ar
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الذهاب إلى القناة على Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
2 159
المشتركون
+424 ساعات
+1877 أيام
+39830 أيام
أرشيف المشاركات
አስለንኮ አሏህ እድሜና ጤና ይስጣቸው የሳውዲ ፑሊሶች  ይይዟቹሀል 👌👌 ነገሩ ግን አሳፋሪ ስለሆነ ለመፃፍ ፈለኩኝ እንጂ    ሁለተኛ በናተ ምክኛት አንገታቸውን ደፍተው ተነቃቢወችም እዳይሰሩና እዳይለወጡ አደረጋቹሃቸው

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ   አንድ ነገር  ለማስታወስ ነው  ደግሞም የታዘብኩት ነገር ነው "በሳኡድ ,አረቢያ የምትኖሩ ,ኢቃማ ያወጣቹህ እህቶች  ፦ኢቃማ ያወጣቹሁት ራቆታቹሁን "በየሻራው ቆም ገተር ለማለት ነው። ወይ  ፀጉራቹሁን " ተሰርታቹህ ሂና እግርና እጃቹሁን እስከ ቅልጥምሽ" ተቀብተሽ ፣በአጫጪር ሱሪ፣ እና  "በተጠባበቀ ፎስታን  "ለመሽሞንሞን የሙስሊም አገሮችን ለማበላሸት  ፊትናን ለማስፋፋት እድመቻቹህ ነው ወይ" በሺ የሚቆጠሩ ሪያሎችን አፍስሳቹህ ኢቃማ ያሰራቹሁት !! ነገር ግን ዛሬ በየመንገዱ የሚታዩ አንዳንድ ድርጊቶች ልብን የሚሰብሩና እጅግ አሳሳቢ ናቸው። ሀይማኖታችን ያዘዘንን የክብር ልብስ ዘንግተን፣ለአላማችን ንቀት የሚፈጥሩ ነገሮች ውስጥ መግባት ትልቅ ኪሳራ ነው።  ከአመታት ቡሀላ ቤተሰብ ወገን ጋራ ተገናኝቶ ለመምጣት ፣ እዚህም አገር ሳንሳቀቅ ተያዝኩኝ አልተያዝኩኝ ብሎ ከስቀቀን ለመገላገል እና የተገኘውን ስራ ህጋዊ ሆኖ ለመስራት ለብዙ ጥቅማ ጥቅሞች ነው እኮ ኢቃማ!! እስኪ አስቡማ ሀቂቃ አሳፋሪ ነውኮ፣ እደት አላፊ አግዳሚው  እስከ ጉልበትሽ ፣ተገልጠሽ ልብሽን" ገልጠሽ፣ ፀጉርሺን ገልጠሽ ፣ እያየሽ እየለከፈሽ ይሄዳል፣ ሰው እደት እድሜ ልኩን ፋራ ይሆናል፣  ኢቃማ ውውጣት  ለዚህ ፋራ ተግባር ተነሳሺነት  የሚደርግ ከሆነ አታውጡ ያላወጣቹህ እህቶች ይቅርባቹህ 💯✅ አሏህ ሂድያውን ይስጠን ይስጣቹህ አሏህ ከቁጣው ከቅጣትህ ጠብቀን አሏህ በቁርአን እደዚህ ብሎ አዞናል ​يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ذَلِكَ أَدْنَى أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكانَ اللَّهُ غَفُوراً رَّحِيمًا አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሀሪ አዛኝ ነው፡፡ يا أيها النبي قل لأزواجك، وقل لبناتك، وقل لنساء المؤمنين: يُرْخِين عليهنّ من الجلابيب التي يلبسنها حتى لا تنكشف منهن عورة أمام الأجانب من الرجال، ذلك أقرب أن يُعرف أنّهنّ حرائر فلا يَتعرض لهنّ أحد بالإيذاء كما يتعرض به للإماء، وكان الله غفورًا لذنوب من تاب من عباده رحيمًا به አሏህ ሆይ ከሾይጧን ፈተዋ ጠብቀኝ 🤲

نحن نعيش مثل لصقة جرح وعندما يشفون يرموننا وكأننا لم نكن እንደ ቁስል ፕላስተር እየኖርን ነው ልክ ሲሻላቸው እኛ እዳልነበርን አድርገው ልጠው ይጥሉናል።
نحن نعيش مثل لصقة جرح وعندما يشفون يرموننا وكأننا لم نكن እንደ ቁስል ፕላስተር እየኖርን ነው ልክ ሲሻላቸው እኛ እዳልነበርን አድርገው ልጠው ይጥሉናል።

የነቢን ሱና እከተላለሁ ያለ፦ እሳቸውን እወዳለሁ ያለ ፦ሰኞንና ከሚስን ይፁም✅ ሱናን መከተልና እሳቸውን መውደድ ያዘዙትን በመስራት የከለከሉትን መከልከል ፦ብቻና ብቻ ነው ።
የነቢን ሱና እከተላለሁ ያለ፦  እሳቸውን እወዳለሁ  ያለ ፦ሰኞንና ከሚስን ይፁም✅ ሱናን መከተልና እሳቸውን መውደድ ያዘዙትን በመስራት  የከለከሉትን መከልከል ፦ብቻና ብቻ ነው ።

Repost from N/a
⚡️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የትኛውም ቦታ ኢማራት ውስጥ ማንኛውም የአቂዳ ኪታብ የምትፈልጉ ልጆች በዚህ አናግሩኝ በተመጣጣኝ ዎጋ ቤታቹህ ድረስ ይመጣላቹል ፍሪ ደሊበሪ 📥ኢ
⚡️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የትኛውም ቦታ ኢማራት ውስጥ ማንኛውም የአቂዳ ኪታብ የምትፈልጉ ልጆች በዚህ አናግሩኝ በተመጣጣኝ ዎጋ ቤታቹህ ድረስ ይመጣላቹል ፍሪ ደሊበሪ 📥ኢማራት 📥 😄.ዱባይ 😄ቻርጃ 😄.አቡ ዳቢ 😄.አላይን 😄.አጅማን 😄.ራስ አልኬማ 😄.ፉጀራ ደሊበሪ ነፆ ነው ለማዘዝ 📞0527308069  ዋሳብ😎 ⚡️ @Refaya30 ቴሌግራም ⚡️ @Abureyanbot ቴሌግራም

ኸይር በዘራህበት ቦታ ሸር ቢገጥምህ አትደነቅ አንዳዱ መሬት ለእርሻ አይሆንም💯✅
ኸይር በዘራህበት ቦታ ሸር ቢገጥምህ አትደነቅ አንዳዱ መሬት ለእርሻ አይሆንም💯✅

ተጀመረ
አዲስ የኪታብ ደርስ
      📖ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎤በኡስታዝ አቡ ኢምራን የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 🌙በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ  - - ሸር አድርጉት https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d

መጨከን የማይችል ልብ፣ አንድ እንቅፋት መቶ ጊዜ ይመታዋል። “ሰው በሕይወቱ ሁሉንም ማስደሰት አይችልም፤ በመሆኑም አንዳንድ ጊዜ "አይ" ማለት ራስን መጠበቅ ነው። ለሁሉም ነገር "እሺ" የሚል ሰው፣ የሌሎችን ሸክም ተሸክሞ የራሱን ሰላም ያጣል። ደግነት መልካም ነው፤ “ነገር ግን ድንበር ሲኖረው ዋጋው ይጠበቃል። ስለዚህ ልብሽን ጠብቂ ዋጋሽን እወቅ፤ በሚገባውም ጊዜ "አይ" ማለትን ተማሪ። የራሱን ልብ የሚጠብቅ ሰው የሕይወቱን ሰላም ያረጋግጣል።

+4
አበባን ታፈቅራለች✍️ ​تـعـشـقُ الـوَرْدَ وَهْـيَ لِـلْـوَرْدِ عِـطْـرٌ وَحَـنَـانٌ، تَـرْتَـوي بِـالرِّقَّـةِ كَـالزَّهْرَةِ، وَتُـحْـيِي الْـقُـلُوبَ بِنَـصَـاءِ حُـبِّـهَا🌸👑

Repost from N/a
📣 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🕋 🟢ኢንሻአላህ ዑምራ ወደ ማድረግ ህልማችን እየቀረብን ነው። ኒያችን እየተሳካ ነው። በምኞት አንታሰርም፣ በገንዘብ አንገደብም፣ ከኛ የሚጠበቀው ጊዜን በ
📣 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🕋 🟢ኢንሻአላህ ዑምራ ወደ ማድረግ ህልማችን እየቀረብን ነው። ኒያችን እየተሳካ ነው።   በምኞት አንታሰርም፣ በገንዘብ   አንገደብም፣ ከኛ የሚጠበቀው ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፣ መፅሀፉን በአስተውሎት እያጤኑ ማንበብ፣ ፈተናውን በእርጋታ  እየተፈተኑ መወዳደር ብቻ ነው ። በእርግጥም  መሄጃ ቀናችን ሩቅ አይደለም። አላህም እንዲህ ይላል وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَى (٥). {ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡} 📖 የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው። አልሐምዱሊላህ ለጛራ ሒራ  ንባብ ውድድር  ፣ቤተሰብ ፣ጓደኛ፣ እየሆኑ በጀመዓ በጀመዓ እየተመዘገቡ ያሉ ወዳጆች ብዙ አሉ። አሁንም መመዝገብ እና ንባብ መጀመር ትችላላቹ ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ...... ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ 📊🌐 https://sulmahira.et/register?ref=121 ⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 🌟0946248626 🌟0942189967 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓

ተጀመረ
አዲስ የኪታብ ደርስ
      📖ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎤በኡስታዝ አቡ ኢምራን የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 🌙በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ  - - ሸር አድርጉት https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d

⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?

ከረጅም ግዜ ቡኋላ አልሀምዱሊላህ የአብዱል ወሃብ ማም በአካል ተገናኝተን መለያየታችን ናፍቆቱ በእጥፍ ቢሆንም ነገር ግን ተስፋችን በአላህ ፊት በጀነት መገናኘታችን ነው። እኛም እንወድሻለን ኑሪልን አላህ ሁላችንም በጀነት ይሰብስበን🤲

حسبنا الله ونعم الوكيل

Repost from N/a
🟢 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🎉 አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመ
🟢 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🎉 አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ  ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨ በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ   የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ  ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖✨ 📝 የውድድሩ ሂደት 📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት 📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ 📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን 🏆 የሽልማት ዝርዝር 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱 🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻 🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች 📲 ለመመዝገብ https://sulmahira.et/register?ref=121 💻በቴሌግራም ቦት: https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121 🏢 በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት 📞 በስልክ: 0942189967  0946248626 አዘጋጅ: Falah Islamic Organization ከሡልማሒራ ተቋም  ጋር በመተባበር https://t.me/sulmahira_et AZIYARA TOUYRS ( አዚያራ ቱርስ) — የእርስዎን የዑምራ ጉዞ በእምነትና፣ በምቾት የሰከነ ያደርገዋል።

Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ዳዉድ {ዓ. ሳ} ነዉ

✍ ጓደኝነት ። ባንድላይ መሰባሰብ ያስደስታል ብቸኝነት ተገፎ ዉስጥ ሀሴት ይሞላል በሱና ነፀብራቅ ልዩነዉ ያስቀናል ልዩናችሁ ብሌኖቸ ጋደኞቸ የኔናችሁ ኮራትና. ብርታቶቸ በድምፃችሁ ብቻ ናፍቃችሁኝ በአካል ሳገኛችሁ በእጥፉ ሆናችሁብኝ ሳቅ ጫወታ ፈገግታችሁ. ይማርካል ጥርሳችሁ ከበረዶ ያበራል ጋደኝነት በሱና ሲሆን ለካ. ያኮራል ። ✍ አሚየ የኔየዋህ ምርጥ ጋደኛዬ ኑሪልኝ ሁል ግዜ. ነፀብራቅዬ የኔ ሳቂታ ምርጥ አበባዬ እወድሻለሁ የኔልዩ ለአላህ ብዬ ። ደግሞ ሳልነግርሽ 52 እኮነሽ የኔ ነጭናጫ የምር. ጨረቃ እኮነሽ ። የሱናዋ ጀግና ብርቱዋ. እህቴ ብርትት በይልኝ የኔ ልዩ እህቴ በሱና መንገድ ያገኘሁሽ እስተማይሽ እጅግ. የናፍእኩሽ ያንችዉ ነጭናጫ ነኝ. እህትሽ ። ✍ ሶፊየ የኔ የዋህ ሳቂታዋ ኑሪልኝ ሁልግዜም የእዉነት ፈገግ በይልኝ አትከፊ ሁሌ ተደሰችልኝ ስላገኘሁሽ ደስብሎኛል በድንገት ሳይሽ እችጅ. ደስብሎኛል የኔቅመም ፈገግታሽ ይናፍቃል መለየት ባይኖር እንደት ያስደስታል ? ሶፊዬ ኑርልኝ. ደስብሎኛል ያንችዉ ነጭናጫነኝ ። ✍ መለየት በስደት ላይ ተዋዉቆ መገናኘት ሳይጣገቡ በግድ. መለያየት ዱንያ አይደለች ይች ከንቱ ሂወት አላህ ይሰብስበት. በድልቁ ጀነት ። እወዳችሁዋለሁ

Audio from ✍️ክብር ለሴት ልጅ🎀

ተወዳጇ እህታች ሶፊያ አብደሏህ ጋራ ከስንት አመታት ቡሀላ ተገናኘን አልሀምዱ ሊላህ ደስ ብሎኛል የሱና እህቶች ጋራ መገናኘት ግን እደት ያስደስታል✅👑👑🌸🌸
ተወዳጇ እህታች ሶፊያ አብደሏህ ጋራ ከስንት አመታት ቡሀላ ተገናኘን አልሀምዱ ሊላህ ደስ ብሎኛል የሱና እህቶች ጋራ መገናኘት ግን እደት ያስደስታል✅👑👑🌸🌸

Repost from N/a
አስደሳች ዜና 🏆 የሽልማት ዝርዝር 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱 🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻 🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽ
አስደሳች ዜና 🏆 የሽልማት ዝርዝር 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱 🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻 🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ  ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨ በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ   የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ  ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖✨ 📝 የውድድሩ ሂደት 📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት 📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ 📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን 🏆 የሽልማት ዝርዝር 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱 🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻 🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች 📲 ለመመዝገብ https://sulmahira.et/register?ref=121 💻በቴሌግራም ቦት: https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121 🏢 በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት 📞 በስልክ: 0942189967  0946248626 አዘጋጅ: Falah Islamic Organization ከሡልማሒራ ተቋም  ጋር በመተባበር https://t.me/sulmahira_et