ar
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

الذهاب إلى القناة على Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

تُعد قناة ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 34 042 مشتركاً، محتلاً المرتبة في فئة اخرى.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 34 042 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -2 269، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -116، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 35.30‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.80‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 12 034 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 681 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 39.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 31 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة اخرى.

34 042
المشتركون
-11624 ساعات
-5587 أيام
-2 26930 أيام
أرشيف المشاركات
⁉️ለምንድነው ብዙ ሰዎች የክተት በክረምት ኤቨንት VIP እየተቀላቀሉ ያሉት? 🔥 ከጠበቅነው በላይ ብዙ ሰዎች የክተት በክረምት ነፃ ኦንላይን ኤቨንት VIP እየተመዘገቡ ነው። ምክንያቱም VIP ላይ
⁉️ለምንድነው ብዙ ሰዎች የክተት በክረምት ኤቨንት VIP እየተቀላቀሉ ያሉት? 🔥 ከጠበቅነው በላይ ብዙ ሰዎች የክተት በክረምት ነፃ ኦንላይን ኤቨንት VIP እየተመዘገቡ ነው። ምክንያቱም VIP ላይ በመመዝገባቸው ብቻ ✅ የኤቨንቱን የ3ቀን ኦንላይን Training ቪዲዮ ሪከርድ ያገኛሉ። ✅የአንድ ወር ነፃ የFacebook Ad ኤጀንሲ አክሰስ ይወስዳሉ። ✅ዮናስ ያለበትን Private የቴሌግራም ግሩፕ አባል ይሆናሉ። ✅ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ የVIP Exclusive ዶክመንቶችን ያገኛሉ። 🎉በእነዚህና በሌሎች ያልተዘረዘሩ ብዙ ጥቅሞች ምክንያት ብዙ ሰዎች ኤቨንቱ በVIP እየተመዘገቡ ነው። ‼️የምንቀበለው ጥቂት ሰዎችን ብቻ ስለሆነ በቀሩት እጅግ ጥቂት ቀናት ፈጥናችሁ ሳያመልጣችሁ VIP ተመዝገቡ። ለመመዝገብ፦https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🌟🌟🌟

4 ቀን ቀረን! የራሳችሁን ቢዝነስ ከ scratch ለመጀመር ዝግጁ ለሆናችሁ በሙሉ ክተት በክረምት የ 3 ቀን ስልጠና ሊጀመር 4 ቀናት ብቻ ቀሩት! Internet፣ የራሳችሁን device እና ለብርዱ
4 ቀን ቀረን! የራሳችሁን ቢዝነስ ከ scratch ለመጀመር ዝግጁ ለሆናችሁ በሙሉ ክተት በክረምት የ 3 ቀን ስልጠና ሊጀመር 4 ቀናት ብቻ ቀሩት! Internet፣ የራሳችሁን device እና  ለብርዱ በቆሎ ይዛቹ ጠብቁን!

🚨ይሄ ክረምት የምታርፉበት ሳይሆን ገንዘብ የምትሰሩበት ነው። ‼️የማርፍበት ክረምት መጣ እያላችሁ ከሆነ ተሳስታችኋል። ይሄ ክረምት የምታርፉበት ሳይሆን ገንዘብ የምትሰሩበት ነው። የክተት በክረምት ኤቨንትን በVIP ስትመዘገቡ ክረምቱ ላይ ገንዘብ የምትሰሩበትን የ1ወር የFacebook Ad ኤጀንሲ አክሰስ በነፃ ታገኛላችሁ። በተጨማሪም 🔥የኤቨንቱን የ3ቀን ቪዲዮ ሪከርድ 🔥ዮናስ ያለበት የቴሌግራም ግሩፕን join ታደርጋላችሁ። ⏰እነዚህንና ሌሎች ጥቅሞች ያሉትን VIP ሊዘጋ የቀረው ጥቂት ቀናት ስለሆነ ፈጥናችሁ በመቀላቀል ክረምቱን ገንዘብ ስሩበት፡፡ ለመመዝገብ፦https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

ብዙ ሰዎች እኔማ ወደኋላ ቀርቻለሁ። ብዙ ሰዎች ከእኔ በፊት ቀድመው ብዙ ነገር እያሳኩ ነው። እኔ ግን አሁንም እዚሁ ነኝ ብለው ያስባሉ። እውነቱን ስነግራችሁ ስላማረራችሁ ምንም የሚፈጠር አዲስ ነገር
ብዙ ሰዎች እኔማ ወደኋላ ቀርቻለሁ። ብዙ ሰዎች ከእኔ በፊት ቀድመው ብዙ ነገር እያሳኩ ነው። እኔ ግን አሁንም እዚሁ ነኝ ብለው ያስባሉ። እውነቱን ስነግራችሁ ስላማረራችሁ ምንም የሚፈጠር አዲስ ነገር የለም። አዎ ጓደኞቻቹ የሆኑ የሆኑ ሰዎች ቀድመዋችሁ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ እናንተም ከማረር ይልቅ የድርጊት ሰው ለመሆን ያሉዋችሁን opportunities ተጠቀሙ። እስኪ ዙሪያችሁን ተመልከቱ አብዛኛው ሰው ስልኩ ላይ ነው ያለው። ቢዝነሱም ስራውም ኦንላይን ላይ ነው። የብዙ ቢዝነሶች ፍላጎት ደግሞ ደንበኛን በኦንላይን ማግኘት ነው። የFacebook Ad ደግሞ ትልቁ ቢዝነሶች የሚፈልጉት ነገር ነው። በVIP ላይ በምታገኙት የአንድ ወር የFacebook Ad ኤጀንሲ ነፃ አክሰስ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከብዙ ቢዝነሶች ጋር መስራትና ገንዘብ Make ማድረግ ትችላላችሁ። ይሄ ከራሴ ልምድ ተነስቼ የምነግራችሁ ምስክርነት ነው። በዚህ ክረምት በFacebook Ad ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ ቀድማችሁ የክተት በክረምት ኦንላይን ኤቨንትን በVIP ተመዝገቡ ለመመዝገብ፦https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

ወደ 'ክተት በክረምት' ነፃ Online Event Register ላደረጋችሁ በሙሉ... እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 ኤቨንታችንን ልንጀምር 5 ቀን ብቻ ቀርቶናል! ዝግጅታችሁ እንዴት ነው? ኤቨንቱ ላይ በ
ወደ 'ክተት በክረምት' ነፃ Online Event Register ላደረጋችሁ በሙሉ... እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 ኤቨንታችንን ልንጀምር 5 ቀን ብቻ ቀርቶናል! ዝግጅታችሁ እንዴት ነው? ኤቨንቱ ላይ በሚኖሩን 3 ቀናት የራሳችሁን ቢዝነስ ከ scratch እንዴት እንደምትገነቡ አብረን እናያለን። Get Ready 💪💪💪

❌100ሺ ብር ሳትሸለሙ ቀኑ ሊያልቅባችሁ ነው!! 🚨የ100ሺ ብር GiveAway ሊያልቅ የቀረው ጥቂት ቀናት ብቻ ነው። በነዚህ በቀሩት ጥቂት ቀናት ውስጥ 100ሺ ብር የሚያሸልማችሁን ከ2ደቂቃ ያልበለጠ ክተት በክረምት ኤቨንትን የሚያስተዋውቅ የቲክቶክ ቪዲዮ ካልሰራችሁ አሁንም ቪዲዮውን ለመስራት ጊዜ አላችሁ። 🎯 አሁንም አልረፈደም ሀምሌ 1፣2 እና 3የሚጀምረውን የክተት በክረምት ነፃ ኦንላይን ኤቨንት አስተዋውቁ። 100ሺ ብር ተሸለሙ።

በህይወቴ አንድ ያስተዋልኩት ነገር ብዙ ሰዎች ከአብዛኛው ሰው ተለይቶ መውጣትን ይፈራሉ። ህይወት ላይ የምትፈልጉትን ለማግኘት እንደ አብዛኛው ሰው ሳይሆን መሆን ያለባችሁ እንደ 1% ነው ማሰብና መስራ
በህይወቴ አንድ ያስተዋልኩት ነገር ብዙ ሰዎች ከአብዛኛው ሰው ተለይቶ መውጣትን ይፈራሉ። ህይወት ላይ የምትፈልጉትን ለማግኘት እንደ አብዛኛው ሰው ሳይሆን መሆን ያለባችሁ እንደ 1% ነው ማሰብና መስራት ያለባችሁ። እንደ 1% ለሚያስቡና ከሌሎች ፈጥነው ለማሳካት ለሚፈልጉ ሰዎች ደግሞ በክተት በክረምት ያዘጋጀነው የVIP Offer አለ። እሱም፦ 🎉 ተጨማሪ ገንዘብ የምትሰሩበትን የFacebook Ad Agency የ1ወር አክሰስ ይኖራችኋል። 🎉የክተት በክረምት ኤቨንት ዕለት 5ሰዎች ቀጥታ ዮናስ ጋር ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። 🎉 ምናልባት ኤቨንቱን በተለያየ ምክንያት መገኘት ባትችሉ እንኳን የኤቨንቱ ሪከርዲግ ቪዲዮ ታገኛላችሁ። ይሄ ሁሉ ነገር ለማግኘት ታዲያ ቦታ ሳይሞላባችሁ ኤቨንቱን በVIP ቀድማችሁ ተቀላቀሉ:: ለመመዝገብ፦https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

የ100 ሺህ ቻሌንጁን ስንቶቻችሁ ተቀላቅላችኋል?
Anonymous voting

በዚህ ዘመን ገንዘብ መስራት ብዙ ሠው ከባድ ይመስለዋል። ግን መንገዱ አንዴ ከገባችሁ እና እዛ ነገር ላይ በደንብ ጠንክራችሁ ከሠራችሁበት ገንዘብ መስራት በጣም ቀላል እንደሆነ ይገባችኋል ። ገንዘብ
በዚህ ዘመን ገንዘብ መስራት ብዙ ሠው ከባድ ይመስለዋል። ግን መንገዱ አንዴ ከገባችሁ እና እዛ ነገር ላይ በደንብ ጠንክራችሁ ከሠራችሁበት ገንዘብ መስራት በጣም ቀላል እንደሆነ ይገባችኋል ። ገንዘብ መስራት በዚህ ዘመን እንዴት ቀላል እንደሆነ ለማሳየት ብዙ ምሳሌ ልነግራችሁ እችላለሁ። በቀላሉ አሁን የፊታችን ሀምሌ 1፣2 እና 3 የምናደርገው የክተት በክረምት ኤቨንትን በVIP በመመዝገብ በምታገኙት የfacebook Ad Agency 1ወር Access ለብዙ ቢዝነሶች Facebook Ad Run በማድረግ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። እኔ ዩኒቨርሲቲ እያለሁ ስራ የጀመርኩት በዚህ መንገድ ነበር። እኔ የምሠራበትን መንገድ እያንዳንዱን ነገር አንድ በአንድ መማር ከፈለጋችሁ እና በዚህ መንገድ ገንዘብ generate ማድረግ ከፈለጋችሁ የክተት በክረምት VIP Community Join ማድረግ ትችላላችሁ! ቦታ ሳይሞላባችሁ በVIP ለመመዝገብ፦https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በሶሻል ሚዲያ ገንዘብ የሚሰራባቸው መንገዶች ልንገራችሁ| ምስጢር ላወጣ ነው!👇 https://youtu.be/tgoQZLDcjMM

Cheers to you all🥂.
Cheers to you all🥂.

⛑100ሺ ብር የሚያሸልማችሁ ቪዲዮ ለመስራት አሁንም አልረፈደም። እስካሁን ድረስ ክተት በክረምት ኤቨንትን በማስተዋወቅ 100ሺ ብር የምትሸለሙበትን ቪዲዮ ካልሰራችሁ አይዟችሁ አሁንም አልረፈደም!! አሁንም 100ሺ ብር የመሸለም እድል በእጃችሁ ነው። ከእናንተ የሚጠበቀው ⚠️ከ 2ደቂቃ ባልበለጠ ቪዲዮ የክተት በክረምት ኤቨንትን ማስተዋወቅ ⚠️ቪዲዮውን ስትሰሩ የኤቨንቱን ስም"ክተት በክረምት"የሚለው ስም መጥራት ⚠️የኤቨንቱን ሊንክ ባዮ ላይ ማድረግ ⚠️ኤቨንቱን Creative በሆነ መንገድ ማስተዋወቅ ⚠️#Khilxክተትበክረምት እና #yonasmoh እነዚህን ሁለቱን hashtags መጠቀም ‼️ 100ሺ ብር የሚያሸልማችሁ ቪዲዮ ለመስራት አሁንም አልረፈደም። ውደድሩ እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ጀምሩ!!

አመቱ ሊያልቅ የቀረው Already 8 ሳምንት ብቻ ነው ታዲያ በዚህች 8 ሳምንት አመቱን ሙሉ ያልሰራችሁትን ለመስራትና መስከረምን በማሸነፍ ለመጀመር አንድ አቋራጭ መንገድ አለ። በእርግጥ ብዙዎች ይሄ
አመቱ ሊያልቅ የቀረው Already 8 ሳምንት ብቻ ነው ታዲያ በዚህች 8 ሳምንት አመቱን ሙሉ ያልሰራችሁትን ለመስራትና መስከረምን በማሸነፍ ለመጀመር አንድ አቋራጭ መንገድ አለ። በእርግጥ ብዙዎች ይሄን አቋራጭ መንገድ አይፈልጉትም። እናንተ ግን የክተት በክረምት ኤቨንትን በVIP የምትቀላቀሉ ከሆነ 🥇የመጀመሪያ ነገር ገንዘብ Make የምታደርጉበት የFacebook Ad Agency አክሰስን ለአንድ ወር በነፃ ታገኛላችሁ። 🥇የኤቨንቱን የ3ቀን ኦንላይን ሪከርድ ቪዲዮ በነፃ ታገኛላችሁ። 🥇ዮናስ ያለበት ግሩፕ ላይ private የቴሌግራም ግሩፕን join ታደርጋላችሁ። 🥇VIP ላይ ከተመዘገባችሁ 5 ሰዎች ብቻ ደግሞ ኤቨንቱ ላይ ቀጥታ ደውላችሁ ዮናስን የመጠየቅ እድል ተመቻችቶላችኋል። እንግዲህ ቀጣይ የቀረውን 8ሳምንት ውጤታማ ሆነን እናሳልፋለን የምትሉ ከሆነ ክተት በክረምትን በVIP መቀላቀል አንዱ ምርጫ ነው። VIP ለመመዝገብ 👉 https://kitet.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: @khilxsupport ወይም በ 0906769999 ደውሉልን።

ከኤቨንቶቻችን በኋላ ከሚደርሱን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች አንዱ የቪዲዮዎቹን access በተመለከተ ነው። ቪዲዮዎቹን በደንብ አይታችሁ ለመጠቀም ለምትፈልጉ ሠዎች ብቻ፣ የVIP offer አዘጅተንላችኋል ። VIP ስትመዘገቡ ከምታገኙት ጠቃሚ ነገሮች አንዱ የኤቨንት ቪዲዮ access ረዘም ላለ ጊዜ ማግኘታችሁ ነው። የኤቨንቱን Video access አግኝታችሁ የኤቨንቱን training በደንብ ለመጠቀም የምትፈልጉ ሰዎች VIP ለናንተ ነው የተዘጋጀው ! ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ሊንክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡👉https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

Guys, I am loving the videos you are making! 🔥 ግን አንዳንድ ልጆች ትናንሽ ነገሮች እየረሳችሁ ነው። Just a quick checklist so you don't accidentally get disqualified from the 100K challenge: ✅ ቪዲዮው ከ 2 ደቂቃ በታች ነው? ✅ የ Event ስም (ክተት በክረምት) በደንብ ጠቅሳችኋል? ✅ ሊንኩን bio ላይ አድርጋችኋል? (This is super important for winning!) ✅ #Khilxክተትበክረምት እና #yonasmoh የሚሉትን hashtags ተጠቅማችኋል? ✅ @yonasmoh እና @khilxacademy tag አድርጋችኋል? Double check everything before you post. I really want to see one of you take this 100k home! 🏆"

በNormal ሰዎች እና በስኬታማ ሰዎች መሀል ያለው ትልቁ ልዩነት ምርጫ ነው። Normal የሆኑ ሰዎች Ordinary ምርጫ አላቸው። ስኬታማ ሰዎች ግን ከሁሉም የተለየውን ጥቂት ሰዎች ብቻ የሚያደርጉ
በNormal ሰዎች እና በስኬታማ ሰዎች መሀል ያለው ትልቁ ልዩነት ምርጫ ነው። Normal የሆኑ ሰዎች Ordinary ምርጫ አላቸው። ስኬታማ ሰዎች ግን ከሁሉም የተለየውን ጥቂት ሰዎች ብቻ የሚያደርጉትን ነገሮች ይመርጣሉ። የክተት በክረምት ኤቨንት ላይ ስትቀላቀሉም ከሌሎች በተለየ እኔ መለወጥ እፈልጋለሁ የምትሉ ከሆነ ፈጣኑ መንገድ ኤቨንቱን በVIP መቀላቀል ነው። ምክንያቱም በኤቨንቱ የVIP Spot ላይ ስትሆኑ 🥇የ1ወር facebook Ad Agency Access በነፃ ስለምታገኙ 🥇የኤቨንቱ የ3ቀን ስልጠና ቪዲዮ ሪከርድ በነፃ ስለምታገኙ 🥇እኔና እንደናንተ ማደግ ከሚፈልጉ ልጆች ያሉበት private የቴሌግራም ግሩፕ አባል ትሆናላችሁ። ቦታችሁን አሁኑኑ ለማስያዝ👉https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport /0906769999

የAgency ቢዝነስ ሞዴል አንዱ አሪፍ ነገር ምንድነው? ቢሮ መከራየት፣ ሰራተኛ መቅጠር፣ ወይም ትልቅ እቃ (inventory) መግዛት አያስፈልጋችሁም። ላፕቶፕ እና ኢንተርኔት ካላችሁ፣ ከየትኛውም ቦታ ሆናችሁ መስራት ትችላላችሁ። ደንበኞቻችሁን ማግኘት፣ ማስታወቂያ መስራት... ሁሉም online ነው። ይሄን ነፃነት (Freedom) እንዴት build እንደምታደርጉ የ1 ወር የ VIP ዌቢናራችን ላይ እናሳያችኋለን። Your laptop is your new office. VIP ለመቀላቀል 👉 https://kitet.khilx.academy/offer Support: @khilxsupport | 0906769999