ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
419
المشتركون
+224 ساعات
+197 أيام
+8730 أيام
أرشيف المشاركات
❌  #አይ_መዉሊድ_አክባሪ❌ 🍂 ፂም ➢ እያጨዱ 🍂-በጫት➢  እያበዱ 🍂-ባንድ   እየጨፈሩ 🍂-በህብረት   ሴት ወንዱ 🍂-የቱጋ  ነው ታድያ ነብዩን መውደዱ 'ወዳጅ ነን  አትበሉ  የነብዩ  ሙሀመድ ﷺ ወዳጅ የላቸውም ከሚያወጣ መውሊድ' እውነተኛ አፍቃሪ  ከሆናቹ ከልብ ሱናቸው  ላይ በርቱ ቢመጣም ረሀብ አንዱ  በነሺዳ ሌላው በመንዙማ ያ ሀቢቢ  እያለ ''በፊልም'  ''በድራማ'' ይነግድበታል  በዚህ ሚስኪን  ኡማ ..............✍️ https://t.me/Ametillah

ማውጫ በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ኬሚሴ  ተቀርተው ያለቁ  ኪታቦች ዝርዝር 1⃣-ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ 2⃣አል ኡሱል ሚን ኢልመል ኡሱል ሸይኽ ሷሊህ አል ኡሰይሚን " 3⃣ ኡሱሉ ሱና 4⃣አርበዒን ሀድስ 5⃣ኩን ሰለፊየን  አለል ጃዳ 6⃣አቂደቱል አህለ ሱነቲ ወልጀመአ 7⃣ኪታቡ ተውሂድ 8⃣ኡምደቱል አህካም 9⃣ሙስጦለሀል ሀድስ 🔟ኹዝ አቂደተክ 1⃣1⃣"' ኩና ፊ ጃሒሊያ" 1⃣2⃣ሙምቲዕ ሸርሑ አጅሩሚያ" 1⃣3⃣ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዳን 1⃣4⃣ሚንሀጁ ፊርቀቱ አናጂያህ 1⃣5⃣ተብሲሩል ባዲዒን ቢስጢላሓት አል ሙሓዲሲን 1⃣6⃣አል ቀዋዒዱል ሙስላ ፊ ሲፋቲላሒ ወዓስማኡል ሁስና  1⃣7⃣ረውደቱል ባዲዒን ሚን አሓዲሲ ሰይዲል ሙረሰሊን    " 1⃣8⃣ብሉግ አል መራም ሚን አዲለቲል አሕካም 1⃣9⃣ተንቢሑ ዘዊል አፍሐም ኢላ ረእቢ ሰድኢ ወልዊአሚ አላ መንሐጅ ሰለፊል ኪራም 2⃣0⃣ሸርሁ ኡስሉ ሲታ ሊል ዑሰይሚን "" 2⃣1⃣ ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና "" 2⃣2⃣ሸርህ ከሽፉ ሹብሀት 2⃣3⃣ኪታቡ አት—ተቅሪብ አተድሙሪያ  "" ኪታቡ ተውሒድ ሸይኽ ፈውዛን 2⃣4⃣ተብሲሩል ኸለፍ 2⃣5⃣"'አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ አኒል አስኢለቲ አልመናሒጂል ጀዲዳህ  " 2⃣6⃣ሸርሁ ነዋዊዱል ኢስላም ሊሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን   " 2⃣7⃣"'ጂናየቱ ተምዩዕ አለል መንሃጂ ሰለፍ" "2⃣8⃣'ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ መንዙቱል ሓኢያ " 2⃣9⃣ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ ሊል ኻሊል ኻራስ 3⃣0⃣ኡሱሉ ሰላሳ 3⃣1⃣"'ሙተሚመቱል አጅሩሚያ   " 3⃣2⃣አዳቡ ጣሊበል ኢልም 3⃣3⃣መትኑል አጂሩምያ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውዱ ወንድሜ እና ውዷ እህቴ እንደት ናችሁ ለአላህ ስል እወዳኋለሁ እናም ትክክለኛውን የሰለፎች መንገድ እንድትከተሉ እና በሀቅላይ እድትሆኑ ከወገንተኝነት ከጎጠኝነት ከጠርዘኝነት እንድትርቁ አላህን እየለመንኩ ከሰለፎች ንግግር ልጋብዛችሁ عن عبد الله بن مسعود رضي الله عنه قال: مَن كان مستنًّا فليستنَّ بمن قد مات، فإن الحيَّ لا تُؤمَن عليه الفتنة، أولئك أصحاب محمد ﷺ...»

ለፈገግታ ✍🏻 ወደ መስጂድ በጊዜ ላጤያንስ ቶሎ በል አትንጎራደድ ደግሞ የማዘርን ቡና ቀመስ አርገህ ውጣ ኹጣባ ላይ እንዳተኛ ሃላልህን እያሰብክ ስለ ዘውጅ ቢሆን ኹጥባው አንድ አይንህ ሳይርገበገብ ነበር እምሰማው። በል ነቃ በል ዱአ እንደራረግ አላህ የሁሉንም ሃጃ ያሳካለት 🤲🏽

سورة الكهف  📚][]ሱረቱል ካህፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[] ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው። 💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐 ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ቀኑ ላይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክርያውለን ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ

ዛሬ ጁምዓ ነዉ ሰሉ አለ ነቢይ🤍   اللهم صل وسلَّم على نبينا محمد

መዉሊድ❌❌❌ መ= መሃይሞች የሚሰሩት ዉ= ዉስጡ ሽርክ የሞላበት ሊ= ሊርቁት የሚገባ ድ= ድብን ያለ ቢድአ

🎙ጥቂት የመስጂድ ሕግጋቶች እና ስነ-ስርዓቶች
ኡስታዝ አህመድ አደም
​♻️ Share በማድረግ ለሌሎችም የመልካም ነገር ሰበብ ይሁኑ! 🎤 @ustaz_ahmed_adem

አሁን ላይ ተስፋፍቶ ያለ ጉዳይ ትንሺ ሰዎች ጋር ብቻ እንዴሀራም የሚታይ የሆነ ጉዳይ አሏህ ሁላችንንም ይጠብቀን

(السّكوتُ عنِ الفتوى) ♦️قال الشافعي: "ما رأيت أحدًا جمع الله فيه من آلة الفتيا ما جمع في ابن عيينة أسكت عن الفتيا منه". ♦️قال ابن عيينة: "أعلم الناس بالفتوى أسكتهم فيه، وأجهل الناس بالفتوى أنطقهم فيه". ♦️قال بشر بن الحارث: "من أحب أن يسأل، فليس بأهل أن يسأل". ♦️قال الخطيب البغدادي: "وقل من حرص على الفتوى، وسابق إليها، وثابر عليها إلا قل توفيقه، واضطرب في أمره، وإذا كان كارهًا لذلك غير مختار له، ما وجد مندوحة عنه، وقدر أن يحيل بالأمر فيه على غيره، كانت المعونة له من الله أكثر ، والصلاح في فتواه وجوابه أغلب". https://t.me/Ametillah

🔴الموتُ ليس فراقًا، سنجتمع في الآخرة بالتأكيد؛ الفراق هو: أن يكون أحدنا في الجنَّة والآخر في النَّار .. ﴿قوا أنفسكم وأهليكم نارا﴾ ሞት መለያየት አይደለም፤ በወዲያኛው ዓለም (በኣኺራ) በእርግጥ እንገናኛለን። እውነተኛው መለያየት ማለት፡- አንዳችን በጀነት፣ ሌላኛችን ደግሞ በእሳት ውስጥ መሆናችን ነው... («ነፍሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ከእሳት ጠብቁ!»