ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል

✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዋና አላማችን ትክክለኛውን ኢስላማዊ አስተምህሮት 👉 ከቁርዓን እና ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]፣ 👉 ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች ፣ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች፣ ምክሮች፣ሙሀደራዎች ፣ 👉ማህበረሰባችንን የሚመለከቱ ጥቆማዎች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በአማርኛ ቋንቋ የምናደርስበት የመረጃ አውታር ነው። https://t.me/Rayaselefi

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
195
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-730 أيام
أرشيف المشاركات
ላጤ እየሰማህ ነው? አዎ ሁሉም ይጓዛታል ፥ ያቺን የዒድ ጉዞ፣ ያለው ሲንጓራደድ ፥ ውብ ጥላውን ይዞ፣ ላጤው ይተክዛል ፥ በብርድ ደንዝዞ።

የዒድ ቀን ለልጆች ሳንቲም መስጠት ~ ጥያቄ፦ እኛ ዘንድ ትንንሽ ህፃናት አሉ። በሃገራችን በዒድ ቀን - በፊጥርም ይሁን በአድሓ - ልቦቻቸው ውስጥ ደስታን ለማስገባት በማሰብ ቀለል ያሉ የዒድ ሳንቲዎችን መስጠት አስለምደናል። ይሄ የዒድ ስጦታ ቢድዐ ነው ወይስ ምንም ችግር የለበትም? መልስ:- በዚህ ላይ ችግር የለበትም። እንዲያውም ከጥሩ ልማዶች ውስጥ ነው። በትልቅም ይሁን በትንሽ ሙስሊም ላይ ደስታን ማስገባት ነው። ይሄ ደግሞ ንፁሁ ሸሪዐ የሚያበረታታው ጉዳይ ነው። [ፈታዋ ልጅነቲ ዳኢመህ፡ 26/247] ፊትዋውን የሰጡት ዓሊሞች 1. ሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ብኑ ባዝ 2. ሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ኣሉ ሸይኽ 3. ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን እና 4. ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ = IbnuMunewor

ያስፈልግሃ/ሻል! •••••••••••••• ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላ፞ህ እንዲህ ብለዋል:– ° "ማንም ቢሆን ማንንም ያለ ፈቃዱ ፎቶ ሊያነሳ አይፈቅድለትም። ሌላው ቀርቶ ሰውየው ፎቶ ማንሳት ይፈቀዳል የሚል እንኳን ቢሆን ያለፈቃዱ ሊያነሳው አይፈቀድም። ፎቶ መነሳትን የሚጠላ ከሆነ ደግሞ የባሰ ነው።" ° {ፈትሑ ዚል ጀላሊ ወልኢክራም: 15/329] = IbnuMunewor

ከሳውዲ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ‼ በቀይ ባሕር ላይ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ የበርካታ ኢትዮጵያውያን ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል። ​ ትናንት መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት ከየመን ወደ ጅቡቲ ይጓ
ከሳውዲ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ‼ በቀይ ባሕር ላይ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ የበርካታ ኢትዮጵያውያን ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል። ​ ትናንት መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት ከየመን ወደ ጅቡቲ ይጓዙ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የተጫኑባት ጀልባ በቀይ ባሕር ላይ በመገልበጧ የብዙዎች ሕይወት ማለፉ ተነግሯል። ​ተጓዦቹ በሳዑዲ ዓረቢያ ያለ ሕጋዊ ሰነድ ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን፣ ወደ ሀገራቸው ተመልሰው በሕጋዊ መንገድ የመኖሪያ ፈቃድ (ኢቃማ) ለማውጣት በጉዞ ላይ እንዳሉ ይህ አደጋ እንደገጠማቸው ታውቋል። አደጋው የደረሰባቸው ወጣቶች ከአማራ እና ከኦሮሚያ ክልሎች የተውጣጡ ሲሆን፣ አብዛኞቹ የወሎ አካባቢ ተወላጆች መሆናቸው ተገልጿል። ​ኢትዮጵያውያኑ በሕገወጥ ደላሎች አማካኝነት አደገኛውን የባሕር ጉዞ ለማቋረጥ ሲሞክሩ ለዚህ አሳዛኝ ዕልቂት መዳረጋቸው ታውቋል። ለሟች ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን እንመኛለሁ።

🦷 የጥርስ መቦርቦር (Tooth Decay)፦ ዋና ዋና መንስኤዎችና ማወቅ ያለብዎት ነጥቦች⚠️ 👉የጥርስ መቦርቦር በተገቢው ጥንቃቄ ቀድሞ መከላከል የሚቻል የጤና ችግር ነው። ይህ የሚከሰተው በጥርሳችን ውጫዊ ክፍል (Enamel) ላይ በሚያርፉ ባክቴሪያዎች፣ በምንመገበው ምግብ እና በአፋችን ንጽሕና አጠባበቅ መካከል በሚፈጠር መስተጋብር ነው። 🦷 ዋና ዋና መንስኤዎች (Primary Causes) * 🦠 የፕላክ (Plaque) መፈጠር፦ ጥርስ ላይ የሚጣበቅና ባክቴሪያ ያለበት ስስ ዝልግልግ ነገር (Plaque) ዘወትር ይፈጠራል። ስኳርነት ያላቸውን ምግቦች ስንመገብ እነዚህ ባክቴሪያዎች ስኳሩን ወደ አሲድ በመቀየር የጥርስን ገጽታ ያጠቃሉ። * 🍭 ጣፋጭና ስታርች የበዛባቸው ምግቦች፦ ከረሜላ፣ ለስላሳ መጠጦች፣ ጭማቂ እና እንደ ዳቦና ቺፕስ ያሉ ምግቦች ለባክቴሪያዎቹ ዋነኛ ሲሳይ ናቸው። እነዚህን በደጋገምን ቁጥር ጥርሳችን ለ"አሲድ ጥቃት" ይጋለጣል። * 🪥 ደካማ የጥርስ ንጽሕና አጠባበቅ፦ ጥርስን በመደበኛነት አለመቦረሽ ፕላክ ተከማችቶ እንዲጠነክርና ወደ "ታርታር" (Tartar) እንዲቀየር ያደርጋል። ታርታር አንዴ ከተፈጠረ በቤት ውስጥ በሚደረግ ቦረሽ ለመልቀቅ በጣም አስቸጋሪ ነው። ⚠️ ሌሎች ተጋላጭ የሚያደርጉ ሁኔታዎች (Secondary Risk Factors) * 🌵 የአፍ መድረቅ (Dry Mouth)፦ ምራቅ አሲድን የመከላከልና የምግብ ፍርፋሪዎችን የማጠብ ትልቅ ሚና አለው። በበሽታ፣ በመድኃኒት ወይም በአፍ በመተንፈስ ምክንያት ምራቅ ሲቀንስ ጥርስ ለጥቃት ይጋለጣል። * 💧 የፍሎራይድ (Fluoride) እጥረት፦ ፍሎራይድ የጥርስን ሽፋን የሚያጠነክር ማዕድን ነው። ፍሎራይድ ያለው የጥርስ ሳሙና አለመጠቀም የመቦርቦር እድልን ይጨምራል። * 🦷 የጥርስ አቀማመጥ፦ የመንጋጋ ጥርሶች ምግብ የሚያቆሙ ጥልቅ ጎድጓዳ ቦታዎች ስሏቸው ከፊት ጥርሶች ይልቅ ለመቦርቦር የቀረቡ ናቸው። * 📉 የድድ ማፈግፈግ (Receding Gums)፦ ዕድሜ ሲገፋ ወይም በድድ በሽታ ምክንያት ድድ ወደ ታች ሲወርድ፣ የጥርስ ሥር (Root) ይጋለጣል። ይህ ክፍል ደግሞ ከላይኛው የጥርስ ክፍል ይልቅ ቶሎ የመቦርቦር ባህሪ አለው። 🏥 ከሌሎች የጤና ችግሮች ጋር ያለው ግንኙነት * 🤢 የጨጓራ አሲድ መመለስ (GERD)፦ ከጨጓራ የሚመለስ አሲድ የጥርስን ሽፋን በቀጥታ ሊያጠፋ ይችላል። * 🤮 ማስመለስ (Bulimia)፦ በተደጋጋሚ የሚያስመልሱ ሰዎች ጥርሳቸው ለጠንካራ የጨጓራ አሲድ ስለሚጋለጥ ቶሎ ይጎዳል። 💡 ያስታውሱ፦ በቀን ሁለት ጊዜ ፍሎራይድ ባለው ሳሙና መቦረሽ፣ ጣፋጭ ምግቦችን መቀነስ እና በየስድስት ወሩ የጥርስ ሐኪምን መጎብኘት የጥርስዎን ጤንነት ለመጠበቅ ወሳኝ ናቸው።

عيد مبارك  تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ኢድ ሙባረክ አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን

ይድረስ! ~ 1- ይድረስ ሚስትህን ለፈታኸው፡ ልጆችህን ለዒድ አስበሃቸዋል? ወይስ እነሱንም ከእናታቸው ጋር ፈተሃቸዋል? 2- ይድረስ የየቲሞች አጎት ለሆንከው፡ የሟች ወንድምህን ልጆች ትጠይቃለህ? ወይስ ከቀበርከው ወንድምህ ጋር ረስተሃቸዋል? 3- ይድረስ ባሏ የሞተባት እህት ያለችህ: እህትህን ትኑር ትሙት ጠይቀሀል? በልታለች ወይስ ተርባለች? ወይስ እህትነቷ ቁጥር ብቻ ነው? 4- ይድረስ እናት አባትህን ለረሳሀው: ህይወትን እንዴት እየገፉ እንደሆነ ማሰብ ይገድሃል? በዒድስ በልባቸው ውስጥ ደስታን ማስገባት ያሳስብሃል? 5- ይድረስ ለሁላችን፡ እጃችንን የሚጠብቁ፣ ከኛ የቀረበ ሰው የሌላቸው ቤተሰቦቻችን በምን ላይ ናቸው? በዒድ በምን መልኩ እንዲያስታውሱን እንፈልጋለን? ያቅማችንን ያክል ከልባቸው ውስጥ ደስታ ማስገባት ያሳስበናል? ወይስ ሀዘን ትካዜያቸው ምንም አይመስለንም?! - ተነካክቶ ከዐረብኛ የተመለሰ (ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 22/ 2014) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ሰበር ዜና! ዛሬ የሸዋል ጨረቃ በሳዑዲ አረቢያ ባለመታየቷ ነገ ኃሙስ የረመዳን ሰላሳኛ ቀን ሆኖ  ከነገ ወዲያ ጁሙዓ ዕለት ኢድ የሚሆን ይሆናል።

اللَّهمَّ إنَّكَ عفوٌّ، تُحِبُّ العفوَ فاعفُ عنِّي ጌታዬ ሆይ! አንተ በርግጥም ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትን ትወዳለህ።ስለሆነም ከእኔ ይቅር በለኝ

ዒድ እኮ ለእሱ አይደለም ቆንጆ ልብስን ለለበሰው፤ ዒድማ ለዚያ ነው እንጂ ወንጀሉ ለተማረለት ሰው!!
ዒድ እኮ ለእሱ አይደለም                        ቆንጆ ልብስን ለለበሰው፤ ዒድማ ለዚያ ነው እንጂ                       ወንጀሉ ለተማረለት ሰው!!

ንያ መነየት የምትችሉ (የምትፈልጉ) ይሄው ንያ ተጀምሯል እንረባረብ ወንድም እህቶች ①, ስም ===> አቡ ረስላን ዳዉድ        ሐሰን       የንያ መጠን==> 1000ብር✅✅        አድራሻ ስልክ ቁጥር==>        0972521288 ②, ስም ==> አቡ ረስላን        ሙሐመድ ገለታ        የንያ መጠን ======> 1000        አድራሻ ስልክ ቁጥር ==>        0912664565 ③, ስም ======> አቡ ሙዕተሲም       የንያ መጠን==>1500ብር ✅✅       አድራሻ =====> አ አ         +251910178165 ④,ስም ====> አቡ ዑመር        የንያ መጠን===>  የ 5 ልጆች የ       2018  የትምርትቤት ወጫቸውን      እሸፍናለሁ        አድራሻ ስልክ ቁጥር ===>0911041509 ⑤, ስም ===> አቡ ሐኒፈተ ኑር       ኢድሪስ      የንያ መጠን==>2000ብር ✅✅      አድራሻ ስልክ ቁጥር ==>      0936299471 ⑥, ስም ==========> አንዋር አሰፋ       የንያ መጠን ===> 1500ብር✅✅        አድራሻ ስልክ ቁጥር ==>ሎጊያ        +251920790762 ⑦, ስም === ====> አቡ አብዱል        ፈታሕ ሀምዛ ደረሰ        የንያ መጠን ===> 2000✅✅        አድራሻ ስልክ ቁጥር ==>ሎጊያ       +251942412852 ⑧, ስም =======> መርየም ኑር       የንያ መጠን==>500ብር✅✅       አድራሻ =====>አ አ ⑨, ስም => አቡ አብድረህማን  /የሱፍ/      የንያ መጠን ===>1000ብር✅✅      አድራሻ ===>0948383694      ①⁰, ስም ====>ነስረዲን        የንያ መጠን==>4000ብር ✅✅        አድራሻ ====> ሎግያ 11,   ስም አቡ ተውፊቅ አሊ ደሳለው        የተያያዘ መጠን ።። 1000✅✅        አድራሻ። ። ጊምባ         ስልክ። 0934393933 12, kun feyekun      1500ብር 13, እሙ  ሁዘይፋ     200 ሪያል 14, አቡ መርየም      1000 15, እሙ ሙዕተሲም       1000 ብር ✅✅     0912350010 16, ዑስታዝ ሁሴን      500✅✅ 17, ሠይድ አወል      500 18, በአቢ/ ወኡሚ ስም       የንያ መጠን = 1000      አድራሻ ሎጊያ  ስልክ 0948009629 19,  ዑመር  አብደላ       2000ብር 20, ዘይነባ/ኡሙ አብዱልሀኪም       500✅✅ 21, አብደረህማን ሰኢድ      1000 ✅✅✅ 22, በኔ  ስም 1000   ✅✅      በእናት ስም 1000 ✅✅      በአባቴ ስም 1000 ✅✅ 23, አብዱራህማን ሙሀመ      የንያ መጠን ====> 2000 ብር✅✅✅       አድራሻ=====> አዲስ አበባ        +251920741540 24,   ሃሊማ እሽቴ       500✅✅       ሎጊያ 25, መሀመድ ሁሴን     1000     0935242601 26,  አቡ ፋጢማ መሐመድ ሰኢድ      500ብር 27, ከማል ሰኢድ       500ብር 28,  እሙ ፊርዶስ       5000 ብር   ነይቻለሁ 29,  ሮዛ ባርሰንጋ      የንያ መጠን ===2000✅✅        አድራሻ =======ሎጊያ        0920598801 30, አሚናት አያል       የንያ መጠን ==400✅✅       አድራሻ =======ሎጊያ       0900006882 31,  ኸዉላ ሠኢድ አህመድ        1000✅✅       0920277191 32, ራቢአ ሁሴን       1000ብር ✅✅       አድራሻ ሎጊያ      0921412715 33, ዘሀራ ሙህድን      2000ብር✅✅                                      አድረሻ........ሎጊያ    090596 4442 34,  ጀማል ሁሴን  1000 ✅ በእህቴ 1000 ✅ በእህቴ  500 ✅  በራሴ ኢንሻአላህ አለከ ቢዱአ    ድምር 2500  ✅✅✅✅ 35,   ፋጢማ ጀማል       1000ብር ✅✅ 36,  ሀያት ሁሴን       1000ብር ✅✅      አድራሻ ሎጊያ      09 32 46 78 13 37, እሙ ሙዓዝ     100ሪያል 38,ሙልታዘም      200ሪያል ✅✅✅✅✅ 39,  ኩን ፊዱንያ       500ብር 40, ስም አይጠቀስም   500 ብር ✅✅        በወንድሟ ስም    500 ብር ✅✅     41,  አቡ ሙዕተሲም       1000ብር ✅✅ 42, አቡ አነስ ሁሴን  ተፈራ      10,000   ✅✅ 43, አቡ ፈዲላ 1000 ✅✅✅ 44, 45, 46, 47, 48, 49, 50, የድጋፍ አካውንት (CBE) ​ቁጥር፦ 1000751636238 ​ስም፦ Nesrddin, Seid and Yimam ​