ar
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

الذهاب إلى القناة على Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
4 307
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-227 أيام
-8530 أيام
أرشيف المشاركات
🇺🇸⚡️🇮🇷 ሰበር ዜና፡ ፕሬዝዳንት ትራምፕ አሜሪካ ከኢራን ጋር ጦርነት ላይ መሆኗንና ወደ ጦርነት መመለሷን ለአሜሪካ ኮንግረስ በይፋ አሳውቋል። Politico.

⚡️🇮🇷🇺🇸 ፕረስ ቲቪ፡ በሰሜን ምሥራቅ ኢራን፣ ማሽሃድ ክፍለ ሀገር፣ በሴፊድ ሳንግ አቅራቢያ፣ የ3.6 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። መንስኤው ግልጽ አይደለም፣ እና ይህ ክስተት በመካሄድ ላይ ካለው ጥቃት ጋር የተገናኘ ወይም ተፈጥሯዊ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተት ስለመሆኑ አልተረጋገጠም።

🇮🇷❌🇺🇸 - የኢራን ምድር ጦር፣ ባሕር ኃይል እና የIRGC አባላት፣ በሆርሙዝ ባሕር ወሽመጥ፣ 20 ኪሎ ሜትር አካባቢ፣ ከአሜሪካ የጦር መርከቦች ጋር እየተፋለሙ ነው። MEHIR

🇮🇷⚡️🇺🇸 በኢራን፣ በቡሸር ክፍለ ሀገር፣ በጃም ከተማ፣ ከባሕሬን በመተኮስ ያሉ Himars የአሜሪካ ሚሳዬሎች፣ ከፍተኛ ድብደባ በመፈፀም ላይ ናቸው።
+1
🇮🇷⚡️🇺🇸 በኢራን፣ በቡሸር ክፍለ ሀገር፣ በጃም ከተማ፣ ከባሕሬን በመተኮስ ያሉ Himars የአሜሪካ ሚሳዬሎች፣ ከፍተኛ ድብደባ በመፈፀም ላይ ናቸው።

⚡️🇺🇸❌🇮🇷 - ከ30 ደቂቃ በፊት፣ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር፣ በዋና አዛዥ ብራድ ኩፐር ትእዛዝ፣ ለሶስተኛ ተከታታይ ቀን በኢራን ኢላማዎችን መምታት መጀመሩን ሴንትኮም አስታውቋል።

🇺🇸⚡️🇮🇷 በተራራዎች ውስጥ ያሉትን የኢራን ኒውክሊየር ማዕከላትን እናወድማለን! ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ

🇺🇸⚔️🇮🇷 ትራምፕ፡ "በኢራን ላይ የሚደረጉ ወታደራዊ ዘመቻዎች ከ2 እስከ 3 ሳምንታት ሊቆዩ ይችላሉ። የተኩስ አቁሙ በእርግጥ አብቅቷል ማለት አልችልም። በድርድር ወይም በወታደራዊ መፍትሄ እናሸንፋለን።" ከሰዓታት በፊት፣ ኢራን፣ ከስምምነቱ ልትወጣ እንደሆነ አስጠንቅቃለች።

🇮🇷⚡️ትንንሽ ነጫጭ ኮፊያ ያደረጉት ድንቢጦች የአሜሪካና የእስራኤል አጋር የሆኑት ሱኒ አረቦች፣ አናታቸው ላይ የቆመው ግብዳው፣ ሺዓ ኢራን ናቸው።
🇮🇷⚡️ትንንሽ ነጫጭ ኮፊያ ያደረጉት ድንቢጦች የአሜሪካና የእስራኤል አጋር የሆኑት ሱኒ አረቦች፣ አናታቸው ላይ የቆመው ግብዳው፣ ሺዓ ኢራን ናቸው።

🇮🇷⚡️🇺🇸 የአሜሪካ MQ1 ድሮን በሆርሙዝ ወሽመጥ ተመትቶ ወድቋል TASNIM ።
🇮🇷⚡️🇺🇸 የአሜሪካ MQ1 ድሮን በሆርሙዝ ወሽመጥ ተመትቶ ወድቋል TASNIM ።

🇾🇪❌🇸🇦 - የየመኑ አንሳር አላህ (ሁቲ)፣ ዋና ዋና የሳውዲ አረቢያ አየር ማረፊያዎችን እና የኃይል መሠረተ ልማቶችን ኢላማ እንደሚያደርግ ተናግሮ፣ የቦታዎችን ምስሎች ከነ coordination መገኛቸው ጋር በመልቀቅ "ምላሹ እየመጣ ነው" ሲል ተናግሯል። ከሰዓታት በፊት በደቡባዊ ሳዑዲ፣ በአል አብሃ አየር ማረፊያ ላይ በተሰነዘረ የሚሳዬል ጥቃት፣ ጉዳት ሳይደርስ እንዳልቀረ እየወጡ ያሉ ምስሎች ያሳያሉ።  

🇷🇺 የተኳሿን ማነስና ከተተከለው ጠብመንጃ በታች ማጠርን ትኩር ብዬ ሳየው፣ አፍሪካዊ ትሆን እንዴ አልኩኝ? ለሩሲያ የምትዋጋ ቅጥረኛ አፍሪካዊ። ኮማንደሩንም እኮ በጣጥሳው ነበር።
🇷🇺 የተኳሿን ማነስና ከተተከለው ጠብመንጃ በታች ማጠርን ትኩር ብዬ ሳየው፣ አፍሪካዊ ትሆን እንዴ አልኩኝ? ለሩሲያ የምትዋጋ ቅጥረኛ አፍሪካዊ። ኮማንደሩንም እኮ በጣጥሳው ነበር።

🇷🇺 የተኳሿን ማነስና ከመሳሪያው በታች ማጠር ትኩር ብዬ ሳየው አፍሪካዊ ትሆን እንዴ አልኩኝ? ለሩሲያ የምትዋጋ ቅጥረኛ አፍሪካዊ። ኮማንደሩንም እኮ በጣጥሳው ነበር።
🇷🇺 የተኳሿን ማነስና ከመሳሪያው በታች ማጠር ትኩር ብዬ ሳየው አፍሪካዊ ትሆን እንዴ አልኩኝ? ለሩሲያ የምትዋጋ ቅጥረኛ አፍሪካዊ። ኮማንደሩንም እኮ በጣጥሳው ነበር።

💥🇸🇦የሳዑዲ አረቢያ መከላከያ ኃይሎች፡ "በሁቲ ሽብርተኞች ወደ ደቡባዊ የሳዑዲ ግዛት የተተኮሱትን ባለስቲክ ሚሳኤሎችን አክሽፈን ጥለናል። በአሁኑ ሰዓት ሁሉም ነገር በቁጥጥር ሥር ነው።
💥🇸🇦የሳዑዲ አረቢያ መከላከያ ኃይሎች፡ "በሁቲ ሽብርተኞች ወደ ደቡባዊ የሳዑዲ ግዛት የተተኮሱትን ባለስቲክ ሚሳኤሎችን አክሽፈን ጥለናል። በአሁኑ ሰዓት ሁሉም ነገር በቁጥጥር ሥር ነው።

🇾🇪⚡️🇸🇦 — በሳዑዲ አረቢያ የሚገኘው አብሃ አየር ማረፊያ፣ ከየመን እየተተኮሱ ባሉ ሚሳዬሎች በአሁኑ ሰዓት ጥቃት እየደረሰበት ነው። በአካባቢው ሳይረኖች እየጮሁ ናቸው።

🇷🇺⚡️የሩሲያ ጦር፣ Mi-24 ሄሊኮፕተር ላይ የሚገጠምን ጠብመንጃ በመኪና ላይ ለድሮን መምቻ ገጥሞ በመሞከር ላይ ሳለ፣ የጠመንጃው ኃይል ተኳሹን አሽቀንጥሮ ሲጥለው የሚያሳይ ምስል ትናንት ወጥቷል።

🇺🇸 🇴🇲 ❌ 🇮🇷 ⚡️ - ኦማን ኢራን የሆርሙዝ ባሕርን በተመለከተ የቀረበውን ሐሳብ ውድቅ እንዳደረገች ለዩናይትድ ስቴትስ አቃጠረች። 🔴 በምላሹም ዋሽንግተን በኢራን ላይ ዳግም የባሕር ኃይል እገዳውን እና ወታደራዊ ዘመቻውን ለመቀጠል ወስናለች።

🇮🇷 ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን ዳግም በፈንጅ ማጠር ጀምራለች ስትል ኤሜሬት ለአሜሪካ አቃጠረች። የኤሚሬትስ ምንጮች ኢራን በሆርሙዝ ባሕር ውስጥ ፈንጂዎችን መቅበሯን እንደቀጠለች ይናገራሉ፣ በቅርቡ የአሜሪካ ጥቃቶችም ይህንን ሂደት ለማደናቀፍ ያለመ ነው ተብሏል። በባሕር ወሽመጡ ውስጥ ያለው ትራፊክ ማሽቆልቆሉን የቀጠለ ሲሆን፣ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 21 መርከቦች ብቻ እንዳለፉ ተነግሯል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴህራን ካሁን በኋላ አሜሪካን እንደምታንጸባርቅ እና ዋሽንግተን ሁሉንም ስምምነቶች ሙሉ በሙሉ ለማክበር እስክትመለስ ድረስ በስምምነቱ ውስጥ ያሉትን ግዴታዎቿን መወጣቷን እንደምታቆም ገልጿል። ኢራን የተፈረመውን ስምምነት ጥሳ እንደማታውቅ በመናገር፣ ሁሉንም ስምምነቶች በመጣስና ባለማክበር ዋሽንግተን ሙሉ ሃላፊነቱን እንደምትወስድ ተናግራለች። 

🇺🇸 ❌ 🇮🇷 ⚡️ - የኢራን የደህንነት ባለስልጣን ለትራምፕ - የሆርሙዝ ባሕር የሚተዳደረው በእኛ አቅም እንጂ በትዊቶችዎ አይደለም።

+2
— 🇺🇸/🇮🇷 የአሜሪካ ጦር ኃይል፣ የባሕር ላይ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖችን በመጠቀም የኢራንን የመርከብ ማቆሚያዎች በባሕር ዳርቻዎቻቸው ሲመታ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ለቋል። *-*-* እነዚህን የባሕር ላይ ድሮኖችን አሜሪካ ያመጣችው ከዩክሬን መሆን አለበት። በጦር ሜዳ እነዚህን ድሮኖች መጠቀም የጀመሩት ዩክሬኖች ናቸው። ጀልባ ሳይዝ ናት፣ ስሪቷ ሙሉ ተቀጣጣይ ፈንጂ ናት። ሶፍትዌሮች ኮምፒውተሮች ናቪጌሽን ሲስተሞች አሏት። በባሕር ላይ ሄዳ መርከቦችንና በባሕር ላይ ያሉ ወታደራዊ ዒላማዎችን እና የባሕር ላይ ድልድዮችን (Crimiea Bridge) ምሰሷቸውን በመምታት ከባድ ጥፋት ታደርሳለች። የሩሲያ አየር ኃይል በብዙ የተጎዳበት ድሮን ናት። ሩሲያ ከነዚህ የባሕር ድሮኖች ንብረቶቿን ለመጠበቅ በዙሪያቸው የብረት ሰንሰለት ታጥራለች። ለምሳሌ በድልድይ ምሰሶዎቿ ዙሪያ የብረት ሰንሰለቶችን አርቃ በመወጠር ታጥራለች። ከFPV ድሮኖች ራሳቸውን ለመከላከል የአሳ ማጥመጃ እንደሚወጥሩት ማለት ነው። ምናልባት ከአሁን በኋላ ኢራን በሰንሰለት ማጠር ሊኖርባት ይችላል።

— 🇺🇸/🇮🇷 ፕሬዝዳንት ትራምፕ፡ ‘በኢራን ያለው ሁሉም ነገር ለአሜሪካ የተገባ ነው። ነዳጁ፣ ወርቁ፣ ሰብሉ፣ ጋዙ፣ ሁሉንም እንወስደዋለን።