الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
الذهاب إلى القناة على Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
2 186
المشتركون
+2824 ساعات
+447 أيام
+45130 أيام
أرشيف المشاركات
አሁን ከየመን ታላቁ አሊም ሸይኽ መሀመድ አል ኢማማም በቀጥታ ስርጭተ ተጋብዘዋል
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=4c423378952f4c2db4
አመላላሽ የእሳት ፍልጣጮች እህህ
በሰዎች መካከል ሰላም እንዲጠፋና ፍቅር እንዲሻክር ወሬ የሚያመላልስ ሰው በኢስላም ነማም ይባላል ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ነማም (ወሬ አመላላሽ) ጀነት አይገባም” በማለት የድርጊቱን አስከፊነት ገልጸውታል። እነዚህ ሰዎች የአላህን ትዕዛዝ በመጣስ በሰዎች መሃል እሳት የመለኮስ ሚና ነው ያላቸው።
2. በማህበራዊ ህይወት፡
አቃጣሪ” ወይም “የሰላም ሌባ
በተለምዶ ቋንቋችን አቃጣሪ ወይም ወዳጅ አላካሽ ልንላቸው እንችላለን በሰዎች ደስታና መግባባት የማይደሰቱ!? የሰዎችን ህይወት ሰልለውና አጣጥመው በመገንጠል ላይ የተሰማሩ የሰላም ሌቦች” ናቸው
3. በባህሪያቸው “ቁንጮ ምቀኞች”
ሁለት ሰዎች ተዋደውና ተከባብረው ሲኖሩ ማየት የሚያማቸውና ያ የተሰጣቸው የፍቅር ጸጋ እንዲጠፋባቸው የሚመኙ በመሆናቸው “ሀሲዶች” (ምቀኞች) ናቸው። ፍቅሩን ነጥቀው እልህና ጥላቻን እስካልተኩ ድረስ እረፍት አያገኙም።
እነሱን የምንገልጽበት አጭር ጥቅስ
“የእሳት ፍልጣጮች” ምክንያቱም ንጹህና አረንጓዴ የሆነውን የሰዎች ፍቅር እንደ እሳት አቃጥለው አመድ ለማድረግ ስለሚሞክሩ ነውከእንደነዚህ አይነት በሰዎች መሃል ገብተው ፍቅርን ከሚያጠፉ ወሬ ከሚያመላልሱና ሰላምን ከሚነሱ “የሰላም ሌቦች” አላህ ይጠብቀን የሰዎችንም ልብ በሀቅ ላይ ያዋድልን
አጠር መጠን ያለች ኮርስ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ሀፊዘሁሏሁ ወረዓ
ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yedaewachannel
https://t.me/yedaewachannel
+1
عَنْ أَنَسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: (انْصُرْ أَخَاكَ ظَالِمًا أَوْ مَظْلُومًا( قَالُوا: يَا رَسُولَ اللَّهِ، هَذَا نَنْصُرُهُ مَظْلُومًا، فَكَيْفَ نَنْصُرُهُ ظَالِمًا؟ قَالَ: تَأْخُذُ فَوْقَ يَدَيْهِ (وفي رواية: تَحْجُزُهُ عَنِ الظُّلْمِ فَإِنَّ ذَلِكَ نَصْرُهُ)
ወንድምህን በዳይም ቢሆን ተበዳይም ቢሆን እርዳው። ሰሃባዎችም "በዳይ ከሆነ እንዴት እንረዳዋለን?" አሉ። ነቢዩም "ከበደሉ (ከሚያጠፋው ስህተት) በመከልከልና በመያዝ ነው እሱን መርዳት ማለት ይህ ነው
የአህለሱና ወልጀመዓ ኡስታዞች እና ሸይኾቻ በዱኒያ ላይ ለኡማው ያላቸው ጠቀሜታ እና ሚና እጅጉን የላቀ ነው
የኡማው መብራቶችና መመሪያዎች
ነቢያት ካለፉ በኋላ ኡማው በጨለማና በውዥንብር ውስጥ እንዳይጠፋ አላህ (ሱ.ወ) ዲኑን የሚጠብቁበትን እውቀት የሰጣቸው ለዑለማኦች ነው። እነሱ የቁርአንና የሀዲስን ትክክለኛ ፍቺ በመረዳት/ ኡማው ቀጥተኛውን መንገድ (ሲራጦል ሙስተቂም) እንዲይዝ ይመራሉ
ዲንን ከቢድዓና ከጥመት ጠባቂዎች
በየጊዜው በዲን ውስጥ የሚፈጠሩ አዳዲስ ፈጠራዎችን (ቢድዓዎችን) የተሳሳቱ አመለካከቶችን እና የጽንፈኝነት አስተሳሰቦችን በዕውቀታቸው በማጋለጥ የኢስላምን ጥራትና ውበት ይጠብቃሉ
. ለልቦች እርጋታና ለመልካም ስነ-ምግባር አርአያዎች
ኡስታዞችና ሸይኾች እውቀትን ብቻ ሳይሆን በተግባር በመተርጎም ለአካባቢያቸው የመልካም ስነ-ምግባር (አኽላቅ) እና የዙህድ (ዱንያን ያለመከጀል) ህያው ምሳሌዎች ናቸው። ሰዎች በዱንያ ፈተና ሲጨነቁ/ በነሱ ምክርና ተግሳጽ ልባቸው ይረጋጋል
ባጭሩ ሊገልጻቸው የሚችል ቃል 📝👑👑 እነሱ “የኡማው መርከቦች ናቸው። ማዕበልና ውዥንብር በበዛበት የዱንያ ባህር ላይ ኡማውን ወደ ሰላሙ የአኺራ ወደብ የሚያሻግሩ የአላህ ታማኝ ባሮች ናቸውአላህ ባሉበት ይጠብቃቸው/ እድሜያቸውንና እውቀታቸውን በበረካ ያርዝምላቸው/ እኛንም ከእነሱ እውቀት ተጠቃሚዎች ያድርገን📝📝
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
👉 የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ ዋጋቸው 💵
👉5k subscribers 3000 birr
👉6k subscribers 3500 birr
👉7k subscribers 4000 birr
👉8k subscribers 4500 birr
👉9k subscribers 5000 birr
👉10k subscribers 6000 birr
🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን ✨
በኮቻ ምድር ላይ በአንሷር መስጂድ ላይ
የ-የመን ሙሓዲስ ዛሬ በኮምቦልቻ።
🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁
ሸይ ዐሊ አል -ራዚህ ሀፊዘሁላህ መተዋል ሲሉህ፣
ውስጥህስ ምን አለ ?ምንስ ተሰማህ??
ይሄ ብቻ አይደለም ታላቁ አባታችን
ያ"ፈዲለቱ ሸይኽ ሙሳ አል-ቀጧን
አብረው አሉልህ።🖊
በወሎ ምድር ላይ ኮምቦልቻ ከተማ፣
ይሄን ታላቅ ብስራት ዜናውን ስንሰማ፣
ከውስጣችን ገባ የአንድነት ማማ።
እስኪ ከየት ከየት የተውጣጡ ናቸው፣
ከአሶሳ ምድር ከውቧ ከተማ፣
ደግሞም ወጣ ብሎ ከሸጊቱ አዳማ፣
ከመዲናች ላይ ከሸገር ከተማ፣
ከወደ ሰሜኖች ከራያ፣ቢስቲማ
መርሳና 'ወልዲያ ፣ቀጠለ ወርጌሳ፣
ደሴ እና ኮምቦልቻ እስኪ እነሱን ላውሳ፣
ወግዲ ፣ከላላ ከቦረና መስመር፣
ብቅ ብየ ቃኘሁ ከሁሴን አሊ አገር።
ይለያል ፣እጅጉን "ወንዲማማችነት፣
ተውሒዲን ሲሰብኩ ቁመው በአንዲነት።
ሸይኾቻችን እና ኡስታዞቻችን
ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ፣ሸይኽ ሙሀመድ መኪን፣
ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ፣ሸይኽ ሙሀመድ ሁሴን
ሸይኽ ሙሀመድ አሚን እስኪ አውሳልኝ
ደግሞ ሸይኽ አህመድ አወቀን።
እንዲህ እንዲህ እያልን እያስተዋወቅን፣
ከነብሮቹ መንደር ከሚሴ ዘለቅን።
ጥራ ስማቸውን ሸይኽ አወል አህመድ ብለህ፣
ኡስታዝ ኸድር አህመድ በል ደግሞ አስከትለህ፣
እኔ ልቀጥል ነው አዳምጥ ዝም ብለህ፣
ሸይኽ ሀሰን አሊ ቃዲ ፣ሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ፣
ገና ስላልጨረስኩ ፣አንተ እዳትፈዝ፣
የሶላሁዲን አባት ሸይኽ ሁሴንን አውሳ፣
ኡስታዝ አወል አህመድ በል ደግሞ ከመርሳ፣
ሁለቱን ከደሴ ሸይኽ በድሩ ዩሱፍ ከሸይኽ ዒሳ ጋራ እስኪ አንድ ላይ አንሳ።
ሸገር ላይ ሂድ እና አውሳልኝ አንድ ሰው፣
ያንን ጀግና ዳኢ እስኪ ስሙን ላውሳው፣
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ደግመህ ደግመህ
በለው።
አለ ጀግና ኡስታዝ የጎንደሮች ፍሬ፣
እስኪ ላውሳ ደግሞ እሱንም ጨምሬ፣
የተሳለ ነው :የተቀጣጠለ እንደ ፍም እሳት፣
ያ ወጣቱ ዳዒ የኢምራን አባት።
በኢሞ ሰፈር ላይ የሚንቀሳቀሱ ብዙ ጀግኖች አሉ፣
ስማቸውን ካልከኝ ላስተዋውቅህ አሉ፣
ኡስታዝ አቡል መአሊ ደግሞም አቡ ሂባ
ስልህ ይባላሉ።
አለን ደግሞ ጋሸ የብዕሩ ባላባት፣
እስኪ አውሱልኝ ስሙን የፋሩቅን አባት።
ኑረዲን ይባላል እውነተኛ ኑር፣
አላህይ ይጠብቀው በደስታ ይኑር።
ሁሉንም ለማውሳት፣ፅሁፌ ረዘመ
እወቁልኝ ዝሮ ሀሳቤ በጭራሽ
እንዳላከተመ።........
🔤"የረዩ ማም🖊🖊🖊
https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1
Repost from ዳዕዋ ሰለፍያ በሶባ(አሸዋዉ) ቢላል መሥጅድ★✈
ኮቻ አንሷር መስጅድ
ሸይኽ ሙሀመድ ገዛል ገብተዋል።
t.me/Sobabilalmesjid?livestream=80e3efbea4f59e6d87
የዛሬው ከባድ ቀን ያልፋል ከአላህ እዝነት ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጥ።
ጠንካራ ሁን አላህ ለአማኝ ባሪያው የማይችለውን ጭንቀትና ፈተና በፍጹም አያሸክመውም።
የዚህች ዓለም ፈተና አጭር ነው ዘላቂውና ፍጹሙ ደስታ ያለው ጀነት ውስጥ ነው።
የመጀመሪያው የኮርስ ኪታብ ተጀምሯል
ሸር አድርጉ ኪታቡ ለሌላቸው
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=b20f30b82acf515334
ሁሉንም በማንበብ ሸር እድታደርጉት የቻናል ባለቤቶች የጥመት አጃወች ይሄንን ኮርስ ይከታተሉት አቦ
📢 ታላቅ ጥሪ ለበጎ ፈላጊዎች በሙሉ! ከኮምቦልቻው የዳዕዋ ማዕድ አይርቀቁ!
እህትና ወንድሞች!
በአሁኑ ሰዓት በኮምቦልቻ እየተሰጠ ያለው ተከታታይ የኮርስ ፕሮግራም የዲን እውቀት የሚቀሰምበት የሱና ብርሃን የሚፈነጥቅበት ትልቅ ማዕድ ነው። ሆኖም ግን ይህንን ወርቃማ አጋጣሚ በቀጥታ ስርጭት (Live) እየተከታተሉ ያሉት ሰዎች ቁጥር ገና 300 እንኳ አልሞላም። ይህ ቁጥር ከእውቀቱ ትልቅነትና ካለንበት የኡማው ፍላጎት አንጻር ሲታይ እጅግ አናሳ ነው።
✍👌👇
ለተከበራችሁ የሱና እህትና ወንድሞቼ (ሰለፊዮች)፦
የእውቀት መድረኮችን በሰው ኃይል ማድመቅ ሼሮችን በማብዛት ጥሪው ለሁሉም እንዲደርስ ማድረግ የሁላችንም ኃላፊነት ነው። ላይቭ ላይ በመገኘትና ፕሮግራሙን ከፍ በማድረግ የዳዕዋው ደጋፊ እንሁን!
✍👌👇
ከአቂዳ መስመር ዘንበል ላላችሁና እውነታውን ማወቅ ለምትፈልጉ ወገኖቼ
ስለ ሰለፊያ ዳዕዋና ስለ ትክክለኛው የእስልምና መስመር ከሩቅ ቆሞ ከሚወራው ወሬ ይልቅ ራሳችሁ በመድረኩ ላይቭ ላይ በመገኘት እውነታውን በምስክርነት ስሙ። እውቀት በጥላቻ ሳይሆን በማዳመጥና በመረዳት ነው የሚገኘው።
✍👌👇
ለአህባሽና መሰል አንጃዎችም ጭምር የቀረበ ጥሪ
ወደዚህ የላይቭ ፕሮግራም ጎራ ብላችሁ የሚቀራውን ኪታብ የሚተነተነውን የአቂዳና የሐዲሥ ትምህርት በረጋ ያለ መንፈስ አድምጡ። እውነተኛው የነብዩ ﷺ እና የሰሐባዎች መንገድ ምን እንደሆነ ሱና እና ቢድዓ እንዴት እንደሚለዩ በምስክርነት ለመረዳት ይረዳችኋል። በሩ ክፍት ነው ገብታችሁ እውነትን በገዛ ጆሯችሁ መዝኑ!
💡 ይህንን መልዕክት የምታነቡ በሙሉ
ሊንኩን ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ፣ ለግሩፖችና ለቻናሎች በሰፊው አጋሩ (ሼር አድርጉ)። የላይቭ ተከታታዩን ቁጥር በማሳደግ የኸይር ነገር ተካፋይ እንሁን!
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ፣ የሰራውን ያህል አጅር አለው።"📌 ወደ ላይቭ መከታተያ ሊንኩ ለመግባት ይጫኑ
Repost from Ale Amana Online Academy
📣አሸላሚ ቻሌንጅ በድጋሚ 💰
😀አሰላሙ አላይኩም 👑
ውድድሩ የሚሆነው JOIN ማስደረግ ነዉ የግል ሊንክ ይሰጣቹሃል በራሱ ስለሚቆጥር ምንም ማጭበርበር የለም እስላም ብቻ ነዉ የምትጋብዙት መልካም ዕድል
🌸እሱም የሚሆነው
🔥አንደኛ ለወጣ 1️⃣0️⃣0️⃣0️⃣
🔥ሁለተኛ ለወጣ 6⃣0⃣0⃣
❤️🔥ሶስተኛ ለወጣ 4⃣0⃣0⃣
ብር ይሸለማሉ
https://t.me/Quran_Offic
🗓ሐሙስ ማታ ያልቃል ሁላቺሁም ተሳትፍ 💸
🎁 ውድድሩን ለመሳተፍ @Abu_Nueym ስማቺሁን ብቻ ንገሩን ስትመጡ
ያላ ግቡ በናት 🕶🕶 ግቡና ተከታተሉ ስራችንን እየሰራን እንከታተል 👆👆👆📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ገ
ብ
ቷ
ል
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=b20f30b82acf515334
ሸይኽ ሀሰን ቆሚቻ አል_ ኸሚሴ ሀፊዘሁሏህ 🎧🎧📖📖
እደት ደስ ይላል ያረቢ
የዚህ ሰውየ የቴሌግራም ቻናል ካላቹህ በአላህ በውስጥ ላኩልኝ💧💧
