ar
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الذهاب إلى القناة على Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
2 151
المشتركون
-224 ساعات
+367 أيام
+41730 أيام
أرشيف المشاركات
​ ይቺ አለም! ​ዱኒያ ማለት.. ልክ በጉዞ ላይ እንዳለ መንገደኛ ናት :: ለአፍታ ጥላ ለመፈለግ ከ ዛፍ ሥር ትቀመጣለህ ከዚያ ግን ያንን ጥላ ትተህ መሄዱ የማይቀር ነው::💧 ​የሚገርመው... እዚ
​         ይቺ አለም! ​ዱኒያ ማለት.. ልክ በጉዞ ላይ እንዳለ መንገደኛ ናት :: ለአፍታ ጥላ ለመፈለግ ከ ዛፍ ሥር ትቀመጣለህ  ከዚያ ግን ያንን ጥላ ትተህ መሄዱ የማይቀር ነው::💧 ​የሚገርመው... እዚህ ምድር ላይ ዘላለም የምንኖር ይመስል በጣም እንጨነቃለን እንታገላለን እንሮጣለን ... ግን መጨረሻችን ባዶ እጃችንን መመለስ ነው:: ... በዚህ ዓለም ላይ ምንም ያህል ብንደሰት  እውነተኛውና ዘላቂው ደስታ ያለው አኼራ ላይ ብቻ ነው! አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

​የትዳር አጋርን ከልጆች ወይም ከሰው ፊት ማክበር የራስን ክብር ከፍ ማድረግ ነው። ወንድ ለሚስቱ ሲያደምጥና ሲያከብር  ልጆቹም ያንን ታዛዥነትና ፍቅር ይወርሳሉ። ​ማንኛውም ሰው የራሱ ክብር እንዳለው ሁሉ  የሌላውን ክብር የመጠበቅ ግዴታ አለበት። ክብር በጋራ ሲከበር ብቻ ትዳርም ማህበረሰብም ሰላማዊ ይሆናል              አዩሀረጁል ሚስትህን ከልጆቺህ ፊት ድምፅህን እንኳን ከፍ እንዳታደርግ ዋ አንተ ስታከብራት ልጆቹም ያከብሯታል እኔን ግርም እሚለኝ አንዳንድ ወንዶች እነሱ ከሰው ፊት ሚስታቼው እንዳትናገራቼው ይፈልጋሉ እነሱ ግን ከሰው ፊት ሲያመናጭቁ አያፍሩም ማንኛውም ሰው ክብሩ ላይ አይደራደርም የእናንተ ክብር እንዳይነካ እንደምፈልጉ የሴቶችንም ክብር ማክበር ግድ ነው ወደዳችሁም ጠላቺሁም ይህ በባል እና በሚስት ቢቻ አይገደብም ማንኛውም ሰው በሰው ክብር ላይ መረማመድ የለበትም ። ኢላሂ ከሚከባበሩት አርገኝ

➤አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ 🌹➥ቁርአንን በተጅዊድ ማስተካከል የተቸገራችሁ መቼ ነው ቁርአንን አስተካክየ የምቀራው ብላችሁ ያሠባችሁ የተጨነቃችሁ መርከዛችን ዳሩል ሀድስ ለሁለት ተከታታ
➤አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ 🌹➥ቁርአንን በተጅዊድ ማስተካከል የተቸገራችሁ መቼ ነው ቁርአንን አስተካክየ የምቀራው ብላችሁ ያሠባችሁ የተጨነቃችሁ መርከዛችን ዳሩል ሀድስ ለሁለት ተከታታይ ወራቶች የሚሠጥ የተጅዊድ ትምህርት ስልጠና አዘጋጅቶልዎታል ➥➤በዚህም ስልጠና የሚሠጡ ትምህርቶች ◆1.መኻሪጀል ሁሩፍ ◆2.ሲፋቱል ሁሩፍ ◆3.የቃዒዳ ደርሱል አወል ስልጠና ◆4.ሌሎችን የተጅዊድ ህግጋቶች ይሠጣሉ በእነዚህ አጭር ቀናቶች የተጅዊድ ህግጋቶችን መከታተል ከፈለጉ ይመዝገቡ ይማሩ ➥➤ስለዚህ ለመመዝገብ መስፈርት ◆1.ሙጧለዓ ማድረግ የሚችል ◆2.ወርሀዊ ክፍያ መክፈል የሚችል ◆3.በሠዓት መገኘት የሚችል 🔰🌹ማሳሰቢያ:-ፈተናቸውን ተፈትነው ከዘጠና በላይ ላመጡ ተማሪዎች ሠርተፊኬት(ኢጃዛ)የምስክር ወረቀት  ይሠጣል◀◀◆ ➲➢ለመመዝገብ ከታች ባለው ዩዘር ኔም ይመዝገቡ ➤ወንዶች ለመመዝገብ 👇👇👇 @abu_Mahirah @abu_Mahirah ➤ሴቶች ለመመዝገብ 👇👇👇 @Umuomer85 @Umuomer85 ወደቻናሉ ለመቀላቀል 👇👇👇 https://t.me/Muhammed_bnu_abdillah

አይ ሞት !! ​ቀን በቀን ሳናዉቀዉ ዕድሜያችን እየገፋ ወደ ሞት እየሄድን ነው፤ አንድ ቀን መድረሳችንም የማይቀር እውነት ነው። ዋናው የሚያሳስበን መቼ ነው የምንደርሰው ሳይሆን፣ «ከሞት በኋላ ምንድነው የሚጠብቀን?» የሚለው ጥያቄ ነው። الْمَوْتُ بَابٌ وَكُلُّ النَّاسِ دَاخِلُهُ فَلَيْتَ شِعْرِي بَعْدَ الْبَابِ مَا الدَّارُ؟

🧷የሚያጽናናሽ ሁሉ ራሱ ቁስል የሌለበት አይደለም" የሚሰጥሽም ሁሉ ከአንቺ የበለጠ ያለው ሰው አይደለም መስጠት ገንዘብ ወይም ንብረት ብቻ መካፈል አይደለም፤ አንዳንድ ሰዎች የቀራቸውን ትዕግሥት ያካ
🧷የሚያጽናናሽ ሁሉ ራሱ ቁስል የሌለበት አይደለም" የሚሰጥሽም ሁሉ ከአንቺ የበለጠ ያለው ሰው አይደለም መስጠት  ገንዘብ ወይም ንብረት ብቻ መካፈል አይደለም፤ አንዳንድ ሰዎች የቀራቸውን ትዕግሥት ያካፍሉሻል በልባቸው የቀረውን ተስፋ ይሰጡሻል ከራሳቸው ረጅም ሀዘን በፊት የመጨረሻዋን ፈገግታ እንኳ ከአንቺ ጋር ይካፈላሉ " ስለዚህ ለሚያሳዩሽ ፍቅርና ደግነት አክብሮት ስጪ' «ያ በእውነት ውድ ነውና» https://t.me/https_Aselefya

የማይታለፍ የለም በአሏህፍቃድ አሁን እየገጠመሽ ያለው ፈተና እንደማንኛውም ቀደም ብለው እንዳለፉት በጊዜ ሂደት መፍትሄ ያገኛል። አላህ የሰጠሽ ጥንካሬ ማንኛውንም ችግር ለመቋቋም በቂ ነው። ​ መታገል
የማይታለፍ የለም በአሏህፍቃድ አሁን እየገጠመሽ ያለው ፈተና እንደማንኛውም ቀደም ብለው እንዳለፉት በጊዜ ሂደት መፍትሄ ያገኛል። አላህ የሰጠሽ ጥንካሬ ማንኛውንም ችግር ለመቋቋም በቂ ነው። ​
መታገልሽ ራሱ ታላቅነት ነው በስደት አለም ውስጥ መኖር ብቻውን ትልቅ መስዋዕትነት ነው። በየቀኑ የምታሳዪው ፅናት የአላህን ውዴታ የምታገኚበት የትግል ሜዳሽ ነው።

የቂረዓት ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ተ         ጀ                   መ                              ረ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Asslfyaa https://t.me/Asslfyaa

የቂረዓት ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ☎️ በኡስታዝ አደም ኢብራሂም ሀፊዘሁሏህ ተ         ጀ                   መ                              ረ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ ለእህቶች ብቻ https://t.me/Asslfyaa https://t.me/Asslfyaa

🔛ለ ሱና ተከታዮች መልካም ዜና❓ አዳዲስ ሙደራና ቂርዓት የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።

ቁረአን ተፍሲር  ቀጥታ ስርጪት  ተጀምሯል   ግቡ  ጀሚዓን  ተከታተሉ  ትጠቀማላቹህ 👇👇👇  ለሌሎችም ሸር አርጉት  https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

لا اله الا انت سبحانك اني كنت من الظالمين ወደየት ወደየት ነው💦💦 በአሏህ

لا حول ولا قوة الا بالله እንዲህ አይነቱ የቅጥፈት መንገድ ገደቡ ካልተበጀለት የወደፊቱ ትውልድ ከእውነተኛው የኢስላም መንገድ እጅግ እንዲርቅ ያደርገዋል                አላህ የፈጠረውን ፍጡር ወደ ፈጣሪነት ደረጃ ማሳደግ ትልቅ የጀህልና (የድንቁርና) ጥግ ነው      እነዛ ከእኛ በፊት  በተለያዩ የቅጣት አይነቶች የተጠፉት በአሏህ ላይ ድንበር በማለፋቸው ነው?! ይህንን ድርጊት በግልጽፅየሚቃወም ሰው በዙሪያዎ ይኖር ይሆን? ወይስ ሁሉም ሰው በግርምት ወይም በዝምታ ነው የሚያየው? በጣም ነውኮ  ለመስማት የሚከብደው ወሏሂ   እነሱ ጠሩት    ተው ማለት ሲገባ  እደት  ደስ ይለኛል ይላል ሙሀይም       "ሰውን ከፍ ከፍ ከፍ ማድረግ የሚስከትለው ሙሲባ  ፈተና ቀላል አይደለም?! لَا تُطْرُونِي كَمَا أَطْرَتِ النَّصَارَى ابْنَ مَرْيَمَ، فَإِنَّمَا أَنَا عَبْدُهُ، فَقُولُوا: عَبْدُ اللَّهِ وَرَسُولُهُ ክርስቲያኖች የመርየምን ልጅ (ዒሳን) ከፍ እንዳደረጉት እናንተም እኔን  (ከፍ አታድርጉኝ)  እኔ የአላህ ባሪያ ነኝና ስለዚህ የአላህ ባሪያ እና መልእክተኛው' በሉኝ (ቡኻሪ ዘግበውታል)

بعد الزواج بأسبوع، سأل الزوج زوجته: "هل تزوجتني لأنني غني، أم لأنني وسيم، أم لأنني ذكي؟" نظرت إليه زوجته بابتسامة وقالت: "تزو
بعد الزواج بأسبوع، سأل الزوج زوجته: "هل تزوجتني لأنني غني، أم لأنني وسيم، أم لأنني ذكي؟" نظرت إليه زوجته بابتسامة وقالت: "تزوجتك لأنني كنت أريد أن أضحك طوال حياتي!" منقول ከተጋቡ አንድ ሳምንት በኋላ ባልየው ሚስቱን እንዲህ ሲል ጠየቃት ያገባሽኝ ሀብታም ስለሆንኩ ነው ወይስ ቆንጆ ስለሆንኩ። ወይስ ብልህ ስለሆንኩ ነው አላት ​ሚስትየው ፈገግ ብላ እያየችው እንዲህ አለችው። ያገባሁህ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ እንድስቅ ፈልጌ ነው አለቺው ።
እሱ የጠየቃት ሀብት ቁጂና  ብልህ  ?!
              ከሱ ጥያቄ የሷ መልሷ ብልጧ ሚስት 👏👌 በህይወት ውስጥ ሀብት ያልቃል ውበት ይረግፋል  ብልህነት ደግሞ በጊዜ ሂደት በሌላ ይተካል። ነገር ግን "ሳቅ" (ደስታ) በትዳር ውስጥ ዘላቂ መሠረት ነው። ስለዚህ ወይዘሪት እጅግ ብልህ ሆና ነው የመለሰችው  ምክንያቱም ​ባሏን በገንዘቡ ወይም በመልኩ ብትመርጠው  ነገሩ ቢቀየር ትዳሩ ሊናጋ ይችላል ኢላሂ ብስል አርገኝ በይ

ኢቶ እያለን ሳውድ ብር እንድህ የሚበቅል ነበር የሚመስለን 😂 ቁምነገር ቤተሰቦቸን ስሰናበታቸው 2 አመት ብቻ እመጣለሁ ብየ መጣሁ ግን አመቱ ከመርዘሙ እየጠፋኝ ነው እነሱም ትልልቅ ሆኑ ልዳማ ብቻ
ኢቶ እያለን ሳውድ ብር እንድህ የሚበቅል ነበር የሚመስለን 😂 ቁምነገር ቤተሰቦቸን ስሰናበታቸው 2 አመት ብቻ እመጣለሁ ብየ መጣሁ ግን አመቱ ከመርዘሙ እየጠፋኝ ነው እነሱም ትልልቅ ሆኑ ልዳማ ብቻ ያረብ ሞት አለና በግዜ አገናኘን💦 የብሩን ቦታ አጣሩ አለበት እሰደዳለሁ ውነት በቅሎ ከሆነ✍

ወላጆችህ ልክ እንደ እድሜ ናቸው አይደጋገሙም እናም ሳታጣቸው በፊት ተንከባከባቸው💦 የወላጆች የዕድሜ ዘመን እንደ ሰዓት ቀሮ እየሄደ ነው። መውደድ) መሳም) ማክበርና ለነሱ የሚገባውን ጊዜ መስጠት
ወላጆችህ ልክ እንደ እድሜ ናቸው አይደጋገሙም እናም ሳታጣቸው በፊት ተንከባከባቸው💦 የወላጆች የዕድሜ ዘመን እንደ ሰዓት ቀሮ እየሄደ ነው። መውደድ) መሳም) ማክበርና ለነሱ የሚገባውን ጊዜ መስጠት አሁን እንጂ ወደፊት የሚባል ነገር የለውም። በዓለም ላይ ብዙ ነገር ሊገዛ ወይም ሊተካ ይችላል የወላጅ ፍቅርና መኖር ግን ተወዳዳሪ የለውም እህ ያአሏህ በስደት ተለያይተን እስከመቸነው የምንጦራቸው ኢላሂ💦

ቁረአን ተፍሲር  ቀጥታ ስርጪት  ተጀምሯል   ግቡ  ጀሚዓን  ተከታተሉ  ትጠቀማላቹህ 👇👇👇  ለሌሎችም ሸር አርጉት  https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

ጥያቄ ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ➦ በቁርአን ዉስጥ ስንት ሱራህ አለ ?
ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው! ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ለራስ  ማሰብ  ማስተዋል  እንጂ  ራስ ወዳድነት አይደለም ። ራሱን የማይወድ ሰው። ሌላውንም አይወድም።  ራስሺን ተንከባከቢ ። ለራስሽ ጊዜ ስጪ  ራስሺን አድምጪ  ለአሏህ ሲቀር  ለማንም ራስሺን ዝቅ አታድርጊ ። በልጠሽ ተገኚ ያኔ ሁሉንም ነገር ታገኘዋለሽ። https://t.me/Asslfyaa