት ሲወራረዱ አስደናቂ ትላልቅ ቦነሶች እና ትላልቅ ኦዶች ያገኛሉ።  www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ! ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 @zemen_bet     www.zemenbet.com @zemenbet_bot  https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
21 1601Loading...
31
ቶማስ ቱሄል ከእግር ኳሱ አለም ለተወሰነ ጊዜ በመራቅ ትንሽ እረፍት ይወስዳል ወይም ደግሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ደጋሚ በመመለስ ስራንውን ይጀምራል። ወደ ሊጉ የሚመለስ ከሆነ ማረፊያው የሚሆነው ወይ ቼልሲ ነው አልያም ደግሞ ማንችስተር ዩናይትድ ነው። [Plettigoal,Sky sport]
20 9702Loading...
32
ክለባችን ማን ዩናይትድ በአዲሱ አስተዳደር ጥሩ ጊዜን ያሳልፋል ተብሏል ለዚህም እንደምክንያትነት የተጠቀሰው ፣ የክለባችን የቡድን ልምምድ እንደ በፊቱ አሰልቺ ያልሆነ እናም በከፍተኛ እና ጥሩ ብቃት ባለፈው ሳምንት እንደተደረገ ተነግሯል። [ Team Talk ]
21 9541Loading...
33
Media files
22 2351Loading...
34
Media files
22 6491Loading...
35
የዘንድሮው የክለባችን የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ማነው ? ብዙ ሰው የወደደው የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ይባላል ! መልሳችሁን በታች በምታዩት ኮሜንት መስጫ ላይ አሳውቁን።
21 9530Loading...
36
ክለባችን ማን የናይትድ የአያክሱን ተከላካይ ጆሬል ሀቶን ለማስፈረም ፉክክሩን መቀላቀሉ ተሰምቷል። ክለባችን ማን ዩናይትድ በክረምቱ የግራ መስመር ተከላካይ እና ሁለት የመሀል ተከላካይ የማስፈረም ፍላጎት አለው። [ GraemeBailey ]
21 6212Loading...
37
የሰሜን አየርላንዱ አሰልጣኝ ማይክል ኦኔል :- "ጆኒ ኢቫንስ በዚህ ውድድር ዘመን ጉዳቶችን አስተናግዶ ነበር ምናልባት አሁን 100% ዝግጁ ላይሄን ይችላል ።"
21 4611Loading...
38
ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣዩ ውድድር ዘመን በሜዳው ይጠቀመዋል ተብሎ የሚታሰበው ማልያ !
21 38912Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ተጨማሪ !! በሊጉ ታሪክ ፍፁም ነበር ብለው እራሳቸው ደጋፊዎች የሚደሰኩሩለት የአርሰናል #INVINCIBLE ቡድን ያኔ የውድድር አመቱን ሲያጠናቅቅ 90 ነጥቦችን በመያዝ ነበር። ሰር አሌክስ ግን በዩናይትድ ካነሷቸው 13 ዋንጫዎች ውስጥ ሶስቱን ያሳኩት አንዴ ከ INVINCIBLE ' ኡ የአርሰናል ቡድን እኩል 90 ነጥብ በመያዝ ፣ አንዴ 91 ነጥብ እንዲሁም አንድ ጊዜ 92 ነጥቦችን በማግኘት ነበር። * ታዲያ በእናንተ ሎጂክ መሰረት ይቺን ቀላል ሂሳብም የምንሰራት ይሆናል ማለት ነው.. 90 = 90 91 > 90 92 > 90 ከአባቱ ባድማ የተኛውን በሬ ፤ ቀስቅሰው ቀስቅሰው አደረጉት አውሬ ይባል የለ! 😄 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
123👍 21😁 13💔 3
Photo unavailableShow in Telegram
የራስህን ደስታ ለመፍጠር ተንጠራርተክ ፣ ተሸክመውክ ፣ ወርውረውክ ሁሉ ማትደርስበትን የሌሎችን ክቡር ታሪክ ለማዋረድ መሞከር የለብክም። ችግሩ ላዋርድ ብትል እንኳን በትናንሾች ሚዋረድ ትንሽ ታሪክ ሳይሆን በትላልቆች ሁሉ ሚከበር ትልቅ ታሪክ ነው ያለን! @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
136👍 14😁 3🏆 2🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
የራስህን ደስታ ለመፍጠር ተንጠራርተክ ፣ ተሸክመውክ ፣ ወርውረውክ ሁሉ ማትደርስበትን የሌሎችን ክቡር ታሪክ ለማዋረድ መሞከር የለብክም። ችግሩ ላዋርድ ብትል እንኳን በትናንሾች ሚዋረድ ትንሽ ታሪክ ሳይሆን በትላልቆች ሁሉ ሚከበር ትልቅ ታሪክ ነው ያለን!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በነገራችን ላይ የነጥብ ወሬ ከተነሳ አይቀር በሊጉ ታሪክ ማንችስተር ሲቲ ፤ አራት ጊዜ ከ 90 በላይ ነጥቦችን ይዞ የውድድር አመቱን ማጠናቀቅ ችሏል። ቼልሲ ሶስት ጊዜ ፣ ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ ሁለት ጊዜ። አርሰናል አንዴ ብቻ! @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
👍 71😁 9 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ1996/97 የውድድር አመት ላይ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በ 75 ነጥብ ዋንጫ ሲያሳካ ከ 1-5 የነበረው ደረጃ ላይ በምስሉ የምትመለከቱትን ይመስላል። በወቅቱ ሁለተኛ የወጣው ኒውካስትል ዩናይትድ ሲሆን በአርሴን ቬንገር የተመሩት መድፈኞቹም በ 62 ነጥብ የሶስተኝነት ደረጃን በመያዝ ነበር ያጠናቀቁት። 75 ነጥብ ያመጡት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ያኔ ክሎፕ ፣ ጋርዲዮላ እና ማይክል አማርቲያን አርቴታ ባለመኖራቸው እድለኛ ነበሩ ከተባለ በ 62 ነጥብ ሶስተኛ የወጡት ፕሮፌሰር ደግሞ? መልሱን ለእናንተ ትቼዋለሁ! 😁 @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
😁 91👍 12 3🫡 1
❤️‍🔥🤫🎸
إظهار الكل...
130❤‍🔥 18👍 7😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንዴ መፃፍ ስለቻልክ ብቻ ዝምብለህ ጠባብ ጭንቅላታህ ፤ ያመጣልህን ሀሳብ በሙሉ አትሞነጫጭርም። መጀመሪያ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን አሁን ዘመን ካሉት አሰልጣኞች ቀርቶ ያኔ ከነበሩት አርሴን ቬንገር ጋርም የሚወዳደሩ አልነበሩም። ሲቀጥል እግርኳስ አሁን በጣም በተለያዩ መንገዶች አድጎ በተለያዩ ቴክኖሎጂዎች ታግዞ በጣም ተራቆ የሚገኝ ስፖርት ነው። ያኔ ከሀያ አመታት በፊት የነበረውን እግርኳስ አሁን ካለው ጋር እያነፃፀሩ እንትና ያኔ ቢኖር እንትና አሁን ቢኖር እያሉ የአቦሰጥ ሀሳብ መስጠት የጭንቅላትህን መቀንጨር ብቻ ነው የሚያሳብቀው። በ 27 አመት ቆይታው 13 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ያመጣን አሰልጣኝ በምንም መመዘኛ በምንም ከማንም ጋር ልታነፃፅር አትችልም። ይሄ የእራስህንም ታሪካዊ አሰልጣኝ መናቅ እና ማንቋሸሽ ነው የሚሆነው። በ 22 አመት ሶስት ጊዜ ብቻ ዋንጫ ሲበላ 78 ፣ 87 እና 90 ነጥብ አሳክቶ እንኳን አሁን ላይ በአርሰናልም ሆነ በእግር ኳስ ተመልካቹ ማህበረሰብ ዘንድ አርሴን ቬንገር ያላቸውን ክብር ለማንም ማስረዳት አይጠበቅብህም። ለተራ አታካራ እና ያለህን ሜምበር ለማስደሰት ብለህ መንገድ መሳት ውሀ የማያነሳ ሀሳብ መጨክቸክ ጉንጭ ማልፋት ይሆናል። አስደስተዋለው ያልከውን ሰው ማስከፋት እራስክን ማስገመት ይሆናል። ለዚህ ከለቀቅከው ፖስት ስር ያለውን የኮሜንት ሴክሽን ፤ የሚያገናዝቡ የአርሰናል ደጋፊዎች የሰጡህን ምክር ብቻ መመልከት በቂ ነው። በነገራችን ላይ እናንተ አሁን እየተኩራራችሁ ባላችሁበት 89 ነጥብ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ዋንጫ በልቶም ሁለተኛ ወጥቶም ያውቃል! @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
👍 146😁 16👏 5💯 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
አሌሀንድሮ ጋርናቾ በ 2022/23 34 ጨዋታ ⚽️5 ጎል 🅰4 አሲስት በ 2022/23 49 ጨዋታ ⚽️9 ጎል 🅰5 አሲስት @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
👍 120 14🤔 6😨 6💔 4
Photo unavailableShow in Telegram
በ 2008 በዛሬው ቀን ነበር ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ቼልሲን በፍጹም ቅጣት ምት አሽንፎ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግን ለ 3ተኛ ጊዜ ማሸነፍ ቻለ። ከዛ በኋላ ብዙ አመታቶች አልፈውየመጨረሻ ሻምፒዮንስ ሊግችንም ሆኖ ቀረ። @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
إظهار الكل...
👍 94 17🔥 4😢 3🤔 2
Repost from murad brand

👍 7