ar
Feedback
የጥበብ እመቤት 📜

የጥበብ እመቤት 📜

الذهاب إلى القناة على Telegram

╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ 🍹❤️‍🔥✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄🍁✨ 𝚜𝚞𝚌𝚌𝚎𝚜𝚜 እንኳን ደህና መጡ ወደ የጥበብ እመቤት "ሕይወት ትጠይቃለች፣ ጥበብ ትመልሳለች " https://Wisdomlady

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
270
المشتركون
+224 ساعات
+107 أيام
+15330 أيام
أرشيف المشاركات
የብቸኝነት ጥላ ሰፊው ዓለም ጠቦኝ ሰው በሞላበት ብርሀኑ ጠፍቶብኝ በጨላማ እውነት የብቸኝነት ጥላ በላዬ ላይ አጥልቶ የሳቅኩበት ዘመን እንደጉም በኖ ከሰው ማሀል ሁኜ ሰው ናፈቀው ልቤ ትዝታህ ብቻ ነ
የብቸኝነት ጥላ ሰፊው ዓለም ጠቦኝ ሰው በሞላበት ብርሀኑ ጠፍቶብኝ በጨላማ እውነት የብቸኝነት ጥላ በላዬ ላይ አጥልቶ የሳቅኩበት ዘመን እንደጉም በኖ ከሰው ማሀል ሁኜ ሰው ናፈቀው ልቤ ትዝታህ ብቻ ነው ሚዞረው ከብቦኝ ብቻዬ ስኳትን በሰው መሀል ቁሜ ባዶነት ገደለኝ ደማብኝ አካሌ ድምፅህ ለመስማት ጆሮዬ ቢጓጓም ያለፈው ትዝታ ዛሬ አይመልስልኚም ብቸኝነት ጥላ ተከብቤ ዛሬ በናፍቆት ተቀጣሁ ጠፍቶብኝ መኖሬ።

If you are depressed You art living in the past. If you are anxious.you are Living in the future . You are living in the present. ✍️ Lao.Tzu

አስመሳይ .... ሁሌ ልወደድ ባይ ለሰው ጥሩ መሳይ ንግግሩ ካፉ ፍቅሩ ካንገት በላይ የቆመ ከሰው ጋር ሰው መስሎ የሚታይ። ስቆ ሚያታልል ልሙት ብሎ እሚምል ወዳጅ መሰሎ ቀርቦ የሚወጋ ከቦ ከዛ ሰው ተጠንቀቁ ስለሳቀ አትሳቁ ከላይ ወዳጅ መስሎ የእውነት አፍቃሪ አስመሳይ ክፉ ነወ ሳይሞቱ ቀባሪ

ስለ ህይወት.... ወጣ ውረድ የህይወት መንገድ ነው ነገር ግን ማቆያ ቦታ አይደለም በትዕግስት መፅናት ማለት ወደ ስኬት መድረሻ ምዕራፍ መግባት ማለት ነው። ሀዘን በደስታ መከራ በስኬት የሚተካው የፅ
ስለ ህይወት.... ወጣ ውረድ የህይወት መንገድ ነው ነገር ግን ማቆያ ቦታ አይደለም በትዕግስት መፅናት ማለት ወደ ስኬት መድረሻ ምዕራፍ መግባት ማለት ነው። ሀዘን በደስታ መከራ በስኬት የሚተካው የፅናት ዋጋ ሲከፈል ነው።የትዕግስት ፍሬዋ ሲቀመስ ሁሉም መራራ ነገር ይረሳል።

M✍️ለአዕምሮ ሠላም የሚሰጡ የጥበብ መንገዶች ✍️1.ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር። ✍️2.ከሚረብሹህ ሰዎች ራስህን አርቅ፡ ✍️3.ሁልጊዜ ለፈጣሪህ ምስጋና አቅርብ። ✍️4. የሁሉንም ሰው ደስታን መ
M✍️ለአዕምሮ ሠላም የሚሰጡ የጥበብ መንገዶች ✍️1.ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር። ✍️2.ከሚረብሹህ ሰዎች ራስህን አርቅ፡ ✍️3.ሁልጊዜ ለፈጣሪህ ምስጋና አቅርብ። ✍️4. የሁሉንም ሰው ደስታን መጠበቅ አቁም:: ✍️5. ቂም መያዝ የራስን ቤት እንደ ማቃጠል ነው። ✍️6. በዛሬው በረከትህ ላይ ትኩረት አድርግ። ✍️7.ስለማትቀይረው ነገር መጨነቅን ተው። ✍️8.ደስታህን በሰዎች እጅ ላይ አታድርግ። ✍️9.ትናንት ላለፈው ስህተት ራስህን አትቅጣ።

*_<<ተወዳጆች>>_* *(ስለ ልብ መታወክና ስለ እምነት)* *"ልጄ ሆይ፣* በውስጥህ የጭንቀትና የፍርሃት ማዕበል ሲነሳብህ አትደንግጥ። የነፍስ ጠላት ሰይጣን አንተን ተስፋ ለማስቆ
*_<<ተወዳጆች>>_* *(ስለ ልብ መታወክና ስለ እምነት)* *"ልጄ ሆይ፣* በውስጥህ የጭንቀትና የፍርሃት ማዕበል ሲነሳብህ አትደንግጥ። የነፍስ ጠላት ሰይጣን አንተን ተስፋ ለማስቆረጥና ካለህበት መስመር ለማውጣት በትዝታዎች፣ በጥርጣሬዎችና በትልልቅ የጭንቀት ሐሳቦች ልብህን ይወጋዋል። በእነዚህ ሐሳቦች ላይ አትደገፍ፣ አትከራከራቸውም። ልብህ ግራ ሲጋባ ‘ *ጌታ ሆይ* ፣ እኔ ደካማ ነኝና አንተ እርዳኝ፣ አንተ ጠብቀኝ’ በማለት ራስህን ዝቅ አድርግ። ሰይጣን አንተን ሊያጠፋህ ሲመጣ፣ አንተ ወደ እግዚአብሔር ስትሸሽ ያኔ ኃይሉ ይደክማል። ጭንቀትህ የቱንም ያህል ታላቅ ቢሆን፣ የእግዚአብሔር ምሕረት ግን ከዚያ በላይ ሰፊ ነው። ዛሬ የምታየው ጨለማ ነገ ብርሃን ሆኖ ያልፋል። ጽኑ ሁን፣ በትዕግሥትም ጠብቀው።"

የሚያጽናናሽ ሁሉ ራሱ ቁስል የሌለበት አይደለም" የሚሰጥሽም ሁሉ ከአንቺ የበለጠ ያለው ሰው አይደለም መስጠት ገንዘብ ወይም ንብረት ብቻ መካፈል አይደለም፤ አንዳንድ ሰዎች የቀራቸውን ትዕግስት ያካፍሉ
የሚያጽናናሽ ሁሉ ራሱ ቁስል የሌለበት አይደለም" የሚሰጥሽም ሁሉ ከአንቺ የበለጠ ያለው ሰው አይደለም መስጠት ገንዘብ ወይም ንብረት ብቻ መካፈል አይደለም፤ አንዳንድ ሰዎች የቀራቸውን ትዕግስት ያካፍሉሻል በልባቸው የቀረውን ተስፋ ይሰጡሻል ከራሳቸው ረጅም ሀዘን በፊት የመጨረሻዋን ፈገግታ እንኳ ከአንቺ ጋር ይካፈላሉ " ስለዚህ ለሚያሳዩሽ ፍቅርና ደግነት አክብሮት ስጪ' #ያ በእውነት ውድ ነውና»

Repost from Never Give up!!!
➨#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል ሕይወት ብርሃንና ጥላ ድብልቅልቅ ያለባት መድረክ ናት። አስደሳች ጊዜያት እንደ ብርሃን ሆነው ሲታዩን፣ ፈተናዎች ደግሞ የጥላውን ክፍል ይወክላሉ። ብዙውን ጊዜ ብርሃኑን ብቻ እ
#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል ሕይወት ብርሃንና ጥላ ድብልቅልቅ ያለባት መድረክ ናት። አስደሳች ጊዜያት እንደ ብርሃን ሆነው ሲታዩን፣ ፈተናዎች ደግሞ የጥላውን ክፍል ይወክላሉ። ብዙውን ጊዜ ብርሃኑን ብቻ እንፈልጋለን፣ ጥላውን እንሸሸዋለን። ነገር ግን፣ ብርሃን ያለ ጥላ ትርጉም አይኖረውም፤ ጥላም ያለ ብርሃን ሊኖር አይችልም። ጨለማ የብርሃንን ዋጋ ያስታውሰናል፣ ፈተናዎች ደግሞ ውስጣዊ ጥንካሬያችንን ያጎለብቱታል። እያንዳንዱ የሕይወት ምዕራፍ፣ መልካምም ይሁን አስቸጋሪ፣ የራሱ የሆነ ትምህርት ይዞ ይመጣል። እነዚህን ሁለቱን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ስንቀበል፣ ሕይወትን በሙሉ ምሉዕነቷ የመኖር ጥበብ ይገለጥልናል። #Never_give_up https://t.me/payattetion12

ትርጉም የለሽ ግቦች ካላቸው መሀከል አትሁን👌 ​አንድ ገበሬ ሁልጊዜ በመንገድ ዳር እየተቀመጠ መኪና እስኪያልፍ የሚጠብቅ ውሻ ነበረው። አንድ መኪና ብቅ ሲል ብቻ ውሻው እየጮኸና ለመቅደም እየሞከረ
ትርጉም የለሽ ግቦች ካላቸው መሀከል አትሁን👌 ​አንድ ገበሬ ሁልጊዜ በመንገድ ዳር እየተቀመጠ መኪና እስኪያልፍ የሚጠብቅ ውሻ ነበረው። አንድ መኪና ብቅ ሲል ብቻ ውሻው እየጮኸና ለመቅደም እየሞከረ በመንገዱ ላይ ይሮጥ ነበር። ​አንድ ቀን ጎረቤቱ ገበሬውን፣ "ለመሆኑ ውሻህ መኪና ደርሶ የሚይዝ ይመስልሃል?" ብሎ ጠየቀው። ​ገበሬውም፣ "የሚያስጨንቀኝ እሱ አይደለም። የሚያስጨንቀኝማ አንድ ቀን መኪናውን ቢይዘው ምን ሊያደርገው ነው?" ብሎ መለሰለት። ​በህይወት ውስጥ ብዙ ሰዎች ልክ እንደ ውሻው በትርጉም የለሽ ግቦችን ይኖራሉ።

"ጠንካራ ስዎች ግን እንዴት ደስ ይላሉ የማንም ሙገሳ የማንም ወቀሳ ከፍ ዝቅ የማያደርጋቸው እራሳቸዉን ሆነው የሚኖሩ ከመጣዉ መአበል ጋር የማይሽራተቱ ጀግኖች ያስድስቱኛል::🌸💜🦋
"ጠንካራ ስዎች ግን እንዴት ደስ ይላሉ የማንም ሙገሳ የማንም ወቀሳ ከፍ ዝቅ የማያደርጋቸው እራሳቸዉን ሆነው የሚኖሩ ከመጣዉ መአበል ጋር የማይሽራተቱ ጀግኖች ያስድስቱኛል::🌸💜🦋

አንዳንዱ ጋር ቸኩዬ አንዳንዱ ጋ ዘግይቼ ዋጋ ከፍያለሁ ። አንዳንዱ ጋር ጥጋቤ አንዳንዱ ጋ ትህትናዬ አስገምቶኛል። አንዳንዱ ጋር መጠየቄ አንዳንዱ ጋ ዝምታዬ ጥያቄ አስነስቷል። አንዳንዱ ጋር ጥንቃቄ
አንዳንዱ ጋር ቸኩዬ አንዳንዱ ጋ ዘግይቼ ዋጋ ከፍያለሁ ። አንዳንዱ ጋር ጥጋቤ አንዳንዱ ጋ ትህትናዬ አስገምቶኛል። አንዳንዱ ጋር መጠየቄ አንዳንዱ ጋ ዝምታዬ ጥያቄ አስነስቷል። አንዳንዱ ጋር ጥንቃቄ አንዳንዱ ጋ ግዴለሽነቴ አስመርምሮኛል ። አንዳንዱ ጋር ጨዋነቴ አንዳንዱ ጋ ብልግናዬ ረብሿል። አንዳንዱ ጋር አማኝነቴ አንዳንዱ ጋ አህዛብነቴ አጠያይቋል። አንዳንዱ ጋር ቸርነቴ አንዳንዱ ጋ ስስቴ አስገርሟል !!

እኛው ነን ጠላትሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ ዘመንሽ በጠመንጃ ገዝፎ ሰክኖ በመነጋገር ሰላም ፍቅር ሰንፎ ሁሉም ለወንበሩ ሲሞተና ሲገደል በየቦታው ሲወድቅና ሲጣል ጠላቶችሽ ሁነን ልጆችሽ በጋራ ከሩቅ ሳይሆን ፍዳሽ የቅረቡ ጎመራ ዘመን እየሄደ ዘመን እየመጣ ቢለያይም ቅሉ ሁሌም ያንቺ ጣጣ ከእኛ ነው መነሻው የሰላምሽ ጥልመት ከጎራዴም አያልፍም የሩቅማ ጠላት ። እኛ ነን ጠላትሽ🇪🇹🇪🇹😢

ናፍቀሺኛል ብየ ናፍቀሺኛል ብየ ለመጮህ አልወጣ ሰውም ቢያፌዝ እንጂ አንቺን ይዞ አይመጣ ናፍቀሺኛል ብየ እኔም ግጥም አልፅፍ ምን ቤቱን ቢመታ ህመም አያሳልፍ ብቻ ናፍቀሺኛ.....ናፍቀሺኛል በጣም
ናፍቀሺኛል ብየ
ናፍቀሺኛል ብየ ለመጮህ አልወጣ ሰውም ቢያፌዝ እንጂ አንቺን ይዞ አይመጣ ናፍቀሺኛል ብየ እኔም ግጥም አልፅፍ ምን ቤቱን ቢመታ ህመም አያሳልፍ ብቻ ናፍቀሺኛ.....ናፍቀሺኛል በጣም

ስርዝ ድልዝ ደብዳቤ እዚ ደብዳቤ አይ ልነገርህ ያሰብኩ አስቤ የፃፍኩት ፅፌ የሰረዝኩት ሰርዤ የላኩት ስርዝ ድልዝ ሁኖ አልነበብ ካለህ ሳልሰርዘው በፊት ምን ይላል መሰለህ መግቢያው መደምደምያው ሀተታ
ስርዝ ድልዝ ደብዳቤ እዚ ደብዳቤ አይ ልነገርህ ያሰብኩ አስቤ የፃፍኩት ፅፌ የሰረዝኩት ሰርዤ የላኩት ስርዝ ድልዝ ሁኖ አልነበብ ካለህ ሳልሰርዘው በፊት ምን ይላል መሰለህ መግቢያው መደምደምያው ሀተታ በሞላ ሌላ አይናገርም ከናፍቀከኝና ከፍቅርህ ሌላ።

Screenshot_20260708_191208_com_einnovation_temu_ContainerMaskActivity.jpg2.19 KB

የት ነህ ስትባል የምታፍርበተ ቦታ ላይ በፍፁም አትገኝ 🤘

ህይወት ስታስጠላህ እና ስትሰለችህ ታሪክህን ለሁሉም አትዘርዝር።ነገር ግን ለእውነተኛ ጓደኛ አማክር። ሲደብርህ የፊትህ ፈገግታ ጠፍቶ ሴለሚታይ ብዙ አስመሳይ ሰወች ምን ሁኖ ነው አያሉ ሊስልሉህ ይችላ
ህይወት ስታስጠላህ እና ስትሰለችህ ታሪክህን ለሁሉም አትዘርዝር።ነገር ግን ለእውነተኛ ጓደኛ አማክር። ሲደብርህ የፊትህ ፈገግታ ጠፍቶ ሴለሚታይ ብዙ አስመሳይ ሰወች ምን ሁኖ ነው አያሉ ሊስልሉህ ይችላሉ በዚያ ስአት የህይወት ታሪክህንና ገመናህ ለሁሉም ሰው አትዘርዝር የሳቁልህ ሁሉ ከውስጥ አይደለም። ይሉቁን ያንተን ዋጋ ለሚያውቅ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለሚረዳህ ለአንድ እውነተኛ ወዳጅ ወይም ለቤተሰብ ደውለህ ተጨዋውት ልብህን በፈገግታ ከሚመርዙ ሳይሆን ካንተ ጋር በቁርጠኝነት ከሚቆሙት ጋር አድርገው።

የፍላስፎቾ ንግግር... 🗣️ ሀብታም የደከያል ሀኪም ይሞታል ጎበዝ ይሸነፋል ብልህ ይሳስታል የበራውን ጠፍቶ የሰሩትን ይፈርሳል የቆመው ወደቆ የሳቀ ያለቅሳል ግጥም ሆነ #ጥበብ 💫 ውበት ሆነ ክብር
የፍላስፎቾ ንግግር... 🗣️ ሀብታም የደከያል ሀኪም ይሞታል ጎበዝ ይሸነፋል ብልህ ይሳስታል የበራውን ጠፍቶ የሰሩትን ይፈርሳል የቆመው ወደቆ የሳቀ ያለቅሳል ግጥም ሆነ #ጥበብ 💫 ውበት ሆነ ክብርም ያማረበት ነገር ማስቀየሙ አይቀርም ✨

رسالة صوتية00:30

رسالة صوتية00:23