🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
الذهاب إلى القناة على Telegram
🏷ዳሩ-ሰላም | دار السلام السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📝ወደ ዘላለማዊው የአኺራ ስኬት እና ወደ ሰላሙ ማረፊያ (ጀነት) የሚመሩ ማስታወሻዎች፣ መንፈሳዊ ምክሮች እና ጠቃሚ ዕውቀቶች የሚጋሩበት ቻናል ነው። <<አላህም ወደ ሰላም ሀገር (ወደ ጀነት) ይጠራል፤ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ።>> (ሱረቱ ዩኑስ፡ 25)
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
860
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+597 أيام
+19230 أيام
أرشيف المشاركات
<<ኡኽቲ በውስጥሽ ያለው አቅም ከሚገጥምሽ ፈተና ይበልጣል፤"
አንዳንዴ ህይወት ከአቅምሽ በላይ የሆነችና የከበደች ልትመስል ትችላለች። ነገር ግን ወደ ኋላ መለስ ብለሽ ካለፍሽባቸው ውጣ ውረዶች አንጻር ራስሽን ብታይው፣ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆንሽ ትረጂዋለሽ። አንቺ ፈተናዎችን በፈገግታሽና በትዕግስትሽ የምታቀልጪ፣ ስትወድቂ እንኳ ይበልጥ በርትተሽ የምትነሺ ታላቅ ማንነት ነሽ።>>
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/qin_libochi1
🏷እውነተኛ ማረፊያችን የት ነው?
~ዱንያ ማረፊያ ሳትሆን መሻገሪያ ድልድይ ናት። እውነተኛው ሰላም፣ ፍጹሙ ደስታና የማይቋረጠው እረፍት የሚገኘው በአኺራህ—በአላህ እዝነት ሥር በምትገኘው ዘላለማዊት የጀነት ቤት ውስጥ ብቻ ነው።
🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፣ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
🏷https://t.me/daru_selam01
🏷ዳሩ-ሰላም | دار السلام
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📝ወደ ዘላለማዊው የአኺራ ስኬት እና ወደ ሰላሙ ማረፊያ (ጀነት) የሚመሩ ማስታወሻዎች፣ መንፈሳዊ ምክሮች እና ጠቃሚ ዕውቀቶች የሚጋሩበት ቻናል ነው።
<<አላህም ወደ ሰላም ሀገር (ወደ ጀነት) ይጠራል፤ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ።>>
(ሱረቱ ዩኑስ፡ 25)
🔗 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፣ለሌሎችም ሼር ያድርጉ
🏷https://t.me/daru_selam01
