مدرسة الإصلاح
الذهاب إلى القناة على Telegram
የሰለፍዪች ቻናል ውጭህ ብቻ ሳይሆን ውስጥህም ሰለፍይ ይሁን በስመ ሰለፍይ አገር አጥፊ አትሁን ! https://t.me/AWz2_hSOOVMyZTFk
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
277
المشتركون
+124 ساعات
+27 أيام
+530 أيام
أرشيف المشاركات
تلاوة خاشعة جدا من سورة يوسف ||
"አልሃምዱሊላህ ቁርአንን የህይወታችን መመሪያ የቀልባችን እርካታ የደስታችን ምንጪ የሀዘናችን የጪቀታችን ማስወገጃ ላደረገልን አሏህ ምስጋና ይገባዉ... "
╭┅━━━━•🍃🪴🍃•━━━━━┅┐
https://t.me/menhaji_selefiya1
«በዚህች ዓለም ላይ በቀጥተኛው መንገድ (በሲራጡል ሙስተቂም) ላይ ፅኑ ሆኖ የቆየ ሰው አላህ በሚሞትበት ሰዓት በምርመራ መቃብሩ ውስጥ ፅናትን ይሰጠዋል በድልና በጸጋም ይበሰረዋል።»
[አል-ፈዋኪሁ-ሽሂያ 93]
ኢማሙ ሰዕዲይ ረሂመሁላህ
قال ابن سعدي رحمه الله :
فمن كان في الدنيا ثابتا على الصراط المستقيم ثبته الله عند مماته وفي قبره وبشر بالفوز والنعيم .
[الفواكه الشهية ٩٣]
🪴ربي إني لما انزلت الي من خير فقير🪴
،، ኡኽታ ከህይወትሽ ውስጥ የአለምን ጫጫታ ቀንሽና የቁርአንን ድምፅ ከፍ አድርጊ ትደሰቻለሽ ሰላም ታገኛለሽ ብዙም አላስፈላጊ ጋጋታ የበዛበት ቦታ አትገኝ ገለል ብለሽ ኑሪ 🍃🎧
╭┅━━━━•🍃🪴🍃•━━━━━┅┐
https://t.me/menhaji_selefiya1
Repost from قناة أبي عبدالله السلفي
📢አዎጂ ! አዎጂ !አዎጂ!📢
📢አስደሳች ዜናለኸይር ፈላጊወችበሙሉ📢
የፊታችን ጁምዓ መስከረም ቀን/ 22/1/2019
በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ
እሩፈንቲ በመባል የምትታወቀዋ ሰፈር
ወይም ጎጥ ደአዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖረናል ‼️
በእለቱ ልዩ እና ያማረ የተዋበ ደማቅ
የonline ምሽት ይኖረናል ‼️
⚙የፕሮግራሙ ደጋሽ አዘጋጅ የሩፈንቲ ሰለፍዮች
🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶዎቻችን
🎙ኡስታዝ ያሲን አርባል አቡ ዓብዱል አዚዝ
🎙ኡስታዝ ኑራድስ አቡ አብዱረህማን
🕰ፕሮግራሙ የሚካሄደው የፊታችን ጁምዓ ነው
ከምሽቱ በኢቶ 3.00
በሳኡድ ስአት 9.00
ዱባይ 10.00
የፕሮግራሙ መሪዎች📢
አቡ አዒሻ 🎤
ኑርየ አበሳው 🎤
አቡ ቀመርያ 🎤
ለሌሎች ሸር በማድረግ የበኩለወን ይዋጡ‼️
ማሳሰቢያ አይደለም መቅረት ማምሸት ያስቆጫል
https://t.me/+jenTcRopcOthNTNk
https://t.me/+jenTcRopcOthNTNk
🔷ምክር ለእውቀት ፈላጊዎች
ዶክተር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ አስስልጢ - ሀፊዞሁሏሁ - እንዲህ ብለዋል :-
"አንድ የእውቀት ፈላጊ የተለያዩ የእውቀት አይነቶችን ለማግኘት በሌሊትም ይሁን በቀን መታገል አለበት።
የጊዜ መርሃ ግብር ማውጣት ፤ ልብ የሚጣድበት ፣ አእምሮ የሚሰበሰብበትን ተስማሚ ወቅት መምረጥ አለበት። ጊዜን በማዘግየትና በምኞት ማባከን አይገባም።
ችግሮችን ፣ ድካምንና ሒዎትን የሚያመሰቃቅሉ ጉዳዮችን በትእግስት መቋቋም።
ሰለፍይነት ትእግስት ፣ ድህነትና ፈተናዎች ናቸው። እውቀት ሁለንተናህን ካልሰጠኸው ከፊሉን ሊሰጥህ አይችልም።"
الرسالة خمسون النصيحة لطلاب العلم ص/١٤
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
{ أَفَحَسِبَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوۤا۟ أَن یَتَّخِذُوا۟ عِبَادِی مِن دُونِیۤ أَوۡلِیَاۤءَۚ إِنَّاۤ أَعۡتَدۡنَا جَهَنَّمَ لِلۡكَـٰفِرِینَ نُزُلࣰا }
https://t.me/menhaji_selefiya1
➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚➚
የወንድማችን አቡ ዩሱፍ እና የእህታችን እሙዩሱፍ💍
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ የተከበራችሁ ሰለፊይ እህት ወድሞች እነሆ የፊታችን እሁድ ሞቅ ደመቅ ያለ የሰርግ ፕሮግራም አዘጋጅተን ጠብቀናችኋል
ተጋባዥ ኡስታዞች
2.🎙ኡስታዝ ኑራድስ(አቡ አብዱረህማን)
3.🎙ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን
ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል
ፕሮግራሙ የሚጀመረዉ
እሁድ ማታ በኢትዮ 3:00
በሳኡድ 9:00
በዱባይ 10:00
ሁላችሁንም እዳቀሩ ስንል በአክብሮ ጠርተናችኋል
ፕሮግራሙ የሚሰጠዉ በሱናወድሞች መሟጠያ ግሩፕ
👇👇
https://t.me/+hkLym8yOhUYwYmY0
https://t.me/+hkLym8yOhUYwYmY0
•
✍ قال فضيلة الشيخ أحمد النجمي رحمه الله تعالى :
فمن استضاء بنور الكتاب والسنة في الدنيا ، فاتبعه وعمل به ؛ أعطاه الله عزوجل نورا حسيا يوم القيامة حتى يمر على الصراط ويدخل الجنة ،
وينبغي للمسلم أن يكون له حظ من نور الهداية الذي جاء به محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم من كتاب وسنة ، وبالله التوفيق.
◄ [ إرشاد الساري ( ١١٨ )]
➥ || የቴሌግራም ቻናል ☟ ☟ ☟ `ጆይን''
https://t.me/Abu_Hanifa_1446
https://t.me/Abu_Hanifa_1446
Repost from አቡ መርዋን 𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐞𝐫𝐰𝐚𝐧 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲
💐ሚስት ኮ ማረፍያ ነች ባልሽ የሚደሰትብሽ የሚያርፍብሽ ሚርጥ ሚስት ሁኚ!!💐
አንተም እንደዛው 💐
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.026
● ርእስ፦ "የወጣቶች ሚና ኢስላምን በማሰራጨት ረገድ"
🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ
-ሐፊዞሁ'ሏህ- ከዱና
🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ!
🗓 ረቢዑ'ሣኒ 15 - 1448
|| #የመገናኛው_ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
🛜 ቀጥታ ስርጭት
ሳምታዊ ፕሮግራማችን ተጀምሯል
ቀጣይ
╰┈➢ ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢መ
╰┈➢ ረ
╰┈➢ ገቡ።
🎙 ┈ሼር ──ሼር── ይደረግ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
╰┈➢ 🌹
🎙በሸኽ ሰኢድ ሙሀመድ
{ሃፊዘሁሏህ}
ገብቷል ሼር ሼር
➷➷➷
https://t.me/Menhajeaselefya
https://t.me/Menhajeaselefya
