ar
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الذهاب إلى القناة على Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
2 159
المشتركون
+424 ساعات
+1877 أيام
+39830 أيام
أرشيف المشاركات
🕶🕶ኧረግ ምድነው የሚለጥጣቹህ 🤛🤛 ታረጋላቹህ ወለላ ሆሆ ፍክክሩ እደቀጠለ ነው ያላ ነካ ነካ አድርጉ እደ እ እኔ በቻናልኳ የሚፕስትልኝ ልጣ አታበሳጩኝ ምድረ ምቀኛ

https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605 ጎበዝ ላይክ አርጉኝ ውድድር ነው 👍👍🥇

ዛሬ ዓርብ (ጁሙዓ) ነው ዱዓ ተቀባይነት ያለው ታላቅ ቀን ነው። እኔንም በዱዓቹህ አትርሱኝ 🤲 ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል በጁሙዓ ቀን ውስጥ አንድ ሰዓት አለች ሙስሊም ባሪያ ያንን ሰዓት አግኝቶ በአላህ ዘንድ የፈለገውን ነገር ቢለምን አላህ ይሰጠዋል። ብዙ ዑለሞች ያ ሰዓት ከአስር በኋላ እስከ መግሪብ ድረስ እንደሆነች ይናገራሉ። اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ مِنَ الْخَيْرِ كُلِّهِ عَاجِلِهِ وَآجِلِهِ، مَا عَلِمْتُ مِنْهُ وَمَا لَمْ أَعْلَمْ አላህ ሆይ፣ እኔ ያወቅኩትንም ያላወቅኩትንም የቅርቡም የሩቁም ኸይር ሁሉ እለምንሃለን اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ አላህ ሆይ.እኔን. ወላጆቼን.እና ሙእሚን ወንዶችንና ሴቶችን ይቅር በል። اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ጌታችን ሆይ በዚህ ዓለም መልካም ነገርን፣ በመጨረሻውም ዓለም መልካም ነገርን ስጠን ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን። በዚህ ዱዓ ውስጥ ሁሉም ነገር አለበት  ሪዝቅ  ጤና  ጀነት  ሁሉም።  ሁሌም እናዘውትረው ኢንሻአሏህ https://t.me/al_qewlu_as_sedida

ሶለዋት ማውረድ እናብዛ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ‏ (أكثروا الصلاة عليَّ يوم الجمعة وليلة الجمع فمن صلى عليَّ صلاة صلى الله عليه عشراً) ‏ 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ ፏያለ ጁሙአ ይሁንላችሁ 🌸🌸

#ባል መሆን ትዳር መያዝ ብቻ አይደለም ።  #ሚስትህ በአንተ ዘንዳ አማን ሰላም ሲሰማት  ከአንተ ውጪ ሌላ መጠጊያ አትፈልግም ፍች አትጠይቅህም ከቶም ከጎኗ እዳትርቃት ትፈልጋለች ትዳር የሁለት ሰዎች ህብረት ብቻ ሳይሆን የልቦች ጥገኝነትና የነፍሶች መተሳሰር ነው። እውነተኛው የባልነት ክብደት የሚመዘነው በሀይል ወይም በስልጣን ሳይሆን ለሚስትህ የህይወት ማዕበል ፊት የምትቆምላት የፁኑ መጠጊያ ታማኝነት ነው።

Repost from N/a
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃‍♂‍➡️
📌1k Subscribers ✅ 📌5k Subscribers ✅ 📌10k Subscribers ✅ 📌15k Subscribers ✅ 📌20k Subscribers ✅ 📌25k Subscribers ✅ 📌30k Subscribers ✅
ከ 1000 በታች አንቀበልም ❤️‍🔥 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @FaizDS @FaizDS ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ

ቤተሰብ ላይክ አርጉኝጂ እ አቤት አቤት ምቀኝነት 🤨 🕶🕶 ባገኛቹህ .... ይከናወን ነበር ጉዳዩ ✅ ያላ 1 ኛ ባሎጣኳን 3 ድረስ ብወጣ እ
ቤተሰብ ላይክ አርጉኝጂ እ አቤት አቤት ምቀኝነት 🤨 🕶🕶 ባገኛቹህ .... ይከናወን ነበር ጉዳዩ ✅ ያላ 1 ኛ ባሎጣኳን 3 ድረስ ብወጣ እ

#ቢራቢሮ የፈለገ ብታምር እሷን ለመያዝ ብለህ ተከትለሃት አትሩጥ። ዝም ብለህ ግቢህን በአበባ #አስውብ በራሷ ጊዜ ትመጣለች።# ቢራቢሮን ለመያዝ መሮጥ አያስፈልግም። አንተ ብቻ ግቢህን በአበባ አስውብ
#ቢራቢሮ የፈለገ ብታምር እሷን ለመያዝ ብለህ ተከትለሃት አትሩጥ። ዝም ብለህ ግቢህን በአበባ #አስውብ በራሷ ጊዜ ትመጣለች።# ቢራቢሮን ለመያዝ መሮጥ አያስፈልግም። አንተ ብቻ ግቢህን በአበባ አስውብ፣ እሷ በራሷ ትመጣለች። ፍቅርን፣ ስኬትን፣ ደስታን ከኋላቸው እየሮጥክ አትደክም። ራስህን አስውብ ሁሉም ነገር ወደ አንተ ይመጣል። https://t.me/al_qewlu_as_sedida

#ከለበሱ_አይቀር_እንደዚህ_ነው!! ~~~ #እህቴ ሆይ ይህንን የመሰለ ያማረ አለባበስ ልበሽ እና ዲንሽንም ክብርሽንም ጠብቂ ለሌሎችም አርአያ ሁኚ #ሸይጣን እና #የሰው_ተኩላዎች ምንንም ክፍተት እንዳ
+1
#ከለበሱ_አይቀር_እንደዚህ_ነው!! ~~~ #እህቴ ሆይ ይህንን የመሰለ ያማረ አለባበስ ልበሽ እና ዲንሽንም ክብርሽንም ጠብቂ ለሌሎችም አርአያ ሁኚ #ሸይጣን እና #የሰው_ተኩላዎች ምንንም ክፍተት እንዳያገኙ!! ምክር_ለተከበረችው_እህቴ የንግስቶች ንግስት የእንቁዎች እንቁ፣ ሂጃብን ስትለብሽ ውበትሽ መድመቁ፣ አንቺ በሂጃብሽ፣ነሽ የተከበርሽ፣ እውነት እልሻለሁ ሁል ጊዜም እንቁ ነሽ፣ ስለዚህ ልበሽው ሞት እስኪመጣብሽ፤ አልሃምዱሊላህ በሂጃብ ላስዋበን ጌታ። ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ ከተራቆቱትም አትሁኚ። ታድላ ብዬ የምቀናባ ሴት የለችም ምናልባት ከኔ በተሻለ መንገድ ለአላህ ባርያ በሆነች ሷሊህ ሴት ብቶን እንጂ..... አላህ ሆይ በፍቅርህ ሙላን በመንገድህ አፅናን https://t.me/Nurasuna_alkelimetutoyba_sedeka 𝐙. 𝐍✍

🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺 📢 بُشْرَى سَارَّةٌ لِجَمِيعِ طُلَّابِ الْعِلْمِ! بِفَضْلِ اللَّهِ تَعَالَى، يَسُرُّنَا
🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺 📢 بُشْرَى سَارَّةٌ لِجَمِيعِ طُلَّابِ الْعِلْمِ! بِفَضْلِ اللَّهِ تَعَالَى، يَسُرُّنَا إِعْلَامُكُمْ عَنْ إِقَامَةِ دَوْرَةٍ عِلْمِيَّةٍ مَكَّثَفَةٍ لِمُدَّةِ شَهْرٍ كَامِلٍ عَبْرَ الْإِنْتَرْنِت لِقِرَاءَةِ وَتَدَارُسِ الْكُتُبِ الْعِلْمِيَّةِ. فُرْصَةٌ ذَهَبِيَّةٌ لِزِيَادَةِ حَصِيلَتِكُمُ الْعِلْمِيَّةِ وَالدِّينِيَّةِ وَأَنْتُمْ فِي بُيُوتِكُمْ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ! --- 📚 الْكُتُبُ الْمُقَرَّرَةُ وَالأُسْتَاذَانِ الْفَاضِلَانِ: 1️⃣ الأُسْتَاذُ أَبَلُ خُبَيْب 📖 الْكِتَابُ: *الْفِرْقَةُ النَّاجِيَةُ وَالطَّائِفَةُ الْمَنْصُورَةُ* ✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ جَمِيل زَيْنُو (رَحِمَهُ اللَّهُ) 2️⃣ الأُسْتَاذُ أَبُو عِمْرَان مُرَاد 📖 الْكِتَابُ: *نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ* ✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ سَعِيدُ بْنُ عَلِيِّ بْنِ وَهْفٍ الْقَحْطَانِيُّ (رَحِمَهُ اللَّهُ) --- ⏰ مَوَاعِيدُ وَنِظَامُ الدُّرُوسِ: * 📅 الأَيَّامُ: مِنْ السَّبْتِ إِلَى الْخَمِيسِ (يَوْمِيًّا مَا عَدَا الْجُمُعَةَ) * 🕒 التَّوْقِيتُ: مِنْ السَّاعَةِ 2:00 إِلَى 3:00 لَيْلًا (بِتَوْقِيتِ إِثْيُوبِيَا) * ⏱ مُدَّةُ الدَّوْرَةِ: شَهْرٌ وَاحِدٌ فَقَطْ * 📱 الْمَكَانُ: عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ --- 📌 لِلتَّسْجِيلِ وَلِلْمَزِيدِ مِنَ الْمَعْلُومَاتِ: * 📩 التَّوَاصُلُ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ: @[ @Abushura12 ] *سَاهِمُوا فِي نَشْرِ الْخَيْرِ، فَـ"الدَّالُّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِهِ"* https://t.me/sobabilelmesjide/10751 https://t.me/sobabilelmesjide/10751 ------------➵➵➵➵---------------------------- 🌺 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌺 📣 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ!
በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ፣ ለቀልብዎ ሰኪና የሚሆን የአንድ ወር ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ኮርስ አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበት
ቦታ ሆነው በቴሌግራም የዲን እውቀትዎን የሚያስፉበት ወርቃማ እድል! 📚 የሚቀሩ ኪታቦች እና የሚያቀሩ ኡስታዞች፦ 1️⃣ ኡስታዝ አቡል ሁበይብ 📚 ኪታብ፦አል-ፊርቀቱናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ (ረሂመሁላህ) 2️⃣ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሙራድ 📖 ኪታብ፦ኑሩት-ተውሒድ ወዙሉማቱሽ-ሽርክ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሰዒድ ኢብኑ አሊ ኢብኑ ወህፍ አል-ቀህጣኒ (ረሂመሁላህ) ⌚️ የቂርአቱ ፕሮግራም እና ሰዓት፦ • 🗓 የሚሰጥባቸው ቀናት፦ ከቅዳሜ እስከ ሐሙስ (ከጁሙዓ ውጭ በየቀኑ) • 🔜 ሰዓት፦ ማታ ከ2:00 – 3:00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) • ⏱ የቆይታ ጊዜ፦ ለአንድ (1) ወር ብቻ የሚቆይ • 📱 ቦታ፦ በሶባ ቢላል መስጅድ ቴሌግራም ግሩፕ 📌 የምዝገባ ሁኔታ እና ለበለጠ መረጃ፦ • 📩 በቴሌግራም ለማነጋገር፦ @[@Abushura12 ] • ይህንን ኸይር ስራ ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ! 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751

ነቢን እወዳለሁና ሱናቸውንም እከተላለሁ ያለ እሳቸው የሰሩትን ብቻ ይስራ ያዘዙትን ብቻ ይታዘዝ ✅
ነቢን እወዳለሁና ሱናቸውንም እከተላለሁ ያለ  እሳቸው የሰሩትን ብቻ ይስራ ያዘዙትን ብቻ ይታዘዝ ✅

ያላ ላይክ አድርጓቸው ጠንካሮች ናቸው ምን ችግር አለው👍👍 ማድረግ አሁን አድርጉ ባንባል ለላይክና ለኮመት የጃችን ርዝመት ነበር✅✅✅

https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605 ቤተሰብ🍓🍓 ተጭናቹህ ግቡና 👍👍አድርጉኝ እህቶቼ ውድድር ነው አበረታቱኝ አይፈልበትም ሀቂቃ ላይክም አስደርጉኝ እስኪ ባረከሏሁ ፊኩም 🍫🍫

⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?

አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ እህትና ወንድሞች አንድነገር ተባበሩን አንድት እህታችን በጠለብ መጥታነበር ገና 1 ወር አልሞላትም ከመጣች እናም አሁን ሊያሳፍሯትነው 1ወር እንኳን ሳትሞላ አረቦቹ መለሷት እቢሮ ሁለት 5 አመት እንኳን ያልሞላቸው ህፃን ልጆች ትታ ነው የመጣቸው የመጣችበትን እንኳን ሳትከፈል ልትመለስ ነው ከፊል ካገኝች መውጣት ትችላለች ከፊል በመፈለገ እንተባበራት ሊላህ ብላችሁ ከሚያሳፍሯት በፊት ከፊል በማፈላለገ እንተባበራት ሳኡድ ደማም ነው አሁን ያለችው ቋንቋም ስራም ትችላለች ከዚህ በህመም ምክንያት ነበር የሄደችው ሂወት አልገፋ ሲላት ተመልሳ የመጣችው አጅሩን ከአሏህ ታገኙታላቹ  በየቻናላቹ ሸር አድርጉልን ካገኛቹህ በዚህ ደውሉልን በመስመርም በዋትሳፕ በኢሞ በቴሌግራም ታገኙናላቹ 0583476025 0599872826 ቁጥሩ ቴሌግራም አልወጣ ካላችሁ @Umu_Hibetillh_50