የአኺራ ተጓዦች☁️
الذهاب إلى القناة على Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
966
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+287 أيام
+13630 أيام
أرشيف المشاركات
968
✨ WAVE ማስታወቂያ ✨
📢 1000+ ሰብስክራይበር ላላችሁ የቻናል ባለቤቶች ብቻ!!
🌊 ቻናላችሁን በአጭር ግዜ ውስጥ ማሳደግ ይፈልጋሉ። 💎
እኛጋር አሪፍ መላ አለላችሁ
📌 1000+ Subscribers ላላቸው ቻናሎች ብቻ!
💬 ለመመዝገብ ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው አድራሻ ያናግሩን👇
📩 @Al_istikamah_S_bot ያድርጉልን
968
^አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ^
~ቀዕዳቱ ኑራንያህ
~ቁርዓን ነዘር
~ቁርዓን ህፍዝ
~ኪታብ ከመጀመሪያ ጀምሮ
መቅራት የሚትፈልጉ ምዝገባ ላይ ስለሆን ተመዝገቡ
◆ማስታወሻ:-የተወሰነ ተማሪ ስለምንፈልግ ቀድማችሁ ተመዝገቡ።
◆ለመመዝገብ ከታች ባለው ዩዘር- ኔም አናግሩኝ👇👇👇
➥@qin_libochi11
968
قال العلامة اببن تيمية - رحمه الله -
أَنَّ السَّعَادَةَ وَالْهُدَى فِي مُتَابَعَةِ الرَّسُولِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ وَأَنَّ الضَّلَالَ وَالشَّقَاءَ فِي مُخَالَفَتِهِ وَأَنَّ كُلَّ خَيْرٍ فِي الْوُجُودِ، إمَّا عَامٌّ وَإِمَّا خَاصٌّ فَمَنْشَؤُهُ مِنْ جِهَةِ الرَّسُولِ وَأَنَّ كُلَّ شَرٍّ فِي الْعَالَمِ مُخْتَصٌّ بِالْعَبْدِ فَسَبَبُهُ مُخَالَفَةُ الرَّسُولِ أَوْ الْجَهْلُ بِمَا جَاءَ بِهِ . اه مجموع الفتاوى ١٩ / ٩٣
968
👉 ለፈገግታ !
ባልና ሚስት ቁጭ ብለው እየተጫወቱ ሳለ ሚስት ለባልዋ እስኪ እውነቱን ንገረኝ ያኔ እኔን ለትዳር ስተጠይቀኝ ማን ነበር የጠቆመህ ትለዋለች ።
ባልም ቀበል አድርጎ ማን እንደሆነ አላስታውስም ምክንያቱም ጠላቶቼ ብዙ ናቸውና ብሏት እርፍ ! ።
http://t.me/bahruteka
968
≪ዝምታችን ድክመታችን ወይም ውድቀታችን ሳይሆን ለሁሉም ነገር ማብራሪያ መስጠት እንደማያስፈልግ ስለተረዳን ነው🙌🏾≫
🎀ስለዚህ ዝምምም
@nesiheti_linisa
968
🔷ከሱና ኡለሞች የተሰጠ መግለጫ
በረቢዕ አል'አወል 2 እና 3 / 1448 ዓ.ሂ. የሱና ኡለሞች በአዲስ አበባ ከተማ ባካሄዱት ስብሰባ አንገብጋቢ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይቶች በማካሄድ፣ የተለያዩ ውሳኔዎችን ወስነዋል።
አጽንኦት ሰጥተው ከመከሩባቸውና ውሳኔ ካስተላለፉባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:-
1. በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ላይ በመመስረት፣ የአላህን መጽሐፍና የመልእክተኛውን - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ሱና አጥብቆ መያዝ፤ ለማንኛውም ጉዳይ ሶሃቦች፣ ታብእዮች፣ እነርሱንም በመልካም ወደ ተከተሉት ጎዳና መመለስ ግዴታ እንደሆነ፤
2. ሸሪዓዊ እውቀትን ለመፈለግ ከፍተኛ ፍላጎት ማሳደር፤ በተለይም ከመሻይኽ፣ ከኡለሞችና ከኡስታዞች ጋር በመሆን ኢስላማዊ እውቀቶችን መተዋወስ። በኢስላማዊ የሸሪዓ ጉዳዮች ላይ እርስ በርስ መወያየት እንደሚገባ፤
3. ለአሏህ ብሎ በመዋደድ፤ በሱና አሊሞችና በሰለፊዮች መካከል ፍቅርና ትብብርን ማጠናከር ፤ ወደ ጥላቻና ጭቅጭቅ ከሚወስዱ ነገሮችን መራቅ እንደሚገባ፤
4. የልዩነትና የግጭት መንስኤዎችን መራቅ፤ ልዩነቶች ሲከሰቱ፣ ፍትህና ሐቅን ተላብሶ ወደ ቁርዓን እና ወደ ሐዲስ በመመለስ መፍትሄ መስጠት እንደሚገባ፤
5. በመርከዞችና በመስጊዶች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አለመግባት፤ በመርከዞችና በመስጊዶች የውስጥ ጉዳይ የማይመለከተው አካል ጣልቃ መግባት፣ የሰለፍያን አንድነት የመከፋፈል ሙከራ በመሆኑ፣ ከዚህ ተግባር መራቅ እንደሚገባ፤
6. በሱና የሚታወቁ (ወንድምና እህቶችን) ፈጥኖ ከመፈረጅ መጠንቀቅ፤ ይህ ተግባር መከፋፈልንና ፊትናን ስለሚያስከትል፣ ጉዳዩን ወደ ታላላቅ ኡለሞች መመለስ እንደሚገባ፤
7. ‘ባለቤቱ ሰለፊ አይደለም’፣ ‘እርሱ ከእገሌ ጋር ነው' በሚል ወይም በበቀል ቪዲዮዎችንና የድምጽ ቅጅዎችን ከቻናል ላይ እንዲያነሱ ከመጠየቅ መቆጠብ፤
8. ከዝንባሌና ከፈጠራ ባለቤቶች ጋር ያለውን ልዩነት የመጠበቅ ግዴታን መወጣትና ከእነርሱ ጋር ከመለካለክ መቆጠብ ፤
9. ወንድማችን ዓሊ ሁሴንን በተመለከተ፤ የሱና ኡለሞች ባደረጉት ክትትል መሰረት ተጸጽቶ መመለሱን፣ ጸጸቱም ያማረ መሆኑንና ከሰለፊ ወንድሞቻቸው አንዱ እንደሆነ አረጋግጠዋል።
እኛ እርሱን የምንመለከተው በዚህ መንገድ ነው ፤ ፈራጁ አሏህ ነው። በአሏህ ፊት ማንንም አናወድስም።
የኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
968
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
አሁን ላይ እኛ ሙስሊም ሴቶች የምንታወቅበት ሂጃብ አሳሳቢ ሆኗል
አላህን እንፍራ ! ምን አይነት ሂጃብ ነው እየለበስን ያለነው ከዛም ብሶ ደግሞ ሚዲያ ላይ የምንወጣም አለን?! ኧረ የምናደርገውን ነገር አላህ ይወደዋል አይወደውም ብለን እንመርምር።
ዛሬ እዚህ ዱንያ ላይ እያለን ያልተሰተርን ነገ ወደ አኺራ ስንሄድ ጀናዛችን በእህቶች ታጥቦ ተሰትሮ ነው ከቤታችን ወደ ቀብራችን ሰዎች ተሸክመውን የምንወጣው።
የአዒሻ ረዲየላሁ አንሀን ሁኔታ እናስታውስ
👇👇
አዒሻ ረዲየላሁ አንሀ እንዲህ ትላለች👇
{کنت ادخل في البيت الذي دفن فيه رسول الله صلى الله عليه وسلم وابي فاضع ثيابي واقول انما هو زوجي وابي فلما دفن عمر والله ما دخلت الا وانا مشدوده على ثيابي حیاء من عمر}
ትርጉሙም
ነብዩ ﷺ እና አባቴ አቡበክር በተቀበሩበት ቤት ስገባ ልብሴን እንደተለመደው ነበር "እሱ ባለቤቴ እሱም አባቴ ነው" እል ነበር። ኡመር ከተቀበረ ቡሀላ ግን በአላህ እምላለው ልብሴን በጥብቅ ሳለብስ ወደዚያ ቤት አልገባሁም ከዑመር የተነሳ በሀያዕ ነበር።
አይታችሁልኛል አይደል ?! እኛ ግን የት ነው ያለነው ?!
@nesiheti_linisa
968
Repost from ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

አሁን ላይ እኛ ሙስሊም ሴቶች የምንታወቅበት ሂጃብ አሳሳቢ ሆኗል ወላህ
አላህን እንፍራ ! ምን አይነት ሂጃብ ነው እየለበስን ያለነው ከዛም ብሶ ደግሞ ሚዲያ ላይ የምንወጣም አለን?! ኧረ የምናደርገውን ነገር አላህ ይወደዋል አይወደውም ብለን እንመርምር።
ዛሬ እዚህ ዱንያ ላይ እያለን ያልተሰተርን ነገ ወደ አኺራ ስንሄድ ጀናዛችን በእህቶች ታጥቦ ተሰትሮ ነው ከቤታችን ወደ ቀብራችን ሰዎች ተሸክመውን የምንወጣው።
የአዒሻ ረዲየላሁ አንሀን ሁኔታ እናስታውስ
አዒሻ ረዲየላሁ አንሀ እንዲህ ትላለች👇
کنت ادخل في البيت الذي دفن فيه رسول الله صلى الله عليه وسلم وابي فاضع ثيابي واقول انما هو زوجي وابي فلما دفن عمر والله ما دخلت الا وانا مشدوده على ثيابي حیاء من عمر
ትርጉሙም
ነብዩ ﷺ እና አባቴ አቡበክር በተቀበሩበት ቤት ስገባ ልብሴን እንደተለመደው ነበር "እሱ ባለቤቴ እሱም አባቴ ነው" እል ነበር። ኡመር ከተቀበረ ቡሀላ ግን በአላህ እምላለው ልብሴን በጥብቅ ሳለብስ ወደዚያ ቤት አልገባሁም ከዑመር የተነሳ በሀያዕ ነበር።
አይታችሁልኛል አይደል ?! እኛ ግን የት ነው ያለነው ?!
@nesiheti_linisa
968
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋሉ:- ለባሏ ውብ መሆንና ራሷን ለባሏ ማሳመር አንዲት ሴት ልታደርገው ከሚገባት ነገር አንዱ ነው።
ምንጭ fetaawa al-mer'ah al-muslimah -1/474
እና አንቺ ለባልሽ
☞ራስሽን አሳምሪ፣ንፅህናሽን ጠብቂ በሚወደው መልኩም ተዋቢ
☞በጥሩ ቃል አነጋግሪው፣ትንሽ ፈገግታም ቢሆን ልቡን ያረጋጋዋል(ያስደስተዋል)
☞ቤትሽን የሰላምና የመዋደድ አድርጊው
☞ባልሽ በሌለበት በዱዐ አስቢው
☞እሱ ሲደክም አበረታቺው ሲያዝንም ከጎኑ ሁኚ
@nesihetulinisa
ላጤያንስ አብሽሩ hhhhh🙌