ar
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

الذهاب إلى القناة على Telegram

Quote

إظهار المزيد
Ethiopia16 044الفئة غير محددة
249
المشتركون
+124 ساعات
+147 أيام
+1730 أيام
أرشيف المشاركات
የልቤን መከፍት ጥርሴ እየመለሠው ተደስቼ ምኖር ይመስለዋል ለሠው😣

ለፈገግታ¡ Mission Failed😅 #Join@kingo322

እሁድ እለት ድግስ ነው🥹 🙏 #Join@kingo322

🗯️ ህይወቱን ለመቀየር ብዙ ፋወል የሰራ ዱርየ አለ☑️ ♠️አምላኩን ክዶ ጠንቋይ ቤት የሄደ ዱርየ ግን የለም✔️

ባላገር    ማለት ስድብ ነው 🙂‼️

ፈጣሪ አንቺን ለማግኘት እድሜ ልኩን dua ያረገልሽ ላይ ይጣልሽ🥺❤️‍🩹

መሄድ ሲኖርብኝ ሣልሄድ በመቅረቴ በቃልል ሲገባኝ ዝም በማለቴ ማቆም እየቻልሁኝ ሣላቆም በተውሁት ብዙ ነው በህይወቴ ዋጋ የከፈልሁት

እኔ ተውኩት እንጂ ማናባቱ ቀማኝ ከእኔ ለባሠባት ሠጠሁት ለለማኝ🤭

ማን ወደ ቀጣይ ዙር ይሄዳል?
Anonymous voting

ዝም ብለን እንጨነቃለን እንጂ single እንደመሆን ደስ የሚል ነገር የለም 😁

አይገርምም መራቅን ያስተማሩን በደንብ የቀረብናቸው ሰወች ናቸው 🤕

😅ደስታ መጣ ሄደ አየሁት አየሁት 😔ሀዘን መጣ ሄደ አየሁት አየሁት ❤️ፍቅር መጣ ሄደ አየሁት አየሁት 👥እኔ ነኝ ከኔጋ ሳልሰለች ያለሁት🥹😇

ልቤንም ውሠደው ቤትህን ስራበት ጥርሴንም ውሰደው ደርበህ ሣቅበት አይኔን ብቻ ተወው አንተን እንዳይበት 🙈

የወደድናቸው ሌላ ወደዱ ያልወደድናቸው እኛን ወደዱ መንገዱ ሆነ ያለመንገዱ🤕❤‍🩹

መተናል አይተናል 🤝 ስቀናል ትተናል 🙌 ከፍ ዝቅም ብለናል 🥀 ዱርዬ ቦዘኔ 🤟 በሚለው ታፍነናል 🐷 እሱም አልስቆመን እኛ እዚ ደርሰናል Sher: https://t.me/kingo322
መተናል አይተናል 🤝 ስቀናል ትተናል 🙌 ከፍ ዝቅም ብለናል 🥀 ዱርዬ ቦዘኔ 🤟 በሚለው ታፍነናል 🐷 እሱም አልስቆመን እኛ እዚ ደርሰናል
 Sher: https://t.me/kingo322

ቁርጡን ያወቀ ምርጫ ይኖረዋል 🙌
ቁርጡን ያወቀ ምርጫ ይኖረዋል 🙌

Ethiopian ppl አቧራ የነካው መኪና ሲያገኝ😭😭
Ethiopian ppl አቧራ የነካው መኪና ሲያገኝ😭😭

የወደደን ልብ እንደሚጠላ ማሳመን ቀላል አይደለም🥹🫶
የወደደን ልብ እንደሚጠላ ማሳመን ቀላል አይደለም🥹🫶

Story