ar
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

الذهاب إلى القناة على Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
4 294
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-137 أيام
-8030 أيام
أرشيف المشاركات
🇺🇸🇮🇷 ከኢራን ጋር በተደረገው ጦርነት ወቅት፣ አንድ አሜሪካዊ የF-15 አብራሪ፣ ሁለት ጊዜ ተመትቶ ወድቋል። - ይህ ክስተት፣ ከቬትናም ጦርነት ጀምሮ አልተከሰተም። - የወደቀውን የF-15 አ
+1
🇺🇸🇮🇷 ከኢራን ጋር በተደረገው ጦርነት ወቅት፣ አንድ አሜሪካዊ የF-15 አብራሪ፣ ሁለት ጊዜ ተመትቶ ወድቋል። - ይህ ክስተት፣ ከቬትናም ጦርነት ጀምሮ አልተከሰተም። - የወደቀውን የF-15 አውሮፕላን አብራሪ ለመፈለግና ሕይወቱን ለመታደግ፣ አሜሪካ በኢራን ውስጥ ከፍተኛ የነብስ- አድን ዘመቻ አድርጋ የነበረ ሲሆን፣ ይኼው ፓይለት፣ ከ5 ሳምንት ቀደም ብሎ፣ የኢራን መስሏቸው ኩዌቶች በF-18 መተው የጣሉት ፓይለት ነበር።

⚡️🇱🇰🇺🇸 አሥር በአሜሪካ የተሰሩ TH-57 Sea Ranger ሄሊኮፕተሮች ስሪ ላንካ ደርሰዋል እናም በቅርቡ ወደ ስሪ ላንካ አየር ኃይል ይገባሉ። የአሜሪካ ለደቡብ እስያ ልዩ መልዕክተኛ ሰርጆ
⚡️🇱🇰🇺🇸 አሥር በአሜሪካ የተሰሩ TH-57 Sea Ranger ሄሊኮፕተሮች ስሪ ላንካ ደርሰዋል እናም በቅርቡ ወደ ስሪ ላንካ አየር ኃይል ይገባሉ። የአሜሪካ ለደቡብ እስያ ልዩ መልዕክተኛ ሰርጆ ጎር እንዳሉት፣ አቅርቦቱ በአሜሪካ እና በስሪ ላንካ መካከል እያደገ የመጣውን የመከላከያ ትብብር የሚያንፀባርቅ ሲሆን፣ ሽርክናው ለሁለቱም ሀገራት ጥቅም ማስገኘቱን ይቀጥላል ብለዋል። **-* 'የአሜሪካ እስከሆነ ድረስ አይናቅም' በሚለው ካልኩሌሽን ሆኖ እንጂ፣ ይቅርታ፣ እኔ እነዚህን መጫወቻ ሄሊኮፕተሮች ይዤ አየር ኃይል አለኝ አልልም።

🇮🇷⚡️🇮🇱🇹🇷 የIDF ሜጀር ጄኔራል ታሚር ሃይማን ለውጭ ሚዲያ እንደተናገሩት፣ የቱርክ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ፕሬዝዳንት ትራምፕን፣ የኢራን አገዛዝን ለመገልበጥ በሰፊው የአሜሪካ-እስራኤል እቅ
🇮🇷⚡️🇮🇱🇹🇷 የIDF ሜጀር ጄኔራል ታሚር ሃይማን ለውጭ ሚዲያ እንደተናገሩት፣ የቱርክ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ፕሬዝዳንት ትራምፕን፣ የኢራን አገዛዝን ለመገልበጥ በሰፊው የአሜሪካ-እስራኤል እቅድ የመክፈቻ እርምጃ ለመሆን የታሰበውን በኩርዶች የሚመራውን የጦር ዘመቻ፣ ወደፊት እንዳያራምድ አሳምነዋል።

— 🇰🇼/🇮🇷 የኩዌት ካቢኔ፦ 'ኢራን ኩዌት ላይ ጥቃት ማድረጓን እንድታቆም እንጠይቃለን፣ እናወግዛታለን!' **-* መአሰላማ ጨረስን፣ ወደ ቤታችሁ ሂዱ።

🇺🇸🇮🇷⚡️- የአሜሪካ ኃይሎች በርካታ የኢራን ባሊስቲክ ሚሳይሎችን እና ድሮኖችን በተሳካ ሁኔታ አየር ላይ ማክሸፍ ችለዋል፣ እና ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ለሰነዘረችው የጥቃት ሙከራ ምላሽ በመ
🇺🇸🇮🇷⚡️- የአሜሪካ ኃይሎች በርካታ የኢራን ባሊስቲክ ሚሳይሎችን እና ድሮኖችን በተሳካ ሁኔታ አየር ላይ ማክሸፍ ችለዋል፣ እና ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ለሰነዘረችው የጥቃት ሙከራ ምላሽ በመስጠት በካሽም ደሴት ላይ ጥቃቶችን አካሂደዋል። ኢራን በርካታ ባሊስቲክ ሚሳይሎችን ወደ ቀጠናዊ ጎረቤቶቿ ተኩሳ የነበረ ቢሆንም፤ ሁሉም የታለመላቸውን ዒላማዎቻቸውን መምታት ሳይችሉ ከሽፈዋል። በኩዌት ላይ የተተኮሱ ሁለት የኢራን ሚሳይሎች ዒላማቸውን ሳይመቱ ወይም በመንገድ ላይ እያሉ ተሰባብረው ወድቀዋል። በባህሬን ላይ የተተኮሱ ሦስት ሚሳይሎችም ወዲያውኑ በአሜሪካ እና በባህሬን የአየር መከላከያ ኃይሎች ተጠልፈው ወድቀዋል" - US CENTCOM። ***-* CENTCOM የሚጽፈውን ማመን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከበደ መጥቷል። ስታነቡት በትንሽ ጥርጣሬ ይሁን። ብዙ፣ በኋላ እየተገለጡ የሚመጡ፣ ነገሮችን ከመግለጫቸው ላይ መደበቅ ጀምረዋል። ትራምፕ ነው መሰለኝ የሚጽፍላቸው።

🇺🇸⚔️🇮🇷 ሁለት የአሜሪካ KC-46A ታንከሮች ወደ ቴል አቪቭ እየተመለሱ ነው፣ ምናልባትም በካሽም ደሴት ላይ በተደረገው ጥቃት ጥቅም ላይ ውለው ሊሆን ይችላል — ለኢራን ወዲያውኑ የበቀል እር
🇺🇸⚔️🇮🇷 ሁለት የአሜሪካ KC-46A ታንከሮች ወደ ቴል አቪቭ እየተመለሱ ነው፣ ምናልባትም በካሽም ደሴት ላይ በተደረገው ጥቃት ጥቅም ላይ ውለው ሊሆን ይችላል — ለኢራን ወዲያውኑ የበቀል እርምጃ ለመውሰዷም ምክኒያት ይሆናሉ።

🇮🇷/🇰🇼 በኩዌት ኃይሎች የኢራንን ሚሳዬል ለመምታት የተተኮሰው የአሜሪካ አየር መቃወሚያ Patriot Missile አምባርቆ ራሳቸው ላይ ሳይፈነዳ እንዳልቀረ ተዘግቧል። እነዚህ ኩዌቶች ግን፣ ባለፈውም የራሳቸውን ሦስት አሜሪካ ሰራሽ ጀቶች ጠላት መጣብን ብለው መተው ጥለው ነበር።

🇸🇦 ሳዑዲ፣ አሁን ከእንቅልፏ ባና በተጠንቀቅ ላይ ናት።

🇮🇷⚡️🇦🇪- ሳይረን እና ፍንዳታዎች ዱባይን አናውጠዋል።

🇮🇷/🇰🇼 ሰበር ዜና፦ ኢራን በከስም ደሴት ላይ የተደረገ የአሜሪካ የአየር ጥቃትን እና የኢራን የነዳጅ መርከብ መጠለፍን ለመበቀል፣ የአሜሪካ ኃይሎች በሚገኙበት በኩዌቱ የአሊ አል-ሳሌም አየር ኃይል ማዕከልን ዒላማ ያደረጉ 6 ባሊስቲክ ሚሳይሎችን ተኩሳለች። ተጨማሪ ሦስት ሚሳይሎች በIRGC ባሕሬን በሚገኝ የአሜሪካ የጦር ሰፈር ላይ ተተኩሰዋል። ከዚያ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ተጨማሪ ሚሳይሎች መተኮሳቸው ሪፖርት ተደርጓል። በአሁኑ ሰዓት በኩዌት ላይ የአየር መቃወሚያ ስርዓቶች ሚሳዬሎቹን ለመጣል እየተዋከቡ ሲሆን፣ የአካባቢው ነዋሪዎች በርካታ ጥቃቶች መደርሰባቸውን ሪፖርት አድርገዋል። የአደጋ ሳይረኖችም ያለ ማቋረጥ እየጮሁ ናቸው።

🇮🇷⚔️🇺🇸🇰🇼🏴‍☠️ 2 ከባድ ፍንዳታዎች አሁን በኩዌት ተሰምተዋል።

🇮🇷⚔️🇺🇸🇧🇭🏴‍☠️አሁን: ፍንዳታዎች ባሕሬንን እየናጧት ነው።

🇮🇷🇺🇸🇰🇼❗️— ሰበር ዜና፦ የኢራን IRGC አሜሪካውያን የከሽም ደሴትን ዒላማ ካደረጉ በኋላ፣ ኃይሎቻቸው በአጸፋው በኩዌት በሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ካምፖች ላይ ሚሳይሎችን እንደተኮሱ ተናግሯል።

—❗️🇮🇷/🇧🇭 ሰበር ዜና፡ በባሕሬን ሳይረኖች እየጮሁ ናቸው። ሚሳዬሎችም በሰማይዋ እየበረሩ ታይተዋል። እንደ አንዳንዶች መረጃ፣ ፍንዳታዎች አሉ።
+1
—❗️🇮🇷/🇧🇭 ሰበር ዜና፡ በባሕሬን ሳይረኖች እየጮሁ ናቸው። ሚሳዬሎችም በሰማይዋ እየበረሩ ታይተዋል። እንደ አንዳንዶች መረጃ፣ ፍንዳታዎች አሉ።

— 🇺🇸/🇰🇼/🇮🇷 ኩዌታዊው የኢራንን በራሪ ሚሳዬሎች እቀርፃለሁ ብሎተጋጨ። (እየነዳህ አትቅረፅ ሐቢቢ)

🇰🇼🇺🇸⚡️🇮🇷 የኩዌት አየር መቃወሚያዎች፣ የኢራንን ሚሳዬሎች ለመጣል እየጣሩ ናቸው።

🇵🇾 በMrBeast የውድድር ቪዲዮ ላይ አውሮፕላን ያሸነፈው አብራሪ፣ በፓራጓይ በ$3.6 ሚሊዮን የአደንዛዥ ዕፅ ማዘዋወር ወንጀል ተይዟል። ፖሊስ ከMiami በመጣ የግል አውሮፕላን ውስጥ ወደ 360 ኪሎ ግራም የሚጠጋ ማሪዋና አግኝቷል። ከተያዙት መካከል የMrBeast "100 Pilots Fight For A Private Jet" ውድድር አሸናፊ የሆነውና የአይሮፕላኑ ባለቤት ጃባሪ ብራውን ይገኝበታል። “ለአእምሮ ቅንጭራሞች ዕድል ስትሰጡ፣ ምንም ይሁን ምን ያበላሸዋል” የሚለውን የፈረንጅ አባባል የሚያጠናክር ማስረጃ ነው። አዎ፣ ለደደቦች ዕድሎችን አትስጡ!

🇮🇱❌🇵🇸— የእስራኤል ብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትር ቤን-ግቪር፣ ከመስጊዶች የሚሰራጨውን ጮክ ያለ የእስልምና የጸሎት ጥሪ የሚከለክለውን ሕግ፣ የሚያስተዋውቅ ቪዲዮ ለቋል። የታቀደው ሕግ፣ የእስራኤል ፖሊስ የመስጊድ የድምፅ ማጉያ ሥርዓቶችን በቁጥጥር ሥር እንዲያውል እና አዛን (የእስልምና የጸሎት ጥሪ) የሚያሰሙ አካላትን እስከ 50,000 ሼኬል (ወደ 13,500 የአሜሪካ ዶላር ገደማ) የሚደርስ ቅጣት እንዲቀጣ የሚያስችል ሕግ ነው። ቤን-ግቪር፣ 'የድምጽ ብክለትን' ለመቀነስ የሚደረግ ጥረት ነው፣ ያለ ሲሆን፣ ቢሮው፣ በተገለጸው ሕግ መሠረት ፖሊስ እርምጃ መውሰድ እንዲጀምር መመሪያ መስጠቱን ተናግሯል።

🇮🇱🇱🇧⚡️እስራኤል በሊባኖስ በታይር ከተማ የሚገኝ የክርስቲያን መንደርን በቦንብ እንደምትደበድብ ማስፈራሪያ ሰጥታለች። ነዋሪዎቹ አሁን ማስጠንቀቂያውን ተቀብለው በመውጣት ላይ ሲሆኑ ቤታቸው ሊወ
🇮🇱🇱🇧⚡️እስራኤል በሊባኖስ በታይር ከተማ የሚገኝ የክርስቲያን መንደርን በቦንብ እንደምትደበድብ ማስፈራሪያ ሰጥታለች። ነዋሪዎቹ አሁን ማስጠንቀቂያውን ተቀብለው በመውጣት ላይ ሲሆኑ ቤታቸው ሊወድም እንደሚችል ፈርተዋል።