በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ
الذهاب إلى القناة على Telegram
⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 399
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
Greetings, esteemed zabeba ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
አሏህ ሀጃችሁን ያውጣላችሁ ያረብ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
🔷ለሰለፍዮች ምክር
ዶክተር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ አስስልጢ - ሀፊዞሁሏሁ - እንዲህ ብለዋል :-
"ሰለፍይ ወንድምህ ስህተት ከሰራ ፣ ለመውቀስ ወይም ለማዋረድ አትቸኩል። በምትኩ በጥበብ በምክር እና በትእግስት (እርሱ የሚስተካከልበትን መንገድ) መፍትሄ አፈላልግ። እንደ ሀዳድያ አትሁን።
አንዳንድ ወደ ሱና የተጠጉ፣ ለእርሷ ጉጉት ያላቸው ሰዎች ይህ አካሄድ ከሰለፎች የመጣ መስሏቸው ፣ ሱና እና ሰለፎች በምን ላይ እንዳሉ ባለማወቃቸው ምክንያት ይህ የሰለፎች ጎዳና ነው ብለው በመጠርጠር በዚህ (ችግር) ውስጥ ወድቀው ይገኛሉ።
ስለዚህ ወንድምህ ለእውነትና ለምክር ምላሽ ካልሰጠ ፣ ማስረጃህን ሰብስብና ጉዳዩን ለታመኑ የእውቀት ባለቤቶች አቅርብ ፣ እነርሱንም አማክር።"
الرسالة خمسون النصيحة لطلاب العلم ص/١٩
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
አሏህ አክበር
አሏህ አክበር
ማሻ አሏህ
ማሻ አሏህ
ማነው ቀጣይ
Greetings, esteemed حسبي الله ونعمل الوكيل ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Greetings, esteemed حنان إندريس ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Greetings, esteemed Ⓗ 𝑏𝑖𝑛𝑡 𝑚𝑜𝑙𝑎🦋أم نعيمة ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️