ar
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 383
المشتركون
+624 ساعات
+3437 أيام
+63530 أيام
أرشيف المشاركات
ሙሓደራ ቁጥር 239 ክፍል 4 ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ "መስዓለቱ ዑዝር ቢል ጀሕል'' 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

\\\\ ""ወንድሜ""//// ወንድሜ ልበልህ የናቴ ልጅ ደሜ አላህ ወፍቆኛል የኔ ውድ አለሜ ምን ብየ ልግለጽህ ምን ቃላት ልጠቀም ስላንተ ባወራ ስላንተ ብጽፍም የሚገልጽህ አጣሁ የኔ ወንድም አለም \
    \\\\ ""ወንድሜ""//// ወንድሜ ልበልህ የናቴ ልጅ ደሜ አላህ ወፍቆኛል የኔ ውድ አለሜ  ምን ብየ ልግለጽህ ምን ቃላት ልጠቀም ስላንተ ባወራ ስላንተ ብጽፍም የሚገልጽህ አጣሁ የኔ ወንድም አለም     \\\\ ""ወንድሜ""//// ሁልጊዜ አይሀለሁ ዘወትር በህልሜ ሽ ቃላት ያንሰኛል ልዩ ነህ ወንድሜ ተዘርዝሮ አያልቅም ስላንተ ቢወራ ከቃላት በላይ ነው ወንድም ያንተ ስራ ለኔ ብዙ ሁነህ ከምገልጸው በላይ በሄድክበት ሁሉ ያንተን ክፉ እንዳላይ     \\\\ ""ወንድሜ""//// አንተን አይንኩብኝ ይተውልኝ ለኔ የልቤ ወዳጅ ነህ ማረፊያዬ ላይኔ ሁሌም ደስ ይለኛል ስምህን ስጠራ ወንድም አለኝ ብየ ለሁሉም ባወራ እኮራብሀለሁ ጀግና ነህ ተራራ     \\\\ ""ወንድሜ""//// እህቴ ጠንክሪ ብለህ ስታጽናናኝ አለሁልሽ ብለህ ምንም እንዳይከፋኝ አይዞሽ እህቴ አለሁልሽ ብለህ ሲከፋኝ አባብለህ ስደሰትም ስቀህ ምን ብየ ልንገርህ አንተኮ ልዩ ነህ     \\\\ ""ወንድሜ""//// አሁን ግን ልንገርህ የልቤን አውጥቸ በጣም ናፍቀኸኛል እንድህ እስከመቸ አልቻልኩም መናገር ውደታየን በቃል አልመጣ ከጎንህ አገሩም ርቋል ብቻ ናፍቀኸኛል ይሄን ልቤ ያውቃል     \\\\ ""ወንድሜ""//// አንተም ሰላም ሁነህ ባለህበት ቦታ እኔም እመጣለሁ አላህ ያለ ለታ እስከዛው ግን አለሁ ሁሌ በትዝታ እወድሀለሁኝ ወንድም የኔ አለኝታ አላህ ይጠብቅህ በጧትም በማታ

◍ከሴት ልጅ የሚወደድ የሚከበር በሃሪ ምን አይነት መሰላችሁ ◍ጠንካራ እና ለስላሳ የሆነች ሴት። ምን ማለት ነው? ◍ከልቧ መውደድ፣ማክበር፣መተናነስ መሳሳት፣የምትችል ሴት። ግን ደሞ በሰው ላይ የማትደገፍ በጌታዋ የምትተማመን በራሷ መቆም እንደምትችል እደሆነች የምታስታውቅ። ◍ምሳሌ ሰው ገፍቷት እረግጧት ከሄደ ለእርሱ ይብላኝ እንጅ ብላ መኖር የምትችል በራሷ የቆመች እና የተሻለች ሴት የሆነች ይቅር ማለትን የሂዎቷ መሰረት ያደረገች ልቧ ንጹህ እና የዋህ ግን ደሞ ብልህ እና አስተዋይ ጠንካራ። ◍ይችን ሴት ማንም ሳይወድ በግዱ ያከብራታል

04-የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት ክፍል - 04 (አራት) 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

📣ስለ ሒጃብ ግደታነትና አሳሳቢነት ተ          ጀ               መ                          ረ      በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን           ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=4afb9cceb5957308fc

📣ስለ ሒጃብ ግደታነትና አሳሳቢነት ተ          ጀ               መ                          ረ      በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን           ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=4afb9cceb5957308fc

ሦስተኛው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ በኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ተ ጀ መ ረ በወንድም አቡ ኢምራን ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

አምልኮትን ለአላህ ብቻ... ➲ለፍጡራንን ባላችሁ የተጋነነ ክብር እንዳታመልኳቸው፤በተቃራኒው ደግሞ በጣም በመናቃችሁ እንዳታዋርዷቸው ይህ በአካል እና በስም ደረጃ በዝርዝር የምታውቁት ግዙፍ ፍጥረተ አለም እንደኛው በአንድ አላህ ሀይል የተገነባ ስነ ፍጥረት መሆኑን አትዘንጉ። يَا أَيُّهَا النَّاسُ اعْبُدُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُمْ وَالَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ ( 22 )   الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ فِرَاشًا وَالسَّمَاءَ بِنَاءً وَأَنزَلَ مِنَ السَّمَاءِ مَاءً فَأَخْرَجَ بِهِ مِنَ الثَّمَرَاتِ رِزْقًا لَّكُمْ ۖ فَلَا تَجْعَلُوا لِلَّهِ أَندَادًا وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ[البقرة: ٢١–٢٢] ➥እናንተ ሰዎች ሆይ! ያ የፈጠራችሁንና እነዚያንም ከናንተ በፊት የነበሩትን (የፈጠረውን) ጌታችሁን አምልኩ፡፡ ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡ ➥(እርሱ) ያ ለናንተ ምድርን ምንጣፍ፣ ሰማይንም ጣራ ያደረገ ነው፡፡ ከሰማይም (ከደመና) ውሃን ያወረደ በርሱም ከፍሬዎች ለናንተ ሲሳይን ያወጣ ነው፡፡ ➥እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ ለአላህ ባላንጣዎችን አታድርጉ፡፡ [አልበቀራህ፡ 21-22]

እህቴ በኢልም መንገድ ላይ ስትቀሳቀሽ፣ ስርአት ይኑርሸ አደብ ተላበሽ፣ ኒያሽ ይስተካከል ውሰጥሽን ፈትሽ፣ የኢኽላሥን ጉዳይ ምንግዜም አትርሽ፣ ረጋ ብለሽ ተጓዥ ይቅር መቻኮሉ፣ ገሩፖች አታብዥ አትግቢ ከሁሉ፣ ድርሶችን ቀንሽ አትያዥ በሙሉ፣ ባህሪሽ ምቹ ይሁን ለአድሚን ለአስተማሪ፣ ከተማሪወችጋ በፍቅር ዝለቂ ሁኒ ሰው አክባሪ፣ ፅኒ በመንሀጅሽ በአቋምሽ  ለመጣ አትደራደሪ፣ ሙግተኛን ራቂ አችን በማይመጥን አትከራከሪ፣ ግዜሽን ቆጥቢ ዒልም ላይ ጠክሪ፣ ልብ በይ ተግባር ላይ ጓደኛ ስመርጪ፣ የውጭ ውበት አይተሽ  እህቴ አትሩጪ፣ ሁሉም ጎዶሎ ነው አታገኝም ሙሉ፣ አታጭም በቢጤሽ አትበይ የት አሉ፣ ቅሪ ተሰትረሽ ክብርሽን ጠብቂ፣ አታውሪ አጂነብይ  ከጂንጀና ራቂ፣ አሁንም ደግሜ  የምልሽ  አደራ፣ አጂነብይ ራቂ   ሲቀር ለደሩራ፣ ሌላን አናሥወቅስ በእኔ በአንች ስራ፣ ነፍሳችን ትገሠፅ አላህን እንፍራ፣ እህቴ ገናነኝ ለምክር እኔ ከአንች አንሳለሁ ለማሥታወስ ያክል ይሄን ብየሻለሁ⬆️ أم مقبل بنت محمد

▶️ተጀመረ  - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ
      📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ  - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=7a4d4fca5c1771ae07

🔖 የሴት ልጅ አውራ (ልትሸፍነው የሚገባ የሰውነት አካሏ)፦ ↝አጅነብይ ባለበት ↝ሶላት ውስጥ ስትሆን ↝ሴቶች እርስ በራሳቸው ↝የቅርብ ዘመዶቿ ባሉበት 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

🎁 ደማቅ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም 🎁 ​እሁድ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ሁለት የሱና ወንድሞቻችን ያገባሉ! የነሱን የኒካህ ፕሮግራም በማስመልከት ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናልና በክብር ተጋብዘዋል። ​🌸 የእህታችን አለም ታደሰ እና የወንድማችን ሙሀመድ መኮነን 🌺 🌸 የእህታችን ዘይነብ ሙሀመድ እና የወንድማችን አወል ክብረት 🌺 ​⏰ በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን: ​➊ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ➋ ኡስታዝ አቡ ሙሃመድ (ርዕስ በሰዓቱ) ❸ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ❹ ወንድም አቡ ሂበቲሏህ (ርዕስ በሰዓቱ) ❺ ኡስታዝ ዩሱፍ (ርዕስ በሰዓቱ) ❻ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ❼ ወንድም አቡ ሹራ (ርዕስ በሰዓቱ) ​📖 ቲላዋ: 🎤 አቡ አፍናን 🎤 አቡ ኢምራን 🎤 አቡ ሀይደር ​🎙 የፕሮግራሙ መሪ: ወንድም አቡ አፍናን ​🗓 ቀን: እሁድ ምሽት ​⏰ ሰዓት: 🇪🇹 በኢትዮጵያ 3:00 ሰዓት 🇸🇦 በሳዑዲ 9:00 ሰዓት 🇦🇪 በዱባይ 10:00 ሰዓት (በምስሉ/ማስታወቂያው ላይ እንደሰፈረው) ​🔗 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ: https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ነብዩላህ አደም አለይሂ ሰላም የተኸለቀው በምን ቀን ነበር ?