ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

الذهاب إلى القناة على Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
331
المشتركون
+424 ساعات
+197 أيام
+4930 أيام
أرشيف المشاركات
ወይ አግቡ፣ ወይ አጋቡ... አሊያም በቃ ዝም ብላችሁ አግቡ! 😂 ሲሉ ሰምቼነው ወላሒ😂

1🗣 ወዳጄ እንቅልፍ አልመጣ ብሎሀል እንግዲያዉስ አንተ ሂድለት ነገ ሐሙስ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያግባ

ቆጣቢው🤭 አንድ በጣም ስስታም ወይም ቆጣቢም በሉት🤨 ሰውዬ  ታሞ መኝታ ክፍል አልጋ ላይ ተኝቷል። ሚስቱ፣ ልጆቹ እና የቀርብ ዘመዶቹ ሁሉ በጭንቀት አልጋው ዙሪያ ከበውታል።ሰውየው በከባድ ድምፅ፡ "ሚስቴ የለሽም?" አለ።ሚስትየው እያለቀሰች፡ "አለሁ የኔ ጌታ🥺" አለችው።በመቀጠል፡ "ልጆቼስ አላችሁ?" ሲል ጠየቀ።ልጆችም በኀዘን፡ "አለን አባዬ"😔 አሉት።ሰውየው ብድግ ብሎ በመቀመጥ በቁጣ😡 ጮኸ፦"እና ሁላችሁም እዚህ ካላችሁ ሳሎኑ ውስጥ መብራቱን ያበራው ማነው? ቶሎ ሄዳችሁ አጥፉት!"😠😁

●ራስህሽን ለሰዎች ማስረዳት ስታቆሚ የሚጠቅምሽን ነገር ብቻ ስታደርጊ ሕይወት በጣም ቀላል ትሆናለች።    ◈የኔ ሴት በአላማሽ ላይ ብቻ ፅኒ🫶

●ራስህሽን ለሰዎች ማስረዳት ስታቆሚ የሚጠቅምሽን ነገር ብቻ ስታደርጊ ሕይወት በጣም ቀላል ትሆናለች።    ◈የኔ ሴት በአላማሽ ላይ ብቻ ፅኒ🫶

እነዚህ እድሜዋች 16፣17፣18፣19፣20፣21፣22 እና 23 ቀላል አይደሉም። ጓደኞች ታጣለህ /ታጫለሽ፣😔 ትሳሳታለህ /ቻለሽ፣ 😞 ትወድቃለህ/ሽ ፣😢 ነገሮችን ትገነዘባለህ/ሽ ፣ 🧐 እናም ጠንካ
እነዚህ እድሜዋች 16፣17፣18፣19፣20፣21፣22 እና 23 ቀላል አይደሉም። ጓደኞች ታጣለህ /ታጫለሽ፣😔 ትሳሳታለህ /ቻለሽ፣ 😞 ትወድቃለህ/ሽ ፣😢 ነገሮችን ትገነዘባለህ/ሽ ፣ 🧐 እናም ጠንካራ ትሆናለህ/ኛለሽ 💪 እና እነዚህ ናቸው የህይወትዎ ምርጥ አመታትም..   ተጠቀምባቸው/ሚበት   """""""""""

ብር save አድርግ የሚለው ልቤና ሺህ አመት አይኖርም የሚለው አእምሮዬ እስካልተስማሙ ድረስ ሰላም የለኝም😭!!!
ብር save አድርግ የሚለው ልቤና ሺህ አመት አይኖርም የሚለው አእምሮዬ እስካልተስማሙ ድረስ ሰላም የለኝም😭!!!

📚🌧ምድር ያለ ዝናብ ሕይወት እንደሌላት ሁሉ፤ ልብም ያለ ዕውቀት ሕይወት የለውም። « فكما أنه لا حياة للأرض إلا بالمطر .. فكذلك لا حياة للقلب إلا بالعلم »
📚🌧ምድር ያለ ዝናብ ሕይወት እንደሌላት ሁሉ፤ ልብም ያለ ዕውቀት ሕይወት የለውም።
« فكما أنه لا حياة للأرض إلا بالمطر .. فكذلك لا حياة للقلب إلا بالعلم »
ያ ረብ ልቦቻችንን አንተን በማወቅና በዕውቀትህ ብርሃን ሕያው አድርግልን።🤲✨️

መጠየቅ እያለ መገመትን ምን አመጣው😏

💐 الصلاة خير من النوم 💐 الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች 💐💐💐💐💐💐💐💐💐�
     💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች       💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

አያመል ቢض መፆም ምትፈልጉ ሰዎች ነገ ነው ሚጀምረው

ዛሬ አህለል ቢድአ Be like፦ መውሊድ ማታውን በሀድራ አቀልጠዋለሁ ብሎ ውጤት ሲመጣለት ሲውድቅ ድሮም ቢድአ መባል ያለበት ትምህርት ነው በረሱል ጊዜ አለበረም ሲልህ 🦦🥲

ያረቢ ዱንያ ከፍታለች አላህዬ አንተው ጠብቀን አላህዬ መጨረሻችንን አሳምርልን 🥺🥺😔

ፈገግታ ሱናነው 😁 አንዱ አሉ መውሊድ ደግሶ መክፈል ሲያቅተው ምንብሎ ነሸደ መሰላቹ🤣 ቦንቡ ፍቅሮ... (አሃሃ!) ሲፈነዳ... (አሃሃ!) ላንቱ ብዬ... (አሃሃ!) ገባሁ እዳ! 🕺(አሃሃ) ​በልተው ሄዱ... (አሃሃ!) አጥግቤያቸው... (አሃሃ!) አሁን መጡ... (አሃሃ!) እዳን ይዘው! 🙈🤣 ​

መውሊዳቸውን እናከብራለን ይላሉ። ግን ጺም የማሳደግ፣ ሱሪና ቀሚሳቸውን የማሳጠር፣ 5 ወቅት ሶላታቸውንና ለይላቸውን የመስገድ ሱንናቸውን፣ የሚስቶቻቸውን ኒቃብ መልበስ አይተገብሩም። ውዱ ነቢይ ﷺ ዲናቸውን ቀጥ አድርጋችሁ እንድትይዙ እንጂ ልደታቸውን እንድታከብሩ አላዘዟችሁም።

​لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا አላህ ማንኛይቱንም ነፍስ ከአቅሟ በላይ አያስገድዳትም...» የሚገጥመን ፈተና ሁሉ የመሸከም አቅሙ ስላለን ብቻ እን ነው። አብሽሩ አላህ ካቅማችን በላይ አያሸክመንም አይፈትነንም አያስገድደንም ስለምንችለው ነዉ አብሽሩ allah አለን❤️

💥ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። 💥ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم
💥ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። 💥ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇   ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰

ለ ፈገግታ ፈገግታ ሱና ነው ነብዩ (ﷺ) ጨዋታ ላይ የማይጎረብጡ ምቹ ሰው ናቸው! አንድ አለት ከ ሰሀቦቻቸው ጋ ተቀምጠው ተምር አየበሉ ጨዋታ ይዘዋል...... ከfitachew የተቀመጠ አንድ ሰሀባ ሊቀልዳቸው ፈልጎ ተምሩን ይበላና የተምሩን ፍሬ አሳቸው በልተው ካስቀመጡበት የተምር ፍሬ ጋር ሳያዩት ያስቀምጠዋል...... አሁንም ይበላና ፍሬውን አሳቸው ፊት ይጨምረዋል..... መጨረሻ ላይ"ያ ረሱሉላህ. ዛሬ ያለወትሮዎ ብዙ ተመገቡኮ " አላቸው....... አሳቸውም ሳቅ ብለው ከfitachew ያለውን የ ተምር ፍሬ ሲመለከቱት በዛባቸው (ተከምሯል ) ሰውየው ወደተቀመጠበት ቦታ ሲመለከቱ ምንም የለም ሁሉም ያለው አሳቸው ፊት ነው....... ረሱል (ﷺ)ነገሩ ፈገግ አስብሏቸው አንዲህ አሉት:- *የኔ ይሄን ሁሉ ተምር  መብላት ሳይሆን  ያንተ ከነ ፍሬው መዋጥህ ይገርማል🌸 اللهم صلي وسلم علي نبينا محمد ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ🎀🎀🎉

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يدخُلُ الفقراءُ الجنَّةَ قبلَ الأغنياءِ بخمسِمائةِ سنةٍ﴾ “ድሃ የሆኑ አማኞች ከሃብታሞች አምስት መቶ አመት ቀድመው ጀነት ይገባሉ።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2353

ገና ዛሬ ጉዳቹህ ውጣ 😂😂😂