ar
Feedback
Green በጎ

Green በጎ

الذهاب إلى القناة على Telegram

Green Bego (Green በጎ) is a growing community and student-led initiative founded by Green New Generation School students. We focus on charity, youth empowerment, and promoting positive actions within society.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
207
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+24
في 0 قنوات
يونيو '260
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '26
+64
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '260
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '26
+119
في 3 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
11 يوليو0
10 يوليو0
منشورات القناة
ርዕስ፡ የመልካምነት ጉዞአችንን እናጠናቅቅ! ውድ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ፣ ለወገን እንድረስ እናግዝ በሚል መርህ ብዙ ወገኖቻችን የሚረዱበትንና የሚታከሙበትን ሆስፒታል በጋራ ለመገንባት ከመቄዶንያ በቀረበልን ጥሪ መሰረት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ስናካሂድ ቆይተናል። በዚህም በእናንተ ደግና ሩህሩህ ወላጆች፣ አስተማሪዎች፣ ተማሪዎች እና በመላው የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ ባደረጋችሁት ልዩ ትብብር ከዕቅዳችን 500,000 ብር ውስጥ 360,000 ብር ማሰባሰብ ችለናል። ይህም 72% የዕቅዳችንን ግብ ማሳካት እንደቻልን ያሳያል። ለዚህ ታላቅ ድጋፍ እና ትብብር ከልብ እናመሰግናለን። ይህን ውጤት ያስመዘገብነው በሁላችሁም ድጋፍ እና በግሪን በጎ ክለብ አባላት ያላሰለሰ ጥረት ነው። አሁንም የቀረውን 140,000 ብር በአንድነት፣ በትብብር እና በቅንነት እንደምናሟላው ሙሉ እምነት አለን። ስለዚህ ሁላችሁም የግሪን ማህበረሰብ አባላት እና ነገ በኔ ብላችሁ የምታምኑ ወገኖች ከዚህ ታላቅ ዓላማ ጎን በመቆም አስተዋጽኦዎን እንድታበረክቱ በአክብሮት እንጠይቃለን። ወላጆችም ለልጆቻችሁ አርአያ በመሆን ድጋፋችሁን በሚከተለው የባንክ ሂሳብ ቁጥር ማድረግ ትችላላችሁ። 💳 CBE Account 1000748130358 (Mulusewu Muniye – Mekodonia Kaleb Demissaw – Green School (Green Bego))
“መስጠት አያጎድልም!”
እናመሰግናለን።። Instagram | TikTok | Telegram

2
🟢 የግሪን በጎ ፌስቲቫል፡ ከልብ የመነጨ ምስጋና! 🟢 ውድ የግሪን ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ወላጆች፣ በጎ ፈቃደኞች፣ አስተዳደር እና በቦታው ተገኝታችሁ የነበራቹ በሙሉ፤ ባለፈው ቅዳሜ (ግንቦት 8)+9
🟢 የግሪን በጎ ፌስቲቫል፡ ከልብ የመነጨ ምስጋና! 🟢 ውድ የግሪን ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ወላጆች፣ በጎ ፈቃደኞች፣ አስተዳደር እና በቦታው ተገኝታችሁ የነበራቹ በሙሉ፤ ባለፈው ቅዳሜ (ግንቦት 8) በታላቅ ድምቀት የተካሄደው የግሪን በጎ ፌስቲቫል (Green Bego Festival) በማይታመን ስኬት መጠናቀቁን በታላቅ ደስታና ትህትና እንገልጻለን! 🌟 የእናንተ ከፍተኛ ተሳትፎ፣ መነሳሳት እና እውነተኛ ደግነት ታክሎበት በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ180,000 ብር ማሰባሰብ ችለናል! 💸🎉 ይህ ትልቅ ስኬት ወደ ዋናው የገቢ ማሰባሰብያ ግባችን አንድ ግዙፍ እርምጃ ያቀረበን ሲሆን፥ እንደተለመደው 100% የተገኘው ገቢ በሙሉ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የግንባታ እና የእንክብካቤ ፕሮጀክቶች ድጋፍ በቀጥታ የሚውል ይሆናል። ከልብ የመነጨ ምስጋናችን ለ፡ • ለትምህርት ቤታችን አስተዳደር እና መምህራን — በራዕያችን አምነው ስላበረታቱንና ቦታውን ስለፈቀዱልን። • ለግሪን በጎ የስራ ክፍሎች እና በጎ ፈቃደኞች — ከበስተጀርባ ሆነው የቪአር (VR) ጌሞችን፣ የመዝናኛ ቦታዎችን እና አጠቃላይ የፌስቲቫሉን እንቅስቃሴዎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ላስተባበሩ። • ለእያንዳንዱ ታዳሚ — በቦታው ተገኝታችሁ፣ አቅማችሁ የፈቀደውን አስተዋጽኦ አድርጋችሁ ቀኑን ልዩ ስላደረጋችሁልን። እናንተ ፌስቲቫል ላይ መገኘት ብቻ ሳይሆን እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን ተስፋ ሆናችኋል። የርህራሄን እና የአንድነትን እውነተኛ ኃይል ስላሳያችሁን እናመሰግናለን። የፌስቲቫሉን ይፋዊ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች እንዲሁም ቀጣይ ስራዎቻችንን በቅርቡ በዚህ ቻናል የምናጋራ ይሆናል፤ ይጠብቁን! ግሪን በጎ — በጎ በጎውን 💚 2026 Instagram | TikTok | Telegram
6 961
3
🚨 1 ቀን ብቻ ቀረው! 🚨 ነገ ማንም እንዳይቀር! በደስታ እና በፈገግታ የሚሞላ፣ ልዩ እና የማይረሳ ጊዜ አብረን እናሳልፋለን። ✨ 🗓️ ዋና ዋና መረጃዎች፦ • 🕒 የመግቢያ ሰዓት፦ ነገ ጠዋት
🚨 1 ቀን ብቻ ቀረው! 🚨 ነገ ማንም እንዳይቀር! በደስታ እና በፈገግታ የሚሞላ፣ ልዩ እና የማይረሳ ጊዜ አብረን እናሳልፋለን። ✨ 🗓️ ዋና ዋና መረጃዎች፦ • 🕒 የመግቢያ ሰዓት፦ ነገ ጠዋት ከ2:00 ጀምሮ በሮች ክፍት ይሆናሉ። • 🎫 የቲኬት ማረጋገጫ፦ የገዛችሁት ቲኬት በSMS (በፅሁፍ መልዕክት) መድረሱን ያረጋግጡ። ካልደረሶት እባክዎ በፍጥነት ያነጋግሩን። • 🎟️ የዕለቱ ቲኬት፦ አስቀድመው መግዛት ካልቻሉ፣ በዕለቱ በሩ ላይ መግዛት ይቻላል። • 📍 ቦታ:- ዋናው ግሪን ስኩል ግቢ (Green new generation school) 🎈 ልዩ ልዩ አገልግሎቶች እና ዋጋቸው፦ የሚከተሉት አገልግሎቶች ከተጨማሪ ክፍያ ጋር የቀረቡ ናቸው፦ • 🎨 ፌስ ፔይንት (Face Paint)፦ 100 ብር • 🍦 አይስክሬም እና ኮተን ካንዲ፦100 ብር • 📸 ፎቶ ቡዝ (Photo Booth)፦ 350 ብር ቲኬት ለመቁረጥ፦ https://chapa.events/to/green-bego-festival ነገ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! እንዳትቀሩ! 🎉 ማንኛውም አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ያግኙን👇 📩 https://t.me/greenbegosupport ለተጨማሪ መረጃ እና አዳዲስ ኩነቶችን ለመከታተል የማበራዊ ድረገፆቻችንን ይቀላቀሉ፦ Instagram | TikTok | Telegram ግሪን በጎ በጎ በጎውን
4 719
4
ONLY 3 days left🔥 🎉 Don’t miss the Green Bego Festival 📍 ቅዳሜ May 16 @ Green new generation school 🎟️ Get your tickets now
ONLY 3 days left🔥 🎉 Don’t miss the Green Bego Festival 📍 ቅዳሜ May 16 @ Green new generation school 🎟️ Get your tickets now on: 👉 chapa.event Your weekend plans are officially set 😎 ማንኛውም አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ያግኙን👇 📩 https://t.me/greenbegosupport ለተጨማሪ መረጃ እና አዳዲስ ኩነቶችን ለመከታተል የማበራዊ ድረገፆቻችንን ይቀላቀሉ፦ Instagram | TikTok | Telegram ግሪን በጎ በጎ በጎውን
3 506
5
🎉 Green Bego kids Festival 🎉 📅 ቀን: ቅዳሜ ግንቦት 8, 2018 (May 16, 2026) መረጃ ፦ • 📍 ቦታ:- ግሪን ስኩል (Green School) • 💰 ዋጋ፦ 325 ብር
🎉 Green Bego kids Festival 🎉 📅 ቀን: ቅዳሜ ግንቦት 8, 2018 (May 16, 2026) መረጃ ፦ • 📍 ቦታ:- ግሪን ስኩል (Green School) • 💰 ዋጋ፦ 325 ብር (ለአንድ) | 899 ብር (ለ3) | (New)1200ብር(ለ4) | 1450 ብር (ለ5) 🎟 ቲኬቶች በኦንላይን በ Chapa Events ይገኛሉ👇 https://chapa.events/to/green-bego-festival ለተጨማሪ መረጃ እና አዳዲስ ኩነቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 🔗 https://t.me/Greenbego Our TikTok account: https://vt.tiktok.com/ZS9ned7nL ማንኛውም አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ያግኙን👇 📩 https://t.me/greenbegosupport ግሪን በጎ በጎ በጎውን @greennewgenerationschool #greenschool #greenbego #kidsfestival #kidsfestivale #kidsfestivaleaddisabeba
8 431
6
📣 ሁለተኛ የጊዜ ማራዘሚያ ማሳሰቢያ፡ የፌስቲቫሉ ቀን ተቀይሯል! ውድ ወላጆች፣ ቀደም ብለን የፌስቲቫሉን ቀን አራዝመን የነበረ ቢሆንም፣ በርካታ ወላጆች ቀኑ ከግንቦት ልደታ በዓል ጋር በመገጣጠሙ ም
📣 ሁለተኛ የጊዜ ማራዘሚያ ማሳሰቢያ፡ የፌስቲቫሉ ቀን ተቀይሯል! ውድ ወላጆች፣ ቀደም ብለን የፌስቲቫሉን ቀን አራዝመን የነበረ ቢሆንም፣ በርካታ ወላጆች ቀኑ ከግንቦት ልደታ በዓል ጋር በመገጣጠሙ ምክንያት እንዲቀየርልን ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት፣ የተሳታፊዎቻችንን ፍላጎት በማክበር ቀኑን በድጋሚ ለማራዘም ወስነናል። ልጆቻችሁም ሆኑ እናንተ ወላጆች በበዓሉ ቀን ቤተሰባዊ ግዴታችሁን እንድትወጡና በፌስቲቫሉ ላይም ያለምንም ስጋት እንድትገኙ ስንል አዲሱን ቀን እንደሚከተለው አስተካክለናል፦ 🗓 አዲስ የጊዜ ሰሌዳ • የነበረው ቀን፦ ግንቦት 1 (May 9) • አዲሱ ቀን፦ ቅዳሜ ግንቦት 8 (May 16, 2026) ሁሉም ዝግጅቶች (VR፣ ስዊሚንግ ፑል...) እንዳሉ ናቸው። ገቢውም ለመቄዶንያ በጎ አድራጎት የሚውል ይሆናል። መረጃ ፦ • 📍 ቦታ:- ግሪን ስኩል (Green School) • 💰 ዋጋ፦ 325 ብር (ለአንድ) | 899 ብር (ለ3) | 1450 ብር (ለ5) • 🎟️ ቲኬት፦ https://chapa.events/to/green-bego-festival ለተጨማሪ መረጃ እና አዳዲስ ኩነቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 🔗 https://t.me/Greenbego ማንኛውም አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ያግኙን👇 📩 https://t.me/greenbegosupport ግሪን በጎ በጎ በጎውን #greenbego #greenbegofestival #greennewgenerationschool #mekedonia
5 015
7
📣 ጠቃሚ ማሳሰቢያ፡ የፌስቲቫሉ ቀን ተራዝሟል! ውድ ወላጆች፣ ለልጆቻችሁ የተሻለ ዝግጅት ለማቅረብ ስንል የ Green Bego Festival የሚካሄድበትን ቀን የቀየርን መሆኑን በታላቅ አክብሮት እን
📣 ጠቃሚ ማሳሰቢያ፡ የፌስቲቫሉ ቀን ተራዝሟል! ውድ ወላጆች፣ ለልጆቻችሁ የተሻለ ዝግጅት ለማቅረብ ስንል የ Green Bego Festival የሚካሄድበትን ቀን የቀየርን መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልጻለን። እባካችሁ የቀን ለውጡን ልብ በሉ፡ • የነበረው ቀን፦ ሚያዝያ 24፣ 2018 (May 2) • አዲሱ ቀን፦ ቅዳሜ ግንቦት 1፣ 2018 (May 9, 2026) ከቀን ለውጡ ውጭ ሌሎች ዝግጅቶች (VR ጨዋታዎች፣ የመዋኛ ፑል፣ ባውንሲ ቤቶች እና ሌሎችም) እንዳሉ ናቸው። የፌስቲቫሉ ገቢም እንደተለመደው ለ መቄዶንያ በጎ አድራጎት ማህበር ድጋፍ የሚውል ይሆናል። ቀድማችሁ ቲኬት የቆረጣችሁ ወላጆች፣ ቲኬታችሁ በአዲሱ ቀን (ግንቦት 1) የሚያገለግል መሆኑን እናሳውቃለን። ቲኬት ያልቆረጣችሁ ደግሞ በ Chapa Events ማግኘት ትችላላችሁ። ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን! በዕለቱ ተገናኝተን ለልጆቻችን የደስታ ቀን እንፍጠርላቸው። አጭር መረጃ፦ • ቦታ፦ ግሪን ስኩል (Green School) • የቲኬት ዋጋ፦ 325 ብር (ለአንድ ልጅ) | 899 ብር (ለቤተሰብ 3 ልጆች) | 1450 ብር (ለጓደኛሞች 5 ልጆች) • መግቢያ፦ ለወላጆች በነፃ ነው! ቲኬት ለመቁረጥ፦ https://chapa.events/to/green-bego-festival ለተጨማሪ መረጃ እና አዳዲስ ኩነቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 🔗 https://t.me/Greenbego ማንኛውም አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ያግኙን👇 📩 https://t.me/greenbegosupport #greenbego #greenbegofestival #greennewgenerationschool #mekodonia
3 107
8
🎉 Green Bego Festival 🎉 ውድ ወላጆች፣ Green Bego እና Green School በመተባበር ለህፃናት ደስታ እና የማይረሱ ትዝታ የሚፈጥር ፌስቲቫል አዘጋጅተናል! 📅 ቀን: ሚያዝያ
🎉 Green Bego Festival 🎉 ውድ ወላጆች፣ Green Bego እና Green School በመተባበር ለህፃናት ደስታ እና የማይረሱ ትዝታ የሚፈጥር ፌስቲቫል አዘጋጅተናል! 📅 ቀን: ሚያዝያ 24, 2018 (May 2, 2026) 🎈 የሚካተቱ ነገሮች: • VR ጨዋታዎች 🎮 • ትራምፖሊን 🤸‍♂️ • ባውንሲ ቤቶች 🏰 • የመዋኛ ፑል 🏊‍♂️ • የሜዳ ጨዋታዎች ⚽ • ከወላጆች ጋር ጨዋታዎች 👨‍👩‍👧‍👦 • ሙዚቃ እና ዳንስ 🎵 • ፌስ ፔይንት 🎨 • ምግብ እና መጠጥ 🍔🥤 💳 የቲኬት ዋጋ (ለጨዋታዎች ብቻ): • Single child (ነጠላ ልጅ): 325 ብር (VR, ትራምፖሊን, ባውንሲ, ፑል እና የሜዳ ጨዋታዎች ያካትታል) • Family bundle (የቤተሰብ ቅናሽ - 3 ልጆች): 899 ብር • squad bundle (የጓደኞች ቡድን - 5 ልጆች): 1450 ብር ⚠️ ማስታወሻ: • ቲኬቱ ለጨዋታዎች ብቻ ነው • ምግብ እና ፌስ ፔይንት በተለየ ክፍያ ይሆናሉ • ወላጆች መግቢያ በነፃ ነው 🎟 ቲኬቶች በኦንላይን በ Chapa Events ይገኛሉ👇 https://chapa.events/to/green-bego-festival 💚 አስፈላጊ ማሳሰቢያ: የፌስቲቫሉ ገቢ ሁሉ ለ Mekodonia Humanitarian Association የድጋፍ ስራ ይውላል። 👉 ልጆቻችሁን አምጡ፣ ደስታን እና ርህራሄን በአንድ ላይ እንፍጠር! #Greenbego #StudentImpact #greennewgenerationschool #mekodonia
242
9
Today, we are grieving a deep and painful loss. Lidiya was our symbol of hope, strength, and inspiration. We stood with her t+1
Today, we are grieving a deep and painful loss. Lidiya was our symbol of hope, strength, and inspiration. We stood with her through every step—fighting together, believing together. We were so close, just one final chemotherapy away from victory, but her journey came to an end. Though our hearts are heavy, we trust in God’s timing. Lidiya will forever live in our hearts. Her courage, her strength, and her spirit will continue to inspire us every day. We love you, Lidiya. You will never be forgotten.🕊️💚 — Green Bego
411
10
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🎁 “ለመቆዶኒያ | For Mekodonia” is now live on YouTube. See the full documentary and be part of somethi
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🎁 “ለመቆዶኒያ | For Mekodonia” is now live on YouTube. See the full documentary and be part of something meaningful. 👉 Watch now on YouTube https://youtu.be/8xPFJy_udqY?si=kOl6ereVziQiRJH6 🎥 Production Credits: Produced by: Green Bego Film by: Rodas solomon and Kaleb demissaw Color grading & Editing: Kaleb demissaw Interviewer : Eliana solomon Best boy: Biruk wondson Subtitle by: Nestanet wondeson #Mekodonia #ለመቆዶኒያ #GreenBego #Ethiopia #Documentary #GiveBack
740