ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
417
المشتركون
+124 ساعات
+187 أيام
+8630 أيام
أرشيف المشاركات
🚫🚫🚫መውሊድ 🚫🚫🚫 ቢስሚላሂ ብዬ ግጥሜን ጀመርኩኝ የተውሂድ ውዶቼ ጆሮኣችሁን ስጡኝ
❌❌❌መውሊድ❌❌❌
በነቢዩ ይሁን ሰላት  እና ሰላም  በአላህ መልዕክተኛ በአበል ቃሲም ሙብተዲዕ ጠማማ ቢድዓውን ፈጥሮ ሊያጠምህ ሲመጣ አትስማው ዘንድሮ ✖️✖️✖️መውሊድ✖️✖️✖️ ስለ መውሊድ ጉዳይ ግጥሜን ገጥሜ ይዤ መጥቻለው አንብባት ወንድሜ መውሊዱ አይደለም ለረሱል ውዴታ የመብያ ነው እንጂ አይቤ በገበታ 🚫🚫🚫መውሊድ ✖️✖️✖️ ያ ሁሉ ሰሃባ ያ ሁሉ ታቢዕይ አትባዑ ታቢዕዮች ኢማሙ ሻፊዒይ  አቡ ዳውድ ሙስሊም ቡኻሪ ነሳኢይ  ኢብኑ ማጀህ አህመድ ታላቁ ቱርሚዝይ አከበሩት የሚል ማስረጃ  አለወይ❓❓❓ 🚫🚫🚫መውሊድ ❌❌❌ ማስረጃው የት አለ አዩሀል አህባሺይ ማስረጃው የት አለ ያ መዕሸረ ሱፊይ በኖርማል አዕምሮ  አምጡት እንዲታይ ✖️✖️✖️መውሊድ ✖️✖️✖️ ከየት አለ ውዴታ ሲጥሱ ትዕዛዝ የመብያ ነው እንጂ ድንችና ሩዝ ሳያከብሩ ቃል ከየት መጣ ውዴታ ፈልጎ ነው እንጂ የጫቱን ጀባታ የት አለ ውዴታ ሀራም እየሰሩ ለጂኒ እያረዱ ሙታን እየጠሩ ወደድኩ እያሉ ቢቀበጣጥሩ ውጤቱ ባዶ ነው ዜሮ ነው ድምሩ 🚫🚫🚫መውሊድ 🚫🚫🚫 እራሱንም ቢስት ቢያጉረመርምም ወደድኩኝ እያለ አዳሩን ቢጮህም ጎሮሮውን አልፎ ልቡ ጋአይደርስም ❌❌❌መውሊድ ❌❌❌ የረሱል መሀባ በውስጡ የለም ነቢዩን በመውደድ የሚበልጡት ከእኛ አቡ በክር ዑመር ....ታማኙ እውነተኛ ዑስማን እና አልይ ... የረሱል ጓደኛ መች ሰርተው አሳዩን እንድንሰራው እኛ ~~አባቷን ወዳጇ ~ ከሁሉ አስቀድማ~ መች አከበረችው ልጃቸው ፋጢማ~ ✖️✖️✖️መውሊድ ✖️✖️✖️ ሰላትን ሳይሰግዱ በጥዋትም በማታ አብደናል ይላሉ በረሱል ውዴታ ትዕዛዝ ሳያከብሩ ክልከላ ሳይርቁ ሽርክና ቢድዓን ለይተው ሳያውቁ የነቢን ውዴታ – ወላሂ አይጠብቁ የውዴታው ትርጉም አረ መች ገባቸው በፎርጂት አረዳድ ተሞልቷል ልባቸው በቢድዓው መሀት ታውሯል አይናቸው የምለው የለኝም __ ጌታዬ ይምራቸው 🚫🚫🚫መውሊድ 🚫🚫🚫 የሽርክ መናሀሪያ የዝሙት አውድማ በመውሊድ ነው ያለው ወንድሜ ሆይ ስማ ዝሙትን ፈልጎ መውሊድን ሚናፍቅ አብዘኃኛው ወጣት መሆኑን እወቅ ጫቱን ወታትፎ ቢጮህ ቢቅለሰለስ መንዙማውን ከፍቶ ቢያድር ሲደንስ በምርቃናው ብዛት እንባ ቢያፈስ ጋልቦ ነው እንጂ _ የሸይጧን ፈረስ ነቢዩን መች ወዶ አረ ይቀንጠስ እሄን አይነት ወዳጅ ደጄን እንዳይደርስ መሀባ መች አለ ትዕዛዝ ሳይከበር ይገለፅ የለም ወይ ውዴታ በተግባር ሴት ወንዱን ቀላቅሎ ዲቢ ሲያስመታ ንገሩኝ ውዶቼ __ የት አለ ውዴታ ❌❌❌መውሊድ ❌❌❌ ለረሱል ውዴታ መውሊድ ቢያስፈልግ ነቢዩን በመውደድ _ የደረሱት ጥግ ያከብሩት ነበረ - ሰሀቦች በወግ መውሊድ ምታከብረው የሽርኩን ክምር አረ አላህን ፍራ ሰው^ አታጭበርብር የናፈቀህ ማነው እውነቱን ንገር ረሱል ናቸው ወይስ « የጀባታው ብር የቅቤው ቡናና የጫቱ ክምር ስጋው እና አይቤው በሰው መዘየር የቱ ነው ናፍቆትህ ሳትዋሽ ተናገር? ወንድም አትፎገር ለአህባሽ ብዥታ የሚያስፈልገው º ለረሱል ውዴታ ሱና መከተል ነው ሳይለቁ አንድ አፍታ 🩸🩸🩸ሙወሊድ🩸🩸🩸 ሙሀመድስ ጭራሽ መች አከበሩት የተወለዱበትን ቀን ፁሙት ነው ያሉት እሱ አሁን መጥቶ ከሺ አመት በኋላ መውሊዱን ሊያከብር ጫቱን እየበላ ሽርክን ሲያጨማልቅ በ በመሀባ ጥላ ውዴታው በልጦ ነው ከሰሃቦች ሁላį? ከአባቱ በላይ አውቃለው ማለቱ  ቡዳነት ነው አሉ ሰዎች ሲተርቱ
ሸር አድርጉት አይቶ ዝም አይቻልም
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል 🚫🚫🚫መውሊድ 🚫🚫🚫 ቢስሚላሂ ብዬ ግጥሜን ጀመርኩኝ የተውሂድ ውዶቼ ጆሮኣችሁን ስጡኝ

🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

እናን የአደም ልጆች ሆይ!! اللهم صلي على محمد ﷺ @islamic_post17

سورة الكهف  📚][]ሱረቱል ካህፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[] ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው። 💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐 ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ቀኑ ላይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክርያውለን ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ

ዛሬ ጁምዓ ነዉ ሰሉ አለ ነቢይ🤍   اللهم صل وسلَّم على نبينا محمد

🚨⏳ይድረስ ኸልቅን ከ "ሐቅ"በላይ ለሚወዱ..    ከውዱና ከታላቁ ነቢያችን (ﷺ)... በስተቀር ማንንም ያለውን ሁሉ ምንም ይሁን ምን እቀበላለሁ በገባበት ሁሉም ገባለሁ፣ እሱን የሚወድን በሙሉ እወዳለሁ፣ የሚጠላውን በሙሉ እጠላለሁ ወዘተ ተብሎ የሐቅ መለኪያ የሚደረግ ሰው በጭራሽ የለም❗ 👉ይህም በዲን ላይ አዳዲስ ነገሮችን የሚፈጥሩ ሰዎች (የአህለል-ቢደዕ) መለያ ነው -ኢብኑ ተይሚያ እንዳሉት-📌"እኔ የምለውን ብቻ ስሙ👂ሌላውን በሙሉ ራቁ ተጠንቀቁ ያለ ሰውም እኔ ነቢይ ነኝ  እንዳለ ይቆጠራል! 📚ከቁርኣንም ይሁን ከሐዲሥ እንዲሁም ከዑለማዎች ንግግር ምንም ዓይነት መሰረትና ማስረጃ የሌላቸው አዳዲስ ነገሮችን እየፈጠሩና እየተከተሉ፥ ይህን የተቀበለ በሙሉ ሐቅ ላይ ነው ያለተቀበለ ደግሞ ጥመት ላይ ነው! ከሚሉ ሰዎች አትሁን "🚫 🔊ሙስሊሞች ሆይ ሰዎችን በሐቅ ለኩ እንጂ ሐቅን በሰዎች አትለኩ ሰው፦ ይረሳል ፣ይታለላል
በስሜቱም ሊሸነፍ ይችላል፣ ብዙ የማያውቀውም ነገር ሊኖር ይችላል...❗
💡አላህም "ከዕውቀት ጥቂትን እንጂ አልተሰጣቹም" ብሏል📍አንዱ ዘንድ የሌለው ዕውቀትም ሌላኛው ዘንድ  ሊኖር ይችላል.❗        وفوق كل ذي علم عليم    ተብሏል 🔑ሐቅን ማንም ይናገረው ማን ተቀበል✔ 🔑ከሐቅ ተቃራኒ የሆነውን ነገር ማንም ይናገረው ማን ራቀው ፣ተጠንቀቀው❗ 👌ቀብር ውስጥ፦ ነቢይህ ማነው? እንጂ ኡስታዝህ ወይም ሼኽህ ማነው? ተብለህ አትጠየቅም❗ https://t.me/Ametillah

استميع استميع استميع

+1
🎙እውን ጫት ጥቅም አለውን? ጉዳቱስ..
ኡስታዝ አህመድ አደም
​♻️ Share በማድረግ ለሌሎችም የመልካም ነገር ሰበብ ይሁኑ! 🎤 @ustaz_ahmed_adem

ሀላል ብቸኝነት ከሃራም ደስታ የተሻለ ነዉ። Share

🚫ቡሄ 🚫 ቡሄ በጭራሽ የሙስሊም በአል አይደለም ሙስሊሞች ተጠንቀቁ ከዚህ ቤተሰብ ዘመዳችሁን ከዚህ ከክርስትና እምነት አስጠንቅቁ ይህ ነገር ከጀርባው ምን እንደሆ ሳያቁ የሚፈፅሙ የሙስሊም  ማህበረሰቦች ሊቆጠቡ ይገባል ። ቡሄ የሙስሊም አይደለም የክርስቲያኖች የሽርክ ኮተት ነው ክርስቲያኖች ቡሄን እደዚህ ይገልፁታል
ቡሄ ማለት ብርሃኑ የደመቀ የጎላ ማለት ነው ይህም ስያሜ በደብረ ታቦር ጌታችንን ብርሃን መለኮት ጋር መገለጥ ጋር የተያያዘ ስያሜ ነው
⚠️ካفيሮች በሚለዩበት ነገር በተለየም በባዓላቶቻቸው መመሳሰለ በኢስላም በጣም የተወገዘና ከባድ ዛቻ የመጣበት ጉዳይ በመሆኑ ሙስሊሞች ከዚህ ተግባር ሊርቁ ይገባል። 🔖አላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል: ‐ 🔖"من تشبه بقوم فهو منهم" أبو داود: ٤٠٣١ "ከህዝቦች ጋር የተመሳሰለ እርሱ ከነሱ ነው።" (አቡዳውድ: 4031) ታዳ አንተ አንቺ እኝ ይሂን ጌታችን ተገለጠ እያሉ ይሂን የምናከብረው ኧረ ተው ንቃ ንቂ እንቃ እናንቃ ሸር ይደረግ https://t.me/Ametillah

ስልጣንን  መውደድ  ከባድ  አደጋ አለው 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉 ድን   ያሸጣል .. 👉መንሐጅ  ያስቀይራል. 👉  በደለኛ  ያደርጋል .. 👉ፖለቲካ  ውስጥ   ያስገባል . 👉 ያጋድላል ... 👉  ነገረኛ  አበጣባጭ  ያደርጋል . 👉ውሸታም  ያደርጋል . 👉  ዘረኛ  ያደርጋል ... 👉 በቃ  ስልጣን  መውደድ  ድንን  መንሐጅን   ያሸጣልና  ዝህድናችን  ወደኋላ  አያስቀረንም  አብሽር ...!!! በየቦታው  የሚፈስ  ደም ሁሉ  የስልጣን  ጥማት  ውጤት  ነው  ። አንተው  ጠብቀን .....! ==== 👌https://t.me/Ametillah

የደስታችን መጠን ከቁርአን ጋር ባለን ቅርበት ይወሰናል። https://t.me/Ametillah
የደስታችን መጠን ከቁርአን ጋር ባለን ቅርበት ይወሰናል። https://t.me/Ametillah

قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله : أخطر ما على الأمة الآن : الدعاة الجهال الذين لا يعرفون العلم ، ويدعون الناس بجهل وضلالة . 📜 [ إعانة المستفيد ( 337/1 ) ]
አሁን ላይ በዚህ ህዝብ ላይ አደገኝው ነገር  ጃሂል የሆነ ዳእዋ የሚያደርግ ነው ምንም ኢልምን የማያቅ ሰወችን ደሞ ይጣራል  በጀህሉ እና በጥመቱ

👑እናትነት👑 ✅ እናትህ ባንተ ስንት መከራ እንዳየች ሚስትህ የወለደች ቀን ይገባሀል!! ✅ እናትሽ ባንቺ ስንት ስቃይ እንዳየች የወልድሽ ቀን ይገባሻል!! ✅ እናት ውድ ናት ✅ እናትነት ከባድ ነው 🤲እናቶቻችን አላህ ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቼዉ 🤲ሀቃቸው የምንወጣ ያርገን

መውሊድ ደረሰ........ቢድአው የቢድአ ሰዎች ተነሱ በአንድነት ነቢን እንወዳለን ሊሉንነው በሙግት ጀመሩ ሽርጉድ ለመቀስቀስ ፊትና የሽርክ የሀጥያት የጥመት ጎዳና ነቢን በመውደድ ነው ይሉናል በድፍረት ጨፈሩ ዘለሉ ሄዱኮ ወደ እብደት አቤት ድፍረታቸው ነቢን መውደዳቸው ከየት መጣ ብንል ማስረጃ የላቸው

እናንተ ከ3ቱ የቱን ትመርጣላችሁ? 1.ያጫታል-ይወዳታል-ያገባታል 2.ይወዳታል-ያጫታል-ያገባታል 3.ያጫታል-ያገባታል-ይወዳታል

👉ስማኝ ያሸባብ አላማህ ተውሒድ ሱናን ለኡማው ማድረስ ከሆን ሀቅን ለመናገር ቦታ አትምረጥ በየትኛውም ቦታና ሁኔታ ላይ ብቶን.... ➲ስለ ተውሒድ ተናገር! ➲ስለ ሱና ተናገር! ➲ስለ ሽርክ ተናገር! ➲ስለ ቢድዓ ተናገር! ✅ቦታ ሣትመርጥ የድምፅህ ወለለት እስከሚሰማበት ቦታ ድረስ ወደ እውነት ተጣራ ነው የምንልህ በቃ‼️ አሁንም ቅድሚያ ለ ተውሒድ እንላለን!! https://t.me/Ametillah