ar
Feedback
ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa

الذهاب إلى القناة على Telegram

الحق فوق الجميع

إظهار المزيد
1 175
المشتركون
+1124 ساعات
+397 أيام
+8130 أيام
أرشيف المشاركات
🔷የመልካምና የንፉግ ሰው የስራ ውጤት ኢማም  ኢብኑል ቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "ንፉግ  ሰው መልካም ተግባር ከመፈጸም ፣ በጎ እና መልካም ስራ ከመስራት የታገደ ጊዜ ፤ በሰራው ቢጤ ዋጋውን ያገኛል።  ደረቱ አይሰፋም ፣ ልቡ ይጨናነቃል ፣ ትእግስት አይኖረውም ፣ ደስታው ቀላል  ፤   ጭንቀቱ  ፤ ሀሳቡ ፣ ሀዘኑ የበዛ ይሆናል። ጉዳዮ አይፈጸምም   ፤ በሚፈልገው ነገር አይረዳውም።" الوابل الصيب (ص/ ٣٣) አሁንም እንዲህ ብሏል :- "ለጋስና ደግ ሰው  ደረቱ እጅግ ሰፊ ፤ እርካታው  ፣  ሰላሙ እጅግ የበዛ ይሆናል። ደግነት የጎደለው ስስታም ደረቱ እጅግ የተጣበበ ፤ ኑሮው እጅግ የደፈረሰ  ፣ በጭንቀትና በሀዘን የተዋጠ ይሆናል።" زاد المعاد (٢٦/٢) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

​📣 የደርስ ማስታወቂያ | إعلان درس 📖 የኪታቡ አዘጋጅ | مؤلف الكتاب ኢማም አቡ ጃዕፈር አጥ-ጠሓዊይ (ረሒመሁላህ) متنها للشيخ | الإمام أبو جعفر الطحاوي رحمه الله شرحها للشيخ الإمام صدر الدين، أبو الحسن علي بن علاء الدين علي بن شمس الدين محمد بن شرف الدين محمد بن عز الدين أبي العز صالح بن أبي العز الأذرعي الحنفي الشهير بـ «ابن أبي العز رحمه الله 🎙 ደርሱን የሚሰጡት | إلقاء: አቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር | أبو إلهام محمد نور (وفقه الله) ✅​ በሙሀጅሪን መድረሳ ወሳኝ የሆነው የዓቂዳ ኪታብ "ሸርህ አቂደቱ ጦሃዊያ" በየሳምንቱ ረብዑ እና ሀሙስ ከፈጅር በኋላ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር የሚሰጥ በመሆኑ፣ የሙሀጅሪን ተከታታዮች በሙሉ እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ✅​ سيبدأ بإذن الله تعالى شرح كتاب "عقيدة الطحاوية" للإمام الطحاوي  من قبل أبي إلهام محمد نور  وذلك يومي الأربعاء والخميس بعد صلاة الفجر  وهو كتاب هام جداً لذا نهيب بجميع متابعي "مدرسة المهاجرين" الحضور والمشاركة 🕌 ​ቦታ | المكان: ሙሀጅሪን መድረሳ | مدرسة المهاجرين ⏰ ​ሰዓት | الوقت: ረብዑ እና ሀሙስ ከፈጅር በኋላ | الأربعاء والخميس بعد صلاة الفجر ☑️ ​እውቀትን መፈለግ የሁላችንም ተግባር ነው! 🔗 https://t.me/sunah123

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

​📣 የደርስ ማስታወቂያ | إعلان درس 📖 የኪታቡ አዘጋጅ | مؤلف الكتاب ኢማም አቡ ጃዕፈር አጥ-ጠሓዊይ (ረሒመሁላህ) | الإمام أبو جعفر الطحاوي رحمه الله 🎙 ደርሱን የሚሰጡት | إلقاء: አቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር | أبو إلهام محمد نور (وفقه الله) ✅​ በሙሀጅሪን መድረሳ ወሳኝ የሆነው የዓቂዳ ኪታብ "ሸርህ አቂደቱ ጦሃዊያ" በየሳምንቱ ረብዑ እና ሀሙስ ከፈጅር በኋላ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር የሚሰጥ በመሆኑ፣ የሙሀጅሪን ተከታታዮች በሙሉ እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ✅​ سيبدأ بإذن الله تعالى شرح كتاب "عقيدة الطحاوية" للإمام الطحاوي  من قبل أبي إلهام محمد نور  وذلك يومي الأربعاء والخميس بعد صلاة الفجر  وهو كتاب هام جداً لذا نهيب بجميع متابعي "مدرسة المهاجرين" الحضور والمشاركة 🕌 ​ቦታ | المكان: ሙሀጅሪን መድረሳ | مدرسة المهاجرين ⏰ ​ሰዓት | الوقت: ረብዑ እና ሀሙስ ከፈጅር በኋላ | الأربعاء والخميس بعد صلاة الفجر ☑️ ​እውቀትን መፈለግ የሁላችንም ተግባር ነው! 🔗 https://t.me/sunah123

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

+4
​📖 የዐቂደቱ አጥ-ጦሓውያ ትምህርት ​📒 العقيدة الطحاوية (የአህሉሱና ወልጀማዐን ትክክለኛ የዐቂዳ መስመር የሚያስረዳ ድንቅ ኪታብ) ​✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ) ​ኢማም አቡ ጃዕፈር  አህመድ ኢብኑ ሙሀመድ አጥ-ጦሓዊ (ረሒመሁልላህ) ​🎙️ አቅራቢ ​አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله) ​📌 ክፍል፦ 03 ​🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/sunah6769

📓አዲስ ደርስ ለእውቀት ፈላጊዎች 📚 ሪያዱ አስሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰዪዲል ሙርሰሊን 📚 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين ✅ክፍል 117 የኪታቡ  pdf https://t.me/sunah123/3635 ⏰ ሰዓት: ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት  በኋላ  🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር(አቡ ኢልሐም (حفظه الله) 🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡ ፉሪ በሙሐጂሪን መድረሳ ይህ  ደርስ በተጠቀሰው ቀን ና ስዓት ስለሚሰጥ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ስንል መልዕክት እናስተላልፋለን። https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ  📚  شرح السنة ✍لشيخ  الإمام  أبي محمد الحسن بن علي بن خلف البربهاري (رحمه الله تعالى ) ✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى) የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/sunah123/4983 🎤أستاذ محمد  بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله ) ⏹ክፍል 84 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

📓አዲስ ደርስ ለእውቀት ፈላጊዎች 📚 ሪያዱ አስሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰዪዲል ሙርሰሊን 📚 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين ✅ክፍል 116 የኪታቡ  pdf https://t.me/sunah123/3635 ⏰ ሰዓት: ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት  በኋላ  🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር(አቡ ኢልሐም (حفظه الله) 🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡ ፉሪ በሙሐጂሪን መድረሳ ይህ  ደርስ በተጠቀሰው ቀን ና ስዓት ስለሚሰጥ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ስንል መልዕክት እናስተላልፋለን። https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

ገባ ገባ በሉ በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

ብዙዎች ዘንድ መሬት ላይ ያለ ተጨባጭ!! ——— “የአዕምሮ ባለቤት የሆነ ሰው እውነታው ግልፅ ሲሆንለት አስተሳሰቡን ይቀይራል፣ አላዋቂ መሃይም የሆነ ሰው ግን እውነታው አስተሳሰቡን ሲቃረንበት እውነታውን ለአስተሳሰቡ ብሎ ይቀይረዋል።” ከሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን (ሀፊዘሁላህ) ቻናል የተወሰደ ብዙዎች ያሉበትን እውነታ የሚገልፅ ገራሚ ንግግር ነው። ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ #Join ↘️ ቴሌግራም https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa

🔷ልቦና ሲታመም ፤ በቡድን ፍላጎት ሲጠቃ ሸይኽ አህመድ አሱበዒይ - ሀፊዞሁሏህ - እንዲህ አሉ :- "ሱና ሲጣስና ተከታዮቹ ሲጠቁ ፣ ጉዳዩ አንተን እንደማይመለከትና   ልብህ ቀዝቅዞ ከተመለከትህ ፣ ልብህ ታሟል ፣ በቡድኖች ፍላጎት ተጠቅቷል።" https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

*إذا رأيت نفسك تُنتهك أستار السنة ، ويُعتدى على أهلها وأنت بارد القلب ، وكأن القضية لا تعنيك ! فقلبك مريض وقد بُليت بهوى الجماعات .* *‏الشيخ أحمد السبيعي حفظه الله*

🛑ቀጥታ ስርጭት ╰┈➢ ተ ╰┈➢ ጀ ╰┈➢ም ╰┈➢ ሯ ╰┈➢ል 📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር (حفظه الله
🛑ቀጥታ ስርጭት              ╰┈➢ ተ                    ╰┈➢ ጀ                         ╰┈➢ም                            ╰┈➢ ሯ                                ╰┈➢ል 📒 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 📒ሪያዱ አስ-ሳሊሂን 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር                           (حفظه الله) https://t.me/sunah123 🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌    https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123