249
المشتركون
+124 ساعات
+147 أيام
+1730 أيام
أرشيف المشاركات
249
Repost from 🌜🌛ውስብስብ ስሜት ◈◈⛈
አደራ የሞቴን ዜና ከሰማችሁ ለማዘሯ አትንገሩት እሺ ቃል የገባዉለትን ሰለደርግለት መሞቴ ይከፋኛል አለ ልጅሽ ስኬትን ፈለጋ ሩቅ ሀገር ሄዶ ነው በሉት እሺ አደራ ይከፋታል መሞቴ ከአወቀች አደራ #ትከፋብኛለች🥹🥹ያስከፋወችሁ ከለ ከልቤ በጣም ይቅርታ
ላልመለስ ሄደለው ⚰️dead
አደራ 😔😔
249
249
Repost from N/a
#ግጥም 🌒
ለምን እንደመጣሁ እንዳትጠይቂኝ ⁉️
ስለምትናፍቂኝ😊
አውቀዋለሁ እና እንድ የበደለሽ ሰው ናፍቀሽኛል ቢልሽ
ላንቺ ፌዝ ነው ሚመስልሽ🥹
አወ አትፍቻለሁ በግፍ ደግሞ ናፍቀሽኛል በእጥፍ 😔
ማርያምን ከልቤ በዝቷል መናፈቄ🥺
የትም እገኛለሁ የትም እስቃለሁ ግን ያለቅሳል ሳቄ🥲
ብራመድ በሀገሩ ብከንፍ እንኳን ብበር
ተከፍቶል ቆለፍኩት ያልኩት በር💘
ለሊት የዘጋሁት ቀን በምን ከፍትኩት🗣️
በለሊትሽ መጣሁ አለሜን ስላጣሁ👀
ከትናንት የባሰ እንደማጣሽ ሳስብ🧠
መውደዴን አየሁት ፍቅርሽ እኔን ሲሰብ🫶🫴✊🫴👊🙌✊🫁🫁🫁🫀🫀
አንቺ የዋህ ውዴ !🫀
የበደለ ሁሉ አይናፍቅም እንዴ ?❤️🔥
ከፊትሽ ደርሼ ምህረት ባለምንም 👁️
አትሳቂብኝ እንጂ🧠
ግጥሙን እያነበብኩ ናፈቅሽኝ አሁንም*💔
ደግሞ አገኘሁሽ ! ናፍቆቴ በነነ🫂
እሰይ አልኩ በውስጤ ፍቅሬ ሰው ሆነ😻
ስደርስም አልሳምሽኝ 😿
ሰጠፋ ጊዜ ነው ጭራሽ የናፈቅሽኝ😣
ላክላት ጀለሴ 🥲
React and share 🌹
@egodark56
ዋግwan✊
249
in this day we find a good chanals collection.and 1st we got this incredible journeyed chanal.
So family 🫂🫂 we want you to be apart of the knowledge behind the shadows so Join and have a fun 😊🖇️🔗🌒
249
in this day we find a good chanals collection.and 1st we got this incredible journeyed chanal.
So family 🫂🫂 we want you to be apart of the knowledge behind the shadows so Join and have a fun 😊🖇️🔗🌒
