ar
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
228
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+177 أيام
+1530 أيام
أرشيف المشاركات
✿ መቼ ነው የይቅርታ ጠያቂ አቋቋም ምትቆመው መቼ ነው የተሰበረ ሰው አጠያየቅ ምትይቀው ያ አቃጣዩ እሳትን በመቋቋም የሚታገሰው አካልህ ባወኩት ምን ነበረበት? ወይ ጥፋትህ ምን ያህል ወንጀል ላይ እንደቀጠልክ ነው ምትቆየው? ያቻይና ይቅር ባይ ጌታህን በቀንም በሌሊቱም ክፍለጊዜ እያመፅከው ምትቆየውስ እስከመቼ ነው؟ ﴿أُولئِكَ الَّذينَ اشتَرَوُا الضَّلالَةَ بِالهُدى وَالعَذابَ بِالمَغفِرَةِ فَما أَصبَرَهُم عَلَى النّارِ﴾. እነዚያኮ ጥመትን በቅናቻ ቅጣትን በይቅርጣ የገዙ ናቸው በእሳት ላይስ ምን አስታገሳቸው‼?
📖 ابن الجوزي | الأريج في المواعظ👉ምንጭ

↪️☀️እህቴዋ አንድ ነገር ልንገርሽ! ወርቅ በእህል ሚዛን ከመዘኑት ሚዛን አያነሳም!! አንችም ያለቦታሽ ከተገኘሽ ሚዛንሽ ቀላል ነው!! ክብርሽን እና ሀያእሽን ቁልቁለት በሚጥልብሽ ተራራ ላይ ወተሽ ልታይ ልታይ አትበይ!!🍃 ገባሽ ውዷ ሰከን በይ✍️

ፍቅር ሲያልፍ ትዝታ ይቀጥላል! "ሽቶ ከጠርሙሱ እንደሚያልቀው ፍቅርም ከልብ ላይ ያልቃል፤ ነገር ግን የሽቶው መዓዛ ጠርሙሱ ላይ እንደሚቀረው ሁሉ፣ ልብም ላይ የማይጠፉ ውብ ትውስታዎች ይቀራሉ!" 💎 ፍቅር እንደ አየር ነው፤ አንዳንዴ በህይወታችን ውስጥ እንደ ነፋስ ሽው ብሎ ያልፋል። ሰዎች በአካል ይርቁ ይሆናል፣ የፍቅር ቃላቱም በጊዜ ሂደት ይደበዝዙ ይሆናል። ነገር ግን ያ ሰው በልባችን ውስጥ ጥሎት የሄደው "ስነ-ልቦናዊ ጠረን" መቼም ቢሆን አይለቀንም። 💎 ትዝታ የፍቅር 'ጥላ' ነው፦ አካል ቢለይም፣ ሐሳብ ግን ያንኑ የድሮ አድራሻ መጎብኘቱን አያቆምም። በጠርሙሱ ውስጥ ሽቶ ባይኖርም፣ ስንከፍተው ግን ትላንትን ያስታውሰናል። ልብም እንዲሁ ናት፤ ለብቻዋ ስትሆን፣ በዝምታ ውስጥ ትላንት አብረዋት የነበሩትን ሰዎች መዓዛ ታሸታለች። 💎 በልብ ውስጥ ያለ መልካምነት አይሞትም፦ የሰው ልጅ በሕይወትህ ውስጥ የሚቆይበት "ጊዜ" ሳይሆን፣ ጥሎልህ የሚሄደው "ጠረን" ነው ዋጋው። አንዳንድ ሰዎች ለጥቂት ጊዜ መጥተው፣ ለመላው ሕይወት የሚበቃ የመዓዛ ትውስታ ትተውልን ይሄዳሉ። እነዚህ ሰዎች እኮ ናቸው—ፍቅር ራሱ ቢጠናቀቅ እንኳ—መውደዳቸውን እንድናከብር የሚያደርጉን። በሕይወታችሁ ውስጥ የሚመጡ ሰዎችን እንደ ሽቶ እዩአቸው። ቢቆዩ ያውዱችኋል፣ ቢሄዱ እንኳ መዓዛቸው አብሯችሁ ይኖራል። ትልቁ ጀግንነት ግን የሽቶው ጠርሙስ ሲሰበር ሳይሆን፣ መዓዛው አየር ላይ ተኖ ሳይጠፋ በክብር በልብ ውስጥ አስቀምጦ መኖር መቻል ነው። "መውደድ ሊያልቅ ይችላል፤ ትክክለኛው ፍቅር ግን ትዝታውን በክብር ያስቀምጠዋል!" t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

አብሽሩ! ​አትሸበሩ፣ አትፍሩ፣ አትጨነቁም! የነገው ስንቅና ህይወታችሁ በአላህ እጅ ነው። ስለ መጪው ዘመን በመጨነቅ ውድ የሆነውን የዛሬ ጊዜያችሁን አታባክኑ። ሁልጊዜም ተስፋን ሰንቁ፤ ጉዳያችሁን ሁሉ ለአላህ አሳልፋችሁ ስጡ። በአላህ ተመኩ፤ እርሱ ሁሉንም ነገር ያቀልላል፣ ሁሉንም ያስተካክላልና።

☀️መልካም እና ያማረ ማለዳ በቁርአን የተጀመረ ማለዳ ነው በቁርአን የተጀመረ ቀን በረካ የሚያካብበው እና እርጋታ የተሞላበት ውብ ቀን ሆኖ ያልፋል

ከእያይነቷ አንድ አንድ አንሱ

🍂 ልቧ ብዙ ሀዘን ተሸክሟልና ፈገግታዋ ፈገግታ ብቻ አይደለም። የውስጧን በቃላቶች መግለፅ አቅቷት ተለጉማ እንጂ፣ ዝምታ የምታበዛው ባህሪዋ ስለሆነ አይደለም። ሰው ከላይ የሚያሳየውን ብቻ አይደለም
🍂 ልቧ ብዙ ሀዘን ተሸክሟልና ፈገግታዋ ፈገግታ ብቻ አይደለም። የውስጧን በቃላቶች መግለፅ አቅቷት ተለጉማ እንጂ፣ ዝምታ የምታበዛው ባህሪዋ ስለሆነ አይደለም።  ሰው ከላይ የሚያሳየውን ብቻ አይደለም በውስጡ የመሰጠረው ጉዳይ ጭምር እንጂ! የሰዎችን የውስጥ ትግል አታውቁምና በምታዩት ነገር ብቻ አትደምድሙ

የጁሙዐ ስጦታ#7🎁 የኡማዉ ፈተና እና የዱኒያ ተንኮል          🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዘን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

ربّ إني لما أنزلت إليّ من خير فقير ‏ربّ لا تذرني فرداً وأنت خير الوارثين ‏ربّ إني مسني الضر وأنت أرحم الراحمين ‏ربّ إني مغلوب فانتصر ‏ربّ اشرح لي صدري ويسرلي أمري ‏ربّ إني ظلمت نفسي فاغفرلي ‏ربّ أعوذ بك من همزات الشياطين ‏ربّ اجعلني مقيم الصلاة ومن ذريتي ربنا وتقبل دعاء.

የሚደውልልሽ ስለበዛ ውድነትሽ የጨመረ እንዳይመስልሽ ምንም አይነት ብትሆኝ ሴት ስለሆንሽ ብቻ ፈላጊሽ ብዙ ነው። ግን ሊዝናኑብሽ ነው።!ግዜሽን ሊቀሙሽ ነው ሊደበሩብሽ ነው ንቂ እህቴ አትጃጃይ ከማቃላ
የሚደውልልሽ ስለበዛ ውድነትሽ የጨመረ እንዳይመስልሽ ምንም አይነት ብትሆኝ ሴት ስለሆንሽ ብቻ ፈላጊሽ ብዙ ነው። ግን ሊዝናኑብሽ ነው።!ግዜሽን ሊቀሙሽ ነው ሊደበሩብሽ ነው ንቂ እህቴ አትጃጃይ ከማቃላት ዜድ     https://t.me/Asselefya3

إِنْ لَمْ تَصْبِر عَلَى تَعَبِ العِلْمِ صَبَرْتِ على شقاءِ الجَهل.🌷 እውቀትን በመማር ላይ ያለውን ድካም ካልታገሽ በእድለ ቢስና በጅህልና ላይ ትታገሻለሽ ከሼ
إِنْ لَمْ تَصْبِر عَلَى تَعَبِ العِلْمِ صَبَرْتِ على شقاءِ الجَهل.🌷 እውቀትን በመማር ላይ ያለውን ድካም ካልታገሽ በእድለ ቢስና በጅህልና ላይ ትታገሻለሽ   ከሼኻችን  የተወሰዴች ንግግር ለማስታውስ ብዬ ነው  ጠክሩ ከቂርአት አትዳከሙ!!

ቃል ካጣሁላቸው ምስሎች አንዱ.. "እማ አብሬሽ ልሙት" ------------------- አልችልም ህፃን ነኝ ለመጋፈጥ ጠላት፡ ግን ወስኛለሁኝ አብሬሽ መበላት፡ ይከብደኛልና የምድር ሁናቴ፡ ደስታ ስለሌ
ቃል ካጣሁላቸው ምስሎች አንዱ.. "እማ አብሬሽ ልሙት" ------------------- አልችልም ህፃን ነኝ ለመጋፈጥ ጠላት፡ ግን ወስኛለሁኝ አብሬሽ መበላት፡ ይከብደኛልና የምድር ሁናቴ፡ ደስታ ስለሌለው ከእንግድህ ህይወቴ፡ መሞትሽን ባውቅም ልቀፍሽ እናቴ..⁉️ ገዳይ ተፋልሜ ላድንሽ አልችልም፡ ግን አንችን አጥቼ ፍፁም ኑሮ አልልም፡ ሞተች በቃ ብዬ አልሔድም ለቅቄሽ፡ ተራየን ልጠብቅ እቅፍሽን ሞቄሽ፡ እንደት ብዬ ልለይ አቅፈሽኝ አንቄሽ፡ እንደትስ ልልቀቅሽ ወደማን ልጠጋ፡ ለኔም ተራው ይድረስ የአንች ላይ አደጋ፡ እኔንም ይግደለኝ የገደለሽ መንጋ፡ ምን ደካማ ብሆን ባይኖረኝም ጉልበት፡ ምንም አቅም ባጣ የምመክትበት፡ ከእቅፍሽ ወጥቼ ተለይቼ አልሔድም፡ እጆቼ ካንች ላይ እንድነሱ አልፈቅድም ካንችን ለቅቄ እኔ መኖርን አልወድም፡ ይህንን ጥልቅ ፍቅር ሰወችም ይቅሰሙት፡ ልጆች ሁሉ ይዩት ባለ ጆሮ ይስሙት፡ አብሬሽ ልሰ'ዋ ካንች ጋራ ልሙት። «ቃል ያጠሁለት ምስል» ...ኑረዲን አል-ዓረብ...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ማንነት
ተዉ! ተዉ! ዘራፍ አትበል ለመፎከር፤ ካጠገብህ ያለዉን ለማሸበር፤ እዩኝ አትበል ብዙ በማለት በመጎረር። መስታዩትን እይ ነጸብራቁን፤ እሱ ራሱ ነዉ የሚነግርህ እዉነታዉን። ያላዩልህን አንተ የሆንከዉ ማንነትህን፤ መች ይደብቃል ጥላት ወዝህን፤ ፊልተርም የለው የሚሞላልህ የጎደለህን፤ በል ብዙ አትጩህ...! እራስህን ገምግም ማንነትህን። https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk

☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳😶‍🌫️😣 ​📢 የሙሀደራ ፕሮግራም ግብዣ 😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣😶‍🌫️☹️ ​ነገ ማክሰኞ ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! ​
☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳😶‍🌫️😣 ​📢 የሙሀደራ ፕሮግራም ግብዣ 😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣😶‍🌫️☹️ ​ነገ ማክሰኞ ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! ​😃 የፕሮግራሙ ሰዓት ​ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ​🎙️🔺 ተጋባዥ ኡስታዞች ​ኡስታዝ አቡ ዚክራ ​ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ ​🎤 የፕሮግራም መሪ ​አቡ ሁዘይፋ (ሀይደር) ​📍 የሚተላለፍበት ቦታ ​ፕሮግራሙን በቀጥታ ለመከታተል ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ፡ ❤️ ትዳርና ኢስላም ቻናል✅ ​ማሳሰቢያ፦ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ። https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

✺ አዲስ ~ ሙሓደራህ ➖〰➖〰➖〰➖〰 ☞ርእስ ፦ የተቅዋ ፍሬዎች « በሸዋል 17 / 1447 ھ በሀዋሳ ከተማ ፈትሕ መስጅድ የተደረገ » 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሠይሚን

ደርስ ~ • ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- 02 • የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት፣ መስጂደል ዋሊደይን • የሚሰጥበት ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻ • የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf:- https://t.me/IbnuMunewor/9250 • ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡- https://t.me/IbnuMunewor

በዙሪያሽ ሁሌም ያንች ሰላም የሚሳስባቸው ብዙ ሰዎች አሉ በነጋ በመሸ አንችን ሰላም ማለት የማይሰለቻቸው ሰላም ለነዛ መልካም ሰዎች https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk
በዙሪያሽ ሁሌም ያንች ሰላም የሚሳስባቸው ብዙ ሰዎች አሉ በነጋ በመሸ አንችን ሰላም ማለት የማይሰለቻቸው ሰላም ለነዛ መልካም ሰዎች https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk