ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

الذهاب إلى القناة على Telegram

⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 864
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
Greetings, esteemed አልሀምዱሊላህ ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

Repost from VIP Agent Bot News
‼️Do you have a VIP channel? ⁉️Tired of managing payments and subscriptions? 💥The @VIP_agent_bot is here! ✅The easiest way to manage a VIP channel 🌟🌟FREE🌟🌟 ℹ️ More information: 🌐 https://vip-agent.com 👇👇Click here👇👇 💎 @VIP_agent_bot

👉 የሀራው ጉዳይ ጥንቃቄ ይፈልጋል ! ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን በሙሉ ሁሉም እንደሚያውቀው በቅርቡ በሀራ ሰለፍይ ወንድሞቻችን መካከል አለመግባባት ተፈጥሯል ። ከዛ በፊት በሀላባ ሰለፍዮች መካከልም የተፈጠረው አለመግባባት እልባት አላገኘም ። እንደዚህ አይነቶቹ አለመግባባቶች ሁሉንም ሰለፍዮች ያሳዘነ መሆኑ ግልፅ ነው ። የሶሞኑ የሀራው አለመግባባት ከመቀራረብ ይልቅ መራራቅ ፣ ከማጥበብ ይልቅ ወደመስፋት እየሄደ ነው ። ሀላባም ይሁን ሀራ ላይ የተፈጠሩ አለመግባባቶች በሰለፍዮች መካከል መሆኑ ግልፅ ነው ። አይደለም የሚል ካለ ማንኛው ከሱና እንደወጣ በመረጃ ግልፅ ማድረግ ይኖርበታል ። የሀራው አለመግባባት ደግሞ በመሻኢኾችና በተማሪዮቻቸው መካከል መሆኑ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው ያደርጋል ። በመሆኑም መሻኢኾቹም ሆኑ ተማሪዮቻቸው አላህን ፈርተው ከስሜት ርቀው ችግሩን በሰከነ መልኩ ለመፍታትና የሰለፍቶችን አንድነት ለመጠበቅ የሚችሉትን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ። አለመግባባቱ ከማንም በፊት ዳዕዋውን ይጎዳል ። ሁሉም ቆም ብሎ ቢያስተውል ለዚህ ዳዕዋ ሰለፎች የከፈሉትን መስዋእትነት አይቶ እኔ የሚለው ስሜት ራስን ከመውቀስ ጋር እንዲጠፋ ማድረግ በተቻለ ነበር ። አሁንም አረፈደም ። መሻኢኾች የተማሪዮቻቸውን ጥፋትና ስህተት ለማረም መንገዱን ከሰሎፎች ተሞክሮ መውሰድ የግድ ነው ። ይረዝምብኛል ባልል በጣም ብዙ ማሳያዎችን በጠቀስኩ ነበር ። ተማሪዮችም የመሻኢኾቻቸውን ስህተትና ጥፋት የሚሉትን በምን መልኩና እንዴት ማረም እንዳለባቸው ከሰለፎቻቸው በቂ ተምሳሌት አለላቸው ። ሁሉንም አንድ የሚያደርጋቸው የጋራ ነጥብ መከባበር ፣ መተዛዘን ፣ ስህተትን በስተትነቱ መስተካከል ያለበት መሆኑን ማመንና መንገዱን ወደ ቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ላይ አድርጎ ተሞክሯቸውን መጠቀም ነው ። በመሆኑም ሁለቱም የሱና ወንድሟሟቾች አላህን ፈርተው ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ ምንም አይነት ነገሮችን የሚያባብሱ ነገሮችን ከመፃፍም ሆነ ከመናገር እንዲቆጠቡ በአላህ ስም እጠይቃለሁ ። ሌላው በየቦታው የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ትፈታላችሁ ተብሎ ሀላፊነት የተጣለባችሁ የሀገራችን የሱና መሻኢኾች የሰለፍያን ዳዕዋ እንደ እሳት የሚበላውን የሰለፍዮችን አቅም የሚያዳክመውን ከአላህ እዝነት የሚያርቀውን አሳዛኝ አለመግባባት እንደሰደድ እሳት እየተዛመተ ሰለፍያን ከመብላቱ በፊት ቅድሜያ ሰጥታችሁ እንድትፈቱ ለዚህም የትኛውንም ዋጋ እንድትከፍሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ ። በመጨረሻም በየትኛውም አካባቢ በሰለፍዮች መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶች በአላህ ፈቃድ በአጭር ጊዜ ተፈተው ሰለፍዮች ወደ አንድነታቸው እንደሚመለሱ በአላህ ተስፋ እንድናደርግ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ ። ለዚህ አላማ የትኛውም ሰለፍይ የትም ሆኖ የሚችለውን እንዲያደርግ አደራ እያልኩ ከዚህ ሰአት ጀምሮ ከየትኛውም አለመግባባቱን ከሚያሰፉ ተግባሮች ተቆጥበን ወደ መግባባት የሚያደርሱ ሰበቦችን በማድረስ ተራ በተራ የሁሉም ሰለፍዮች የደስታ ብስራት የሚነገርባቸውን ቀናቶች እንጠብቅ እላለሁ ። አላህ ይረዳናል ሰለፍዮች አንድ ይሆናሉ ተውሒድና ሱና በሰለፍዮች ጥረትና በአላህ እገዛ የበላይ ይሆናሉ ። https://t.me/bahruteka

Repost from VIP Agent Bot News
‼️Do you have a VIP channel? ⁉️Tired of managing payments and subscriptions? 💥The @VIP_agent_bot is here! ✅The easiest way to manage a VIP channel 🌟🌟FREE🌟🌟 ℹ️ More information: 🌐 https://vip-agent.com 👇👇Click here👇👇 💎 @VIP_agent_bot

አሏሁ አክበር አሏህ ያሺራት አሏህ ሙሉ አፊያዋን  ይመልስላት ያረብ አንችንም አሏህ ይጠብቅሽ በሀቅ ላይ ያፅናሽ ቀጣይ ማነው

አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ በሀገርም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ሰለፍዮች መሻይኾች፣ ኡስታዞች፣ ጧሊበል ኢልሞች  እንድሁም ሱናን የምትወዱ ማህበረሰቦች እንደሚታወቀው በሀራ ሰለፊዮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ሰሞኑን በሶሻል ሚድያ ላይ እንደጉድ ተዘርቷል፣ተረጭቷል እና ይህ አለመግባባት የተፈጠረው በአንድ ግለሰብ [ ሙሃመድ ሰልማን]  ምክኒያት እንደሆነ እየተራገበ ይገኛል ። ይህ ነገር ከእውነት የራቀ መሆኑን እንድትገነዘቡ ለማሳወቅ እንወዳለን   ይህ አለመግባባት ከዚህ በፊት ያለና የተፈጠረ መሖኑ ይታወቃል ሶፋ መስጂድ በነበርንበት ሰዓትም የነበረ ነገር ግን ፊትናን ላለማምጣት ሁሉም በውስጡ ደብቆ በውስጡ ይዞ ሲኖር ነበር ጠንከር ብለው ዳዕዋ የሚያደርጉ ኡስታዞችን በውስጥ ለውስጥ በማሳቀቅ እና በማሸማቀቅ የማባረር እስትራቴጂ በመንደፍ ብዙ እርቀቶች ተካሂደዋል ። በጥቅሉ ሀራ ላይ ጠንከር ያለ የዳዕዋ እንቅስቃሴ እንድደረግ አይፈለግም  አሁን እየተካሄደ ያለውም ይሄው ነው ። የሀራ ነገር የሚድያ ጋጋታ እንጂ ውስጥ ላይ እየተካሄደ ያለው ነገር ሀራ ያለ፣ሀራ የሚኖር አካል ነው የሚያውቀው ዋናው የሚድያ ጋጋታ ሳይሆን በተግባር ማዋል ነው።    በዚህ ዙሪያ አብዛሃኛው የሀራ ሰለፊይ ወጣት ይቃወማል ለምን የሚል ጥያቄ በውስጡ ይዞ እንደሚጓዝ የሚታወቅ ጉዳይ ነው ። ነገር ግን ሀራ ላይ ምንም ተቃዋሚ እንዴሌለ አንድ ግለሰብ ብቻ ነው እየረበሸ ያለው የሚለው ሽፋን ትክክል እንዳላደለ ውድ ሰለፊይ መሻይኾች፣ ኡስታዞች፣ጧሊበል ኢልሞች ልታውቁ እና ልትገነዘቡ ይገባል።ስንት እና ስንት ተቃዋሚ ወጣት ፣የማህበረሰብ ክፍሎች ባሉበት ሀገር ሁለት ሶስት ናቸው ምንም እውቀት የላቸውም ምንም አያመጡም ማለት በጣም የሚከብድ ፍትህ የጎደለው አካሄድ ስለሆነ ከዚህ ንግግር መቆጠብ ግድ ይላል። የሀራ ሰለፊያ ወጣቶች ይህ ጉዳይ የአንድ ግለሰብ [የሙሃመድ ሰልማን ]ጉዳይ እንዳላደለ የህዝብ ጉዳይ እንደሆነ ለሚመለከታቸው የእውቀት ባልተቤቶች[ ኦለማዎች] ግንዛቤ ሰጥተዋል።እነዚህ የእውቀት ባልተቤቶች መጥተው ጉዳዩን እስከሚፈቱት በመጠባበቅ ላይ ናቸው ። የሀራ ሰለፊያ ወጣቶች ዓላማ  በመካከላቸው የተፈጠረውን አለመግባባት በቁረአን እና በሀድስ  ኦለማዎች አይተውት ወደ አንድነት የሚሄዱበትን መስመር መዘርጋት ነው። ከዛ ውጭ በመካከላቸው ፊትናን የሚቀሰቅስ ፣ ፊትናን የሚያሰራጭ  አንድንም ግለሰብ እንዴሌለ ሊታወቅ ይገባል ። ስለዚህ ውድ ሰለፊዮች ሆይ በዚህ ጉዳይ ግራ የተጋባችሁ ካላችሁ ምንም ግራ አይጋባችሁ። ይሄን ፊትና ያመጣው አንድ ግለሰብ ነው የሚለው ከእውነት የራቀ መሆኑን ተገንዝባችሁ አሏህ ሁላችነንም ወደ ሀቅ እንድመልሰን ዱዓ አድርጉ ።   وَزِنُوا بِالْقِسْطَاسِ الْمُسْتَقِيمِ                                የሀራ ሰለፊይ ጀመዓዎች

Greetings, esteemed امــــــــــــة الله ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

Greetings, esteemed ኢላሂ ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️