ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

الذهاب إلى القناة على Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
912
المشتركون
-224 ساعات
-127 أيام
+5130 أيام
أرشيف المشاركات
ደስታን_በዲናችን_ውስጥ_እንፈልግ_!!.m4a21.96 MB

የከሀዲያንን በዓል "እንኳን አደረሳችሁ" ማለት ይቻላል ወይስ አይቻልም ⁉️ 𝚏𝚘𝚛 𝚠𝚊𝚟𝚎 ➙ @suna_waver

✍ልዩነት..... 🤎በጀግና ወንድ ጭንቅላት ውስጥ ብዙ የሱናህ ኪታቦች እና የአሏህ ቃል ቁርኣን ሲኖር.... 🤎 በማይረባ ወንድ ጭንቅላት ውስጥ ደግሞ ብዙ አይነት ቅርፅ ያላቸው እና ብዙ አይነት ከለር ያላቸው ሴቶች አሉ.... 🤝ምርጫው ያንተ ነው ማን...?! https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

✔️ጥቂትም ቢሆን መልካም ስራን አሳንስህ አትመልከት! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما مِنكُم مِن أحَدٍ إلّا وسَيُكَلِّمُهُ اللَّهُ يَومَ القِيامَةِ، ليسَ
✔️ጥቂትም ቢሆን መልካም ስራን አሳንስህ አትመልከት! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما مِنكُم مِن أحَدٍ إلّا وسَيُكَلِّمُهُ اللَّهُ يَومَ القِيامَةِ، ليسَ بيْنَ اللَّهِ وبيْنَهُ تُرْجُمانٌ، ثُمَّ يَنْظُرُ فلا يَرى شيئًا قُدّامَهُ، ثُمَّ يَنْظُرُ بيْنَ يَدَيْهِ فَتَسْتَقْبِلُهُ النّارُ، فَمَنِ اسْتَطاعَ مِنكُم أنْ يَتَّقِيَ النّارَ ولو بشِقِّ تَمْرَةٍ﴾ “ከእናንተ ውስጥ በቂያማ እለት በአላህና በሱ መካካል አስተርጓሚ ሳይኖር አላህ የማያናግረው አንድም ሰው አይኖርም። ከዚያም ወደ ፊት ለፊቱ ይመለከታል ምንም ነገር አያይም። ከዚያም በስተቀኙ በስተግራውም ይመለከታል እሳትም ትቀበለዋለች (ትጋፈጠዋለች)። ከእናንተ ውስጥ እሳትን በግማሽ ቴምርም ቢሆን (ምፅዋት ሰጥቶ) መከላከል የቻለ ያድርገው።” 📚 ቡኻሪ (6539) ሙስሊም (1512) ዘግበውታል ➖➖➖➖➖➖➖ ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook  📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok

ህይወትና መሰናክሏ እኛም እንደዚሁ ነን። ወደ ድል በቀረብን ቁጥር ከማናውቀው አቅጣጫ የተረገመ አንድ ውሻ ይመጣል። t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ፊዳከ አቢ ወዑሚ ያረሱለላህ!ያነብየላህ!ያአሽረፈልኸልቅ!

የማይበርደው ሃዘን ~ ውዱ ነቢያችን - ﷺ - በ23 አመት መሪር ትግል መናገሻውን በመዲና ከተማ ያደረገ ተምሳሌት የሆነ ኢስላማዊ ሃገር መስርተው፣ በታሪክ አምሳያ የሌለው ድንቅ ትውልድ ኮትኩተው፣ የተውሒድን መሰረት አፅንተው በ63 አመታቸው በ11ኛ አመተ ሂጅሪያ በወርሃ ረቢዑል አወል 12ኛ ቀን እለተ ሰኞ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ ይህ የሳቸው ህልፈት በታሪክ የሰው ዘርን የገጠመው ትልቁ አደጋ ነው፡፡ ህመሙን፣ ስሜቱን፣ ክብደቱን የሚያውቁት ያውቁታል፡፡ አነስ ኢብኑ ማሊክ - ረዲየላሁ ዐንሁ - እንዲህ ይላሉ፡- “የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - የገቡ እለት መዲና ሁለ ነገሯ ነበር ያበራው፡፡ የሞቱ እለት ደግሞ ሁለ ነገሯ ነበር የጨለመው፡፡” በዳሪሚ ዘገባ ደግሞ እንዲህ ብለዋል፡- “የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - ወደኛ እንደመጡበት ቀን ያለ ያማረና የፈካ ቀን አላየሁም፡፡ የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንደሞቱበት ቀን ያለ አስቀያሚና የጨለመ ቀን አላየሁም፡፡” [ሚሽካቱል መሷቢሕ፣ አልባኒ፡ 5962] ሲመጡ ደስታ! ሐሴት! ብርሃን!! ሲሞቱ ሃዘን! ስብራት፣ ፅልመት! “አስቀያሚና የጨለመ ቀን” ሲሉ ቀኑን ማውገዛቸው አይደለም፡፡ የደረሰባቸውን የሃዘን ክምር፣ በክስተቱ የተነሳ የነበረውን የእለቱን ድባብ ነው እየገለፁ ያሉት፡፡ አዎ አማኝ ለሆነ ሰው የሳቸው ህልፈት የሙሲባ ሁሉ ጥግ ነው፡፡ ለዚያም ነው “አንዳችሁን መከራ ከደረሰበት በኔ (ህልፈት የደረሰበትን) መከራ ያስታውስ፡፡ ምክንያቱም ከመከራዎች ሁሉ ከባዱ ይህ ነውና” ማለታቸው፡፡ አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል፡፡ [አሶሒሐህ፡ 1106] እናልህ ወዳጄ! የደረሰብንም የሚደርስብንም ሁሉ ከሳቸው ሞት በላይ አይደለም፡፡ ዱንያ ላይ ስንት ውዶቻችንን፣ ስንት ወዳጆቻችንን አጥተን በሃዘን ተሰብረናል፡፡ ግና ሞት ለታላቁ ነቢይም - ﷺ - አልቀረም፡፡ ሙሲባቸው ሙሲባችን ነው፤ ህልፈታቸውም ህመማችን፡፡ ለኛ ሲሉ ከደናቁራን ጋር ተጋፍጠው አበሳቸውን አይተዋል፡፡ የታፈሩት የተከበሩት፣ ለሰማይ ለምድር የከበዱት ነቢይ! ክብራቸው ተደፍሯል፡፡ አካላቸው ዝሏል፡፡ በተደጋጋሚ ቅስማቸው ተሰብሯል፡፡ የገማ እንግዴ ልጅ ተጥሎባቸዋል፡፡ ለኛ ሲሉ ተደብድበዋል፣ ተንገላተዋል፣ እትብታቸው የተቀበረባትን ሃገር - ያውም መካን - ጥለው ተሰደዋል፡፡ ለኛ ሲሉ በረሃብ አለንጋ ተገርፈዋል፣ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ አስረዋል፡፡ የኛ ነቢይ ለኛ ሲሉ ያልደረሰባቸው የለም፡፡ አኺራዊ መፃኢያችን ቢያስጨንቋቸው አልቅሰዋል፣ አንብተዋል፡፡ በአንድ ወቅት እንዲህ የሚለውን የነቢዩ ዒሳን ንግግር አነበቡ፡- ﴿ إِنْ تُعَذِّبْهُمْ فَإِنَّهُمْ عِبَادُكَ وَإِنْ تَغْفِرْ لَهُمْ فَإِنَّكَ أَنْتَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ( “ብትቀጣቸው እነርሱ ባሮችህ ናቸው፡፡ ለነርሱ ብትምርም አንተ አሸናፊው ጥበበኛው ነህ፡፡” [አልማኢዳህ፡ 118] ርህሩሁ ነቢያችን - ﷺ - እጆቻቸውን አንስተው “አላህ ሆይ! ህዝቦቼ ህዝቦቼ!” ብለው አለቀሱ፡፡ [ሙስሊም፡ 346] ውዱ ነቢያችን ከጎናቸው ከተሰለፉ ሶሐቢዮች አልፈው ከዘመናት በኋላ የሚመጡ ተከታዮቻቸውን ይናፍቃሉ፡፡ በአንድ ወቅት “ምነው ወንድሞቼን ባገኘው ብየ ተመኘው” አሉ፡፡ “እኛ ወንድሞችህ አይደለን?” ብለው ሶሐቦች ሲጠይቁ፡ “እናንተ ባልደረቦቼ ናችሁ፡፡ ወንድሞቼ ሳያዩኝ በኔ ያመኑት ናቸው” አሉ፡፡ [አሶሒሐህ፣ አልባኒ፡ 2888] እኛስ እሳቸውን እንናፍቃለን? እኛስ እሳቸውን ለማየት እንጓጓለን? እኚህን አዛኛችንን፣ ተቆርቋሪያችንን፣ ናፋቂያችንን ነው ያጣነው፡፡ በሳቸው ህልፈት የነፍስ ህይወት የሆነው ወሕይ ተቋርጧል፡፡ ይሄ ለአማኞች ቀላል ሙሲባ አልነበረም፡፡ በአንድ ወቅት ከነቢዩ - ﷺ - ህልፈት በኋላ “እስኪ ተነስ! የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - ኡሙ አይመንን ሲዘይሯት እንደነበረው እኛም ሄደን እንዘይራት” በማለት አቡበክር አሲዲቅ ዑመርን ጠየቋቸው - ሁሉንም አላህ ይውደድላቸውና፡፡ ተነስተው ሄዱ፡፡ ሲደርሱ ኡሙ አይመን አለቀሰች፡፡ “ምንድነው የሚያስለቅስሽ? ለአላህ መልእክተኛ - ﷺ - አላህ ዘንድ ያለው የሚበልጥ አይደለም ወይ?” አሏት፡፡ “ለአላህ መልእክተኛ - ﷺ - አላህ ዘንድ ያለው በላጭ እንደሆነ ስላላወቅኩ አይደለም የማለቅሰው፡፡ የማለቅሰው ወሕይ ከሰማይ በመቋረጡ ነው” ብላ ለቅሶዋን ቀጠለች፡፡ ለቅሶዋ አስለቀሳቸው፡፡ ተያይዘው ተላቀሱ፡፡ [ሙስሊም፡ ሐዲሥ ቁጥር 2454] ዓለም እኚህን ታላቅ ሰው ካጣች በሂጅሪያው አቆጣጠር ሲሰላ 1431 ዓመት ሆናት፡፡ የአላህ ሶላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈን፡፡ (ኢብኑ ሙነወር፣ መስከረም 17/2013) የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ያፈቀራችሁትን ለመርሳት ለተጎዳችሁ....ይህችን ዱዓ ብላችሁ ብትተኙስ? ❝ያ አላህ! ልቦችን እንደሻህ የምትገለባብጥ ጌታዬ ሆይ… እኔ ደካማ ባሪያህ ነኝ፤ አቅሜ ተሟጧል፣ ልቤም ሰላሙን ባጣ ፍቅር ደክሟል። ጌታዬ ሆይ! ልቤ ያለው በእጅህ ነውና፤ ከአንተ ያራቀኝን፣ ለዲኔም ሆነ ለዱንያዬ የማይበጀኝን ሰው ከልቤ ውስጥ ፈጽመህ አውጣልኝ። የተሳሰረውን የልቤን ቋጠሮ ፈትተህ፣ መርሳትንና መረጋጋትን በራሕመትህ ለግሰኝ። በልቤ ውስጥ የነበረውን ህመም በፍቅርህና በሰላምህ ተካልኝ፤ ባዘዝክልኝም ነገር ረክቼ እንድኖር አድርገኝ።❞ —ልባችሁን ለጌታችሁ ሰጥታችሁ ተኙ፤ እርሱ ፈጽሞ አያሳፍራችሁም።— ➔ t.me/Sle_qelbachn1

«ከዛሬ ጀምሮ አንፃፃፍም፤ አናወራም» ተባባሉ። ግንኙነታቸው በሀራም መንገድ የጀመረ በመሆኑ፣ ውስጣቸው ሁሌም የጥፋተኝነት ስሜትና የህሊና እረፍት ማጣት ነበረበት። ሁለቱም በውሳኔው ተስማምተው «እሺ»
«ከዛሬ ጀምሮ አንፃፃፍም፤ አናወራም» ተባባሉ። ግንኙነታቸው በሀራም መንገድ የጀመረ በመሆኑ፣ ውስጣቸው ሁሌም የጥፋተኝነት ስሜትና የህሊና እረፍት ማጣት ነበረበት። ሁለቱም በውሳኔው ተስማምተው «እሺ» አሉ። አምስት ቀናት ሙሉ ምንም ሳይፃፃፉና ሳይደዋወሉ በዝምታ ቆዩ። ቀላል አልነበረም፤ የናፍቆትና የልማድ ፈተና ውስጣቸውን ቢፈትነውም ቃላቸውን አክብረው ቆዩ። በአምስተኛው ቀን ግን እሱ መታገስ አቃተው። ስሜቱ አሸንፎት «ሰላም ነሽ ግን?» የሚል መልዕክት ላከላት።መልዕክቱ ደረሳት። ልቧ ቢደነግጥም፣ ወደዚያ ፀፀት ወደሞላበት መንገድ መልሳ መግባት አልፈለገችም። ዝም አለችው፤ ምንም አልመለሰችም። ከዚያም ሁለተኛ ወደ ሀራም እንዳይመለሱና ለነፍሷም ሰላም ስትል ወሳኙን እርምጃ ወሰደች — ብሎክ አደረገችው። እሱም የብሎኩን እውነታ ሲረዳ አቆመ።ቀናት አለፉ፣ ሳምንታት ተተኩ። እሱም ረሳት፤ እሷም ረሳችው። ያኔ በስሜት ተውጠው «ያለ እሱ መኖር አልችልም» ያሉት ነገር ሁሉ ጊዜ ሲያልፍ ጭስ ሆኖ ቀረ። ምክንያቱም በአላህ መንገድ ያልተገነባ የሀራም ፍቅር መጀመሪያው ሱስ ቢመስልም፣ መጨረሻው ግን መረሳሳትና ባዶነት ነው። ከአላህ ጋር የሚያጣላን ማንኛውንም ግንኙነት በቆራጥነት መቁረጥ ደግሞ፣ የልብን እውነተኛ ሰላም ያስገኛል። t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

♦️ሁሌም ባነበብኩት ቁጥር ያስለቅሰኛል። «አለም የጨለመች ቀን» ♦️ነብዩን ﷺ ሶሀቦች ቀብረው ሲመለሱ ‼️ ✅ፋጡማ ቢንቱ ሙሀመድﷺ ጠየቀች‼️ አነስ ሆይ ፦እኮ ነብዩን ጨክናችሁ ቀበራችኋቸው አለች⁉️
♦️ሁሌም ባነበብኩት ቁጥር ያስለቅሰኛል። «አለም የጨለመች ቀን» ♦️ነብዩን ﷺ ሶሀቦች ቀብረው ሲመለሱ ‼️ ✅ፋጡማ ቢንቱ ሙሀመድﷺ ጠየቀች‼️ አነስ ሆይ ፦እኮ ነብዩን ጨክናችሁ ቀበራችኋቸው አለች⁉️ አወ አሏት ♦️በሳቸው ላይ አፈር ደፋችሁ⁉️ አወ አሏት በነብዩ ላይ አፈር ስትመልሱባቸው #ነፍሳችሁ እንደት ጨከነች⁉️ ለሳቸው ጠበቃ ስትሆኑ አልነበራችሁምን አለቻቸው። ♦️ይህኔ አነስም አልቻሉም። ✅አልቅሳ አስለቀሰችኝ አሉ‼️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

«ተዋት» አንተ በሀያዕ "ሰባት' አመት ከሰጠሀት ክብር ..ይልቅ ሌላው አንድ ቀን የሰጣት ቁስ በልጦባት #ድሀ ብላህ ከሄደች ተዋት ። ..ቀድሞም የቅፅበታዊ ቀን እንጅ የእድሜ ሚስጥር አልገባትምና ! ቀድሞም የሆድን እና የልብን መኖር እንጅ የሁለቱን ርቀት እና ጥልቀት አታውቅም ማለት ነው! " ወደ ገደል ከሚጎትትህ ወዳጅ ሜዳ ላይ ጥሎህ የሄደ ጠላት ይሻልሀል ! ለምን ? ከሚጎተት ወይም ከሚያስነክስ እግር የተቆረጠ እግር እንድትዘል ያደርግሀል ። የዘለለ አንድ ቀን መስፈንጠሩ አይቀርም ! በማጣትህ ያገኘኸውን ስትመዝነው ሁሌም በማግኘትህ ያጣኸውን ይበልጠዋል ። ይህን ልዩነት ያመጣልህ ብቻህን መቆምህ ነው ። ብቸውን የቆመ ብቻውን ይዳኛል ። ብቸኛ ደግሞ ትክክለኛ መንገድ ነው ! t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

በቻልነው አቅም እንፈራሃለን ጌታዬ። አንተን ለማይፈሩት አሳልፈህ አትስጠን።

✅:ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ ሙሀደራ 🎀 :-በ'ወንዲም 'አቡ ኢምራን ሙራድ( 🕋) ✅ :-ርዕስ: ጥፍጥና ቆራጩ ሞት 〰〰〰〰〰 كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ ሊዳመጥ የሚገባው ሙሀደራ 👂 https://t.me/sobabilelmesjide https://t.me/sobabilelmesjide

"ጁለይቢብ! አታገባምን?" አሉት ረሱል صلى الله عليه وسلم "ያ ረሱለላህ صلى الله عليه وسلم በዱንያ ላይ ማን ሊድረኝ ይችላል? እኔ ሃብትም፣ክብርም የለኝም" አለ። "እንዲህ ወዳለ የ አንሷር ቤት ሂድና ሴት ልጃቸውን ጠይቅ።ወደ እናንተ የላኩኝ ረሱል ናቸው። ' ልጃችሁን እንድታጋቡት!' ብለዋል በላቸው" አሉት።ጁለይቢብም ሄዶ " የ አላህ መልእክተኛ ሰላምታ ያደርስላችኋል።ልጃችሁንም እንድታጋቡኝ ጠይቀዋል" አላቸው። አባትየውም "አንተ ጁለይቢብ! ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አንተኮ ሃብትም፣ክብርም የለህም" አለ። ነገር ግን ልጅቷ የ ነቢዩን ትእዛዝ ስትሰማ ከ ውስጥ ክፍል ወጥታ "የ አላህ መልእክተኛ የላኩትን ሰው ትመልሳላችሁን?! እኔ ተቀብዬዋለሁ፤ አገባዋለሁ " አለች። እንዲህም ሆኖ ትዳር ተጀመረ። ከዚያም የጂሃድ ጥሪ ተሰማ። ጁለይቢብ ግን አዲሷን ሙሽራ ትቶ ወደ ጦርነት ወጣ።ጦርነቱ ካበቃ ቡሃላ ረሱል صلى الله عليه وسلم ሶሃቦችን "ከናንተ መሃል የጠፋ ሰው አለ?" ብለው ጠየቁ። ሶሃቦቹም የጠፉትን ሰዎች አንድ በ አንድ ጠቀሱ። ረሱል ግን "የምወደውን ሰው አትፈልጉምን?" አሏቸው።"ማንን ነው?" አሏቸው። እሳቸውም ጁልይቢብን ነው ምፈልገው። ሄዳችሁ የሱን ዜና ፈልጉ" አሉ። በኋላም አገኙት።ሰባት ጠላቶችን ገድሎ እርሱም ሸሂድ ሆኖ ነበር። ረሱልም ወደሱ መጥተው "አንተ ከእኔ ነህ፣ እኔም ከ አንተ ነኝ" አሉ። በእጃቸው ሰውነቱ ተሸክመው መቃብሩ እስኪቆፈር ድረስ ያዙት። ሰዎች ዘንድ ስሙ ትንሽ ቢሆንም በ አላህ ዘንድ ግን ቦታው ታላቅ ነበር። አላህ ሆይ! እንደ ጁለይቢብ አድርገን። በምድር ላይ ብንረሳም በሰማይ ዘንድ የታወቅን የተወደድን አድርገን። #ትዝብት

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ በመኖርህ ውስጥ ስለኖሩልህ ሰዎች ውለታ ታስባለህ። በአንፃሩ ስለምትኖርላቸው ሰዎች እጣ ፈንታም ትጨነቃለህ። ህይወት ፍቅርን ታስተምርሀለች። በልምድ ጉዞህ ውስጥ ሰውን በማንነቱ መምረጥ ትችላለህ። ማንን መውደድ እንዳለብህም ትገነዘባለህ። በተለያዩ ክስተቶች መሀል የእውነት አንተን የሚወድህ ማን እንደሆነም ታውቃለህ ። ክስተቶች ሰዎችን ያበጥራሉ። ምርጫህን ለይ! ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

🔶 የህዝብ ግርግር እንዳያታልለን! 👉የህዝብ ብዛትና ግርግር በፍፁም የ የሐቅ መለኪያ አይደለም። ሀቅ የሚለካው በማስረጃ  እንጂ በጩኸትናበስብስብ አይደለም። ስለዚህ በሰው ብዛት እንዳንሸወድ ታሪክን ስንመለከት ብዙ ግርግሮችን አይተናል፦ 1. የአብራርና የጀማልግርግር 2.ስቴዲየም የሞላው የኢኽዋን ግርግር 3.የሚሊኒየም አዳራሽ ግርግር 4. #የዱናው የለተሞ ግርግር 5.የቡታጅራ የተብሊግ ግርግር 6.የአብሬትና የቃጥባሬ የሱፊያ ግርግሮች ታይተዋል። እነዚህ ሁሉም ግርግሮች መጥተው አልፈዋል።ዋናው ነገር በሀቅ ላይ መፅናት እንጂ የመንጋን ጩኸት መከተል አይደለም። መልዕክት በተፎካካሪዎችና በብዛት ለሚመኩ ሁሉ፦በስብስባችሁ ብዛትና በደጋፊያችሁ ጩኸት የምትመኩ ወገኖች ሆይ! የሰው ብዛት የሀቅ ሚዛን ሆኖ አያውቅም። በሶሃቦች ዘመን እንኳን 12,000 ኸዋሪጆች በታላላቅ ሶሃቦች ላይ ተነስተው ነበር። ብዛታቸው ከሀቅ አላደረሳቸውም። በየዘመኑ ስንትና ስንት የጥመት አንጃዎች ብዙ ተከታይ ይዘው ብቅ ብለዋል፤ ሁሉም ከንቱ ሆነው ቀርተዋል። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ከዑመቴ ውስጥ ወደ 73 አንጃዎች ይሆናሉ፤ አንዷ ስትቀር ሁሉም የእሳት ናቸው።" ሶሃቦችም "እርሷ ማን ናት?" ብለው ሲጠይቋቸው፣ "እኔና ሶሃቦቼ በላዩ ላይ ያለንበት መንገድ ላይ የፀና ነው" በማለት መልሰዋል። ስለዚህ እውነተኛው የሀቅ መለኪያ ሊሆን የሚገባው፦ 1.የነብዩንና ﷺ የሶሃቦቻቸውን መንገድ መከተል ነው። 2. ለእያንዳንዱ አቋም ከቁርዓንና ከሀዲስ የማያዳግም ማስረጃ ማቅረብ ነው። ከዚህ ውጭ ያለው የሰው ብዛት፣ ጩኸትናግርግር ሁሉ እንደ ጉም በኖ የሚጠፋ ጊዜያዊ ስሜት ብቻ ነው። አላህ ሀቅን ሀቅ አድርጎ ያሳየን የምንከተለውም ያድርገን፤ባጢልንም ባጢል አድርጎ ያሳየን የምንርቀውም ያደርገን።አሚን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abulabas1444 https://t.me/Abulabas1444.

⚠️መስቀል በአል ና ሙስሊም አይገናኙም መጀመሪያ ፈጣሪ አለምን የፈጠረ ሁሉን ነገር ማድረግ የሚችል የሁሉ ባለቤት ከሰው የማይከጅል ነገር ግን እነሱ (ፍጡራን) በሙሉ ወደሱ የሚከጅሉ ታላቅ ሆኖ እያለ ከክብሩ ጋር የማይሄድ ህፃን የማያስበውን ተወለደ, ተሰቀለ, ተገረፈ, የባልደረቦቹን አግር አጠበ,,,,,, ብሎ መናገር ይሄ የጤነኛ አስተሳሰብ አይደለም ። አላህ ሁሉን ማድረግ የሚችል ነው 📌وهو على كل شئ قدير " እሱ በማንኛውም ነገር ቻይ ነው።" ⭕️ምንም ነገር አይሳነውም ማዳን መፍጠር መግደል መቀስቀስ ሁሉ በእጁ ነው ሁን ይለዋል ይሆናል። እንዲህ ይላል: 📌"إذاقضى أمرا فإنما يقول له كن فيكون " አንዳችን በሻ ጊዜ ሁን ይለዋል ወዲያውኑም ይኾናል። ⭕️ ለማዳን እንግዲህ መሰቀል አያስፈልገውም ነቁ። ኢሳ (እየሱስ) እንዳልተሰቀለ በቁርአን አላህ እንዲህ ሲል ይናገራል 📌"وبكفرهم على مريم بهتانا عظما وقولهيم إنا قتلنا المسيح عيسى ابن مريم رسول الله وما قتلوه وما صلبوه ولكن شبه لهم وإن الذين اختلفوا فيه لفي شك منه مالهم به من علم إلا اتباع الظن وماقتلوه يقينا بل رفعه الله إليه وكان الله عزيز حكيما " እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየም ልጅ አልመሲህ ኢሳን ገደልን በማለታቸው (ረገምናቸው ) አልገደሉትም አልሰቀሉትምም ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በኢሳ) ተመሰለ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዪት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው ።ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም። በእርግጥም አልገደሉትም። 🚫በጣም ገርሞ የሚገርመው ነገር ግን ሙስሊሞች ይሄን እየሰሱ ተሰቀል እያሉ የሚያምኑበትን ቀን ነው መስቀል እያል የሚያከብሩት 🚫ኧረ ሙስሊሞች ንቁ ተውው ዛሬም ድረሰ አለ መስቀል እየተባ የሚያከብር ሙስሊም ተው ውጡ ከዚህ አላህን ፍሩ እደት ክርስቲያኖች ጌታ ተሰቀለ እያሉ የሚከበርውን በአል አንድ ሙስሊም ነኝ የሚል ሰው ያከብራል ኢላሂ‼️ 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ እንድህ ይላል፦ 👉 አንድነት አንድነት ብሎ በመዘመር ብቻ አንድነት አይመጣም። ይልቁንስ #የልዩነት_አረሞችን ከመሰረቱ በመንቀል እንጂ።