ar
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

الذهاب إلى القناة على Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

تُعد قناة ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 34 042 مشتركاً، محتلاً المرتبة في فئة اخرى.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 34 042 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -2 269، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -116، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 35.30‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.80‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 12 034 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 681 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 39.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 31 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة اخرى.

34 042
المشتركون
-11624 ساعات
-5587 أيام
-2 26930 أيام
أرشيف المشاركات
ይሄ post ብዙ followers ስለሌለን የ100,000 ብሩን Challenge ማሸነፍ አንችልም" ብላችሁ ምታሰቡ ሰዎች ነው። Let me stop you right there.❌ አንድ 10k followe
ይሄ post ብዙ followers ስለሌለን የ100,000 ብሩን Challenge ማሸነፍ አንችልም" ብላችሁ ምታሰቡ ሰዎች ነው። Let me stop you right there.❌ አንድ 10k follower ያለው ሰው ዝምብሎ ቪዲዮ ቢለቅና ማንም link click ባያደርግለት... 100 follower ኖሮት ግን ሰዎችን ማሳመን የቻለ እና bio link click ያስደረገ ሰው ያሸንፈዋል! It’s about your message, your content, and how you connect with people. ማንም ሰው እኮ ከዜሮ ነው የሚጀምረው guys! We all start somewhere. ስለዚህ excuses አታብዙ፣ Camera-ችሁን አብሩ፣ ቪዲዮ ቅረፁ፣ እና 100,000 ብሩን የራሳችሁ አድርጉ! 📸💰 I believe in you guys! Don't forget the rules so you don't miss out: ✅ Under 2 minutes ✅ Use #Khilxክተትበክረምት and #yonasmoh ✅ Tag @yonasmoh and @khilx_academy ✅ Put the link in your bio! ቪዲዮ ሰርተው የለቀቁ ካሉ ሌሎቻችሁ support አድርጓቸው፡፡

በክተት በክረምት ላይ ለVIP ለምትሳተፉ በሙሉ ይሄን የFacebook Ad አሰራር በዝርዝር የምታገኙበትና ቀጥታ ወደ ስራ መግባት የምትችሉበትን መንገድ አዘጋጅተንላችኋል ። ከFacebook Ad በተጨማሪ ✅ ኤቨንቱ ላይ 5 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች  እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል ✅ የክተት በክረምት የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ! ✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ። VIP Join በማድረግ ዛሬውኑ መጀመር ትችላላችሁ። ቦታ ሳይምላባችሁ ለመመዝገብ👇 https://kitet.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: @khilxsupport ወይም በ0906769999

ስኬት ምንም Formula ወይም ሚስጥር የለውም በዚህ ቪዲዮ የምነግራችሁን ነገሮች መስዋት ለማድረግ ከወሰናችሁ የፈለጋችሁትን ነገር ማሳካት ትችላላችሁ | እዚህ ለመድረስ የከፈልኩት መስዋትነት👇 https://youtu.be/24luOgVbLD8

መልካም ሠንበት !

ስንቶቻችሁ ናችሁ ያለፉትን ክረምቶች እንዴት እንዳሳለፋችሁ የምታስታውሱት። አብዛኛዎቻችን እንዴት እንዳሳለፍን አናስታውስም... ምክንያቱም ምንም የተለየ ነገር አላደረግንበትም። ዝም ብሎ አለፈ። ይሄ
ስንቶቻችሁ ናችሁ ያለፉትን ክረምቶች እንዴት እንዳሳለፋችሁ የምታስታውሱት። አብዛኛዎቻችን እንዴት እንዳሳለፍን አናስታውስም... ምክንያቱም ምንም የተለየ ነገር አላደረግንበትም። ዝም ብሎ አለፈ። ይሄ ክረምት ግን የተለየ ይሆናል። ከ አመታት በኋላ ወደ ኃላ ዞር ብላችሁ ስታስቡ "የራሴን ቢዝነስ የጀመርኩት፣ ህይወቴን የቀየርኩት በዛ ክረምት ነበር" የምትሉበት summer ነው የምናደርገው። We are going to make this a summer you will never forget. Let’s make history together! ✍️🔥

ይሄን post እያነበባችሁ ያላችሁ...... ሁለት አይነት ሰዎች ናችሁ። አንደኛው፦ "አሪፍ ሀሳብ ነው" ብሎ አንብቦ የሚያልፍ እና ምንም እርምጃ የማይወስድ። ሁለተኛው፦ "ይሄ ክረምት የኔ ነው" ብሎ
ይሄን post እያነበባችሁ ያላችሁ...... ሁለት አይነት ሰዎች ናችሁ። አንደኛው፦ "አሪፍ ሀሳብ ነው" ብሎ አንብቦ የሚያልፍ እና ምንም እርምጃ የማይወስድ። ሁለተኛው፦ "ይሄ ክረምት የኔ ነው" ብሎ ወስኖ፣ ዛሬውኑ እርምጃ የሚወስድ Action Taker! የ 'ክተት በክረምት' VIP የተዘጋጀው በወሬ ሳይሆን በተግባር ህይወታቸውን መቀየር ለሚፈልጉት ሁለተኞቹ ሠዎች ነው። ለ VIP ያዘጋጀነው ቦታ በጣም ጥቂት ነው። ምክንያቱም focus ማድረግ የምንፈልገው ጥቂት ግን action take ከሚያደርጉ ሰዎች ጋር ነው። Are you an action taker? ዛሬውኑ ቦታችሁን ያዙ 👉https://kitet.khilx.academy/offer ለማንኛውም ጥያቄ @khilxsupport or 0906769999 contact አድርጉን፡፡

Just a quick checklist so you don't accidentally get disqualified from the 100K challenge: ✅ ቪዲዮው ከ 2 ደቂቃ በታች ነው? ✅ የ Event ስም (ክተት በክረምት) በደንብ ጠቅሳችኋል? ✅ ሊንኩን bio ላይ አድርጋችኋል? (This is super important for winning!) ✅ #Khilxክተትበክረምት እና #yonasmoh የሚሉትን hashtags ተጠቅማችኋል? ✅ @yonasmoh እና @khilxacademy tag አድርጋችኋል? Double check everything before you post. I really want to see one of you take this 100k home! 🏆"

ይሄን "ክተት በክረምት" channel ስመለከት በጣም ነው የምኮራው። 🔥 በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች... ክረምቱን ለመዝናናት ሳይሆን የራሳቸውን ቢዝነስ ለመገንባት መወሰናቸውን ሳስብ ይገርመኛል። Yo
ይሄን "ክተት በክረምት" channel ስመለከት በጣም ነው የምኮራው። 🔥 በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች... ክረምቱን ለመዝናናት ሳይሆን የራሳቸውን ቢዝነስ ለመገንባት መወሰናቸውን ሳስብ ይገርመኛል። You guys are different! ይሄን energy እስከ መጨረሻው ይዘነው እንቀጥላለን። We are going to build something amazing this summer! ማነው ዝግጁ የሆነ? ✋🏽

ቢዝነስ ለመጀመር ሁለት መንገድ አላችሁ። አንደኛው፦ ራሳችሁ ሁሉንም ነገር እየሞከራችሁ፣ እየተሳሳታችሁ፣ ጊዜና ገንዘብ እያጠፋችሁ መማር። (The hard way) ሁለተኛው፦ ቀድሞ የሰራውን ሰው cop
ቢዝነስ ለመጀመር ሁለት መንገድ አላችሁ። አንደኛው፦ ራሳችሁ ሁሉንም ነገር እየሞከራችሁ፣ እየተሳሳታችሁ፣ ጊዜና ገንዘብ እያጠፋችሁ መማር። (The hard way) ሁለተኛው፦ ቀድሞ የሰራውን ሰው copy ማድረግ! (The smart way) ለመጀመር ግራ እንዳይገባችሁ እና እየሞከራችሁ እየተሳሳታችሁ ጊዜ እንዳታባክኑ እኛ የሰራንበትን፣ ውጤት ያመጣንበትን system እና exclusive ዶክመንቶች አዘጋጅተንላችኋል። በ 'ክተት በክረምት' VIP ስትገቡ... የ 3 ቀን Event Record፣ የ Fb Ad ዶክመንቶች፣ እና የ1 ወር Training access ሙሉውን ታገኛላችሁ። Stop guessing. Start building. VIP ለመግባት 👉 https://kitet.khilx.academy/offer ለማንኛውም ጥያቄ @khilxsupport or 0906769999 contact አድርጉን፡፡

በክረምት የምጀምሩት ምርጡ ቢዝነስ | ያለመነሻ ካፒታል | ቢሮ ሳትከራዩ | ሰው ሳትቀጥሩ👇 https://youtu.be/OugGcMTa1qk

ይሄ post ቪዲዮ መስራት ፈልጋችሁ ግን 'ምን ብዬ ልጀምር?' ብላችሁ ለተጨነቃችሁ ሰዎች ነው። ለ100 ሺህ ብር ውድድር ቪዲዮ ስትሰሩ እነዚህን 2 አሪፍ Hooks መጠቀም ትችላላችሁ፦ 1️⃣ 'ይሄን ክረምት ዝም ብላችሁ ፊልም እያያችሁ እንደ ቀልድ ከማሳለፋችሁ በፊት ይሄን video ማየት አለባችሁ ! 2️⃣ 'ዮናስ ሞህ 100 ሺህ ብር ሊሽልም እንደሆነ ሰምታችኋል ! ግን ሽልማቱ እሱ ብቻ አይደለም...' See? It’s super easy! እነዚህን ተጠቅማችሁ የራሳችሁን ቪዲዮ ስሩ። Let’s see what you guys can come up with. ቪዲዮ ስትሰሩ tag አድርጉኝ, I’ll be watching! " ምትሰሩት video requirement ያሟላ መሆኑንም እርግጠኛ ሁኑ! Take this 100k home💪💪🙌

በዚህ ክረምት ማሳካት የምትፈልጉት ትልቁ ግባችሁ ምንድን ነው?
Anonymous voting

ሁላችንም ከዜሮ ነው የምንጀምረው። እኔም የጀመርኩት እንደዛው ነው። የመጀመሪያዬን ገቢ የሰራሁት ትልቅ ካፒታል ኖሮኝ ወይም ትልቅ ቢሮ ተከራይቼ አይደለም። የጀመርኩት አንድ skill በመማር ነው፦ F
ሁላችንም ከዜሮ ነው የምንጀምረው። እኔም የጀመርኩት እንደዛው ነው። የመጀመሪያዬን ገቢ የሰራሁት ትልቅ ካፒታል ኖሮኝ ወይም ትልቅ ቢሮ ተከራይቼ አይደለም። የጀመርኩት አንድ skill በመማር ነው፦ Facebook Ads. ድርጅቶች ምርታቸውን መሸጥ ይፈልጋሉ፣ እኔ ደግሞ ማስታወቂያቸውን Facebook ላይ ሰርቼ customer አመጣላቸዋለሁ። It was that simple. ያ አንዱ skill ነው ዛሬ ላለሁበት ደረጃ መሰረት የሆነኝ። እናንተም ይሄን skill ተምራችሁ የራሳችሁን Agency እንድትከፍቱ ነው የ 'ክተት በክረምት' VIPን ያዘጋጀነው። በ VIP ስትገቡ የ 1 ወር Facebook Ad Agency webinar access ታገኛላችሁ። የእኔን መንገድ step by step አሳያችኋለሁ። ቦታ ሳይሞላባችሁ ለመመዝገብ https://kitet.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: @khilxsupport ወይም በ 0906769999 ደውሉልን።

በዚህ ክረምት 100 ሺህ ብር በእጃችሁ ቢገባ ምን ታደርጉበታላችሁ? ብዙ ሰው ክረምቱን ፊልም በማየት እና በመተኛት ነው የሚያሳልፈው። እኛ ግን ይሄ ክረምት የናንተ life የሚቀየርበት፣ የራሳችሁን
በዚህ ክረምት 100 ሺህ ብር በእጃችሁ ቢገባ ምን ታደርጉበታላችሁ? ብዙ ሰው ክረምቱን ፊልም በማየት እና በመተኛት ነው የሚያሳልፈው። እኛ ግን ይሄ ክረምት የናንተ life የሚቀየርበት፣ የራሳችሁን ስራ የምትጀምሩበት እንዲሆን እንፈልጋለን። That’s exactly why we created this 100k challenge. ገንዘቡን ለማሸነፍ አሁኑኑ ስልካችሁን አንሱና ስለ 'ክተት በክረምት' አጭር ቪዲዮ ስሩ! It’s really that simple. 🚀

ብዙ ሰዎች የራሳቸውን ቢዝነስ መጀመር ይፈልጋሉ፣ ግን ትልቁ ችግራቸው "ከየት ልጀምር?" የሚለው ነው። ብዙ Ideas ሞልተዋል፣ motivation አላቸው... ግን step by step ምን ማድረግ እ
ብዙ ሰዎች የራሳቸውን ቢዝነስ መጀመር ይፈልጋሉ፣ ግን ትልቁ ችግራቸው "ከየት ልጀምር?" የሚለው ነው። ብዙ Ideas ሞልተዋል፣ motivation አላቸው... ግን step by step ምን ማድረግ እንዳለባቸው አያውቁም። ብዙ ጊዜ ብዙ ሰው የሚጠይቀኝ ጥያቄም ይሄ ነው ። "ዮናስ ከየት ልጀምር?" "ክተት በክረምት" ላይ የምንሰራው ይሄንን ነው። motivation ብቻ ሳይሆን፣ ከዜሮ ተነስታችሁ የራሳችሁን business የምትገነቡበትን Blueprint ነው የማሳያችሁ። No confusion, just clear steps. 🗺🚀 የ Event ቀናችን እየተቃረበ ነው !ዝግጁ ናችሁ?

ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ሰው Facebook እንደሚጠቀም ታውቃላችሁ? በሚሊዮኖች የሚቆጠር! አብዛኛው ድርጅት ግን ይሄን ትልቅ market እንዴት መጠቀም እንዳለበት አያውቅም። ማስታወቂያ ይሰራሉ፣ ግን
ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ሰው Facebook እንደሚጠቀም ታውቃላችሁ? በሚሊዮኖች የሚቆጠር! አብዛኛው ድርጅት ግን ይሄን ትልቅ market እንዴት መጠቀም እንዳለበት አያውቅም። ማስታወቂያ ይሰራሉ፣ ግን ትክክለኛው customer ጋር አይደርስም። ገንዘብ ያባክናሉ። እዛ ጋር ነው እናንተ የምትገቡት። የ Facebook Ad አሰራርን በደንብ ከተማራችሁ፣ የነዚህን ድርጅቶች ችግር ትፈታላችሁ፣ እነሱም በደስታ ይከፍሏችኋል። This is the biggest opportunity right now. እንዴት እንደምትሰሩ ማወቅ ከፈለጋችሁ... ክተት በክረምት ኤቨንትን በVIP Join ማድረግ ትችላላችሁ። ከFacebook Ad አሰራር በተጨማሪ ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶችን እና የ 1 ወር training access ታገኛላችሁ። ለመመዝገብ👉https://kitet.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ @khilxsupport ወይም በ0906769999 ላይ ደውሉልን።

ቢዝነሴን ስጀምር የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበርኩኝ ምንም capital ሳይኖረኝ laptop እና የግቢ wifi ብቻ ተጠቅሜ Facebook Ad በመስራት ነበር የጀመርኩት ከዛ ተነስቼ ዛሬ ሁለት ቢዝነሶችን
ቢዝነሴን ስጀምር የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበርኩኝ ምንም capital ሳይኖረኝ laptop እና የግቢ wifi ብቻ ተጠቅሜ Facebook Ad በመስራት ነበር የጀመርኩት ከዛ ተነስቼ ዛሬ ሁለት ቢዝነሶችን ለመገንባት ችያለው። በFacebook Ad ብቻ በወር እስከ 70ሺ ብር generate ማድረግ ችዬ ነበር። በክተት በክረምት ላይ ለVIP ለምትሳተፉ በሙሉ ይሄን የfacebook ad አሰራር በዝርዝር የምታገኙበትና ቀጥታ ወደ ስራ መግባት የምትችሉበትን መንገድ አዘጋጅተንላችኋል ። ከFacebook Ad በተጨማሪ ✅ ኤቨንቱ ላይ 5 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች  እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል ✅ የክተት በክረምት የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ! ✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ። VIP Join በማድረግ ዛሬውኑ መጀመር ትችላላችሁ። ቦታ ሳይምላባችሁ ለመመዝገብ👇 https://kitet.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: @Khilxsupport ወይም በ 0906769999 ላይ ደውሉልን::

🔴ይህ document ከምንም ተነስታችሁ ስኬታማ የOnline Agency መመስረት ለምትፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ነው። ማደግ የምትፈልጉ freelancers እና አዲስ ጀማሪዎች፣ ይሄ document step by step ይመራችኋል። ይሄ document የተዘጋጀው ከtheory ሳይሆን Yonile Communicationን በመገንባትና ከሌሎች ኤጀንሲዎች ጋር በመስራት ካገኘሁት እውነተኛ experience ነው። Service መስጠት ለመጀመር እና ደንበኛ ለማግኘት የተጠቀምንባቸውን ትክክለኛ strategy and systems ያካትታል። 📍ለመጀመር ትልቅ በጀት ወይም Perfect skill አያስፈልጋችሁም የሚያስፈልጋችሁ plan፣consistency እና ለመማር ፈቃደኛ መሆን ብቻ ነው።

ለብዙ ሰው የማልመክራቸው ግን ብዙ ገንዘብ እንድትሰሩ የሚያደርጉ 8 ልምዶች | 8 toxic habits to make money 👇 https://youtu.be/8kiGTY2MXds

መልካም ሰንበት!