قناة أبي عبدالله السلفي
الذهاب إلى القناة على Telegram
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
197
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የደርስ መጀመሪያ ጊዜ ማስታወቂያ
በሰሜን ወሎ ከውቢት ሀራ ከተማ በመስጂደል ፉርቃን የነበረው የሸይኽ ሙሀመድ ሀያት የነህውና ፊቅህ እንዲሁም የሀዲስና የሌሎችም ፈን ቂራአቶች ሊጀመሩ ነው ። በአላህ ፈቃድ ቂርአቱ የሚጀመረው ሸዋል16 ሲሆን ሸዋል 15 ሁሉም ደረሳ ( ተማሪ ) እንዲገባ ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን !
ማሳሰቢያ
ማንኛውም ወደ መድረሳ የሚመጣ ተማሪ ማንነቱን የሚገልፅ የታደሰ መታወቂያ ይዞ መምጣት ይኖርበታል ።
የሸይኽ ሁሰይን ከረም ደርስ
በዛው በሀረ ከተማ በመስጂደል ሂጅራ በሸይኽ ሁሰይን ከረም ሲቀራ የነበረው የሶርፍና ተያያዥ የሉጛ ደርሶችም የሚጀመሩ መሆናቸውን እናስታውሳለን !
የሸይኽ ሰይድ ደርስ
በመስጂድ አቡበክር ሲሰጥ የነበረውም የሸይኽ ሰይድ የፊቅህ የዐቂደና አሌሎችም ደርሶች በተመሳሳይ የሚቀጥሉ ይሆናል ።
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
⭐️ ትክክል እውነት ነው
📌 ሙመይዕ የሆንክ ሁሉ ያስታውክህ እንግዲህ ከፈለክ አንተም ተመለስ በሩ አልተዘጋም
👇👇👇👇👇👇
Link sher sher
እያዴረጋችሁ
https://t.me/Abu_Abdullah3633
https://t.me/Abu_Abdullah3633
استغفر الله العلي العظيم
استغفر الله على ما قصرت من حق الله تعالى
استغفر الله على ما قصرت من حق العباد
استغفر الله على ماقصرت من حق علماء السلفيين باسم التشدد
استغفر الله على ماقصرت من حق منهج السلفية ولم أعط حقها
استغفر الله على ماميعت المنهج السلفي
استغفر الله على ماضيعت حق الولاء والبراء في الله ولله.
استغفر الله من كل ماعلمته وما لم أعلمه.
t.me/abumuazhusenedris
አቡ ሙዝ ሀሰን የፃፈዉ ፁሁፍ ነዉ
እኔ የምልህ ..⤵️
ሴትን ስታንቋሽሽ መርሳት የሌለብህ ነገር
ከሂወትህ የተወሰነው ሆድዋ ውስጥ እንደነበርክ
👉 ከሆድዋ የወጣህበትን መንገድ
👉 ስትወጣ ምን ትመስል እንደነበረ
👉 ሰዎች ሊያቅፉህ እንኳ እየቀፈፋቸው
ሰው ያስመሰለችህ ታቅፈህ እንድትሳም ያደረገችህ ሴት መሆንዋን
👉በካካህ ተለቅልቀህ ሌሎች አፍንጫቸውን እየያዙ እሷ ስታሸትህ የነበረችው ሴት መሆኗን
እንዳትረሳ አስታውስ
👉 ሽንት ከሚሸናበት ቦታ መውጣትህም እንዳትረሳው
قال الحسن البصري كيف يتكبر من خرج من سبيل البول مرتين
ሀሰን በስሪ እንዲህ ይላሉ
ሁለቴ ከሽንት መሽኛ ቦታ የወጣ ሰው እንዴት ይኮራል ።
መጀመሪያ ካባቱ
በሁለተኛ ከናቱ ማለታቸው ነው
https://t.me/Nikabistuwanigist
https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
አዋጂ ለሰለፍይ ወንዲሞች
ተቋርጦ የነበረው ሙራጀአ በወንዲሞች በተከታታይ ተጀምሯል ኔት የሌላችሁ ወንዲሞች ኔታችሁን አስተካክላችሁ ወደቂርአታችሁ እንዲትመለሱ እናበስራለን
ኡሱሉል ፊቂህ
የተለያይ የመንሀጂ ኪታቦች እንዳያመልጣችሁ👆👆👆👆👆👆👆
https://t.me/yeselfiyochimedrek
ኢላሂ!
ከአንተ የሚያርቀኝን ነገር ሳልደርስበት አስወግድልኝ!
ወዳንተ የሚያቀርበኝን አጀሌ ሳይቀድመኝ የምገናኘው አድርገኝ🤲
https://t.me/Abu_Abdullah3633
Repost from አቡ መርዋን 𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐞𝐫𝐰𝐚𝐧 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲
🍀ሐያዕ🍀
ሐያዕ፦የሴት ልጅ ሚዛንዋ ነው።
ሐያዕ ፦የሴት ልጅ ሂይወትዋ ነው።
ሐያዕ ፦ የሴት ልጅ ክብርዋ ነው።
ሐያዕ ፦የሴት ልጅ መዋቢያዋ ነው።
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
♦️| ልዩ የደዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም!
🔖 እነሆ የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 17/2018 ሀድሙ ፊርቀቲል አሕባሽ በሚል የኢሞ ሩም ላይ ለኮምቦልቻ ሰለፊዮች የመስጂድ ማስፋፊያን አስመልክቶ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተደግሷል።
💺 ተጋባዥ እንግዶች፦
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ
🎙ሸይኽ ሙሐመድ-ጀማል ኮምቦልቻ
🎙ሸይኽ ሙሐመድ-ሐያት ሀራ
🎙ወንድም አቡ መርዋን
🎙ወንድም አቡ ሐኒፈህ
⌚ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ላይ።
✅ ማስታወቂያውን በየ ሚዲያው አሰራጩት።
|| የኢሞ ግሩፕ፦
https://s.imoim.net/s82vpd?from=copy_link
አልሃምዱሊላህ
💬 በአላህ ፍቃድ በቀጣይ ደግሞ የሳዳትን የኢብኑ ሙነወርን የኸድር ከሚሴን ወዘተ ከባጢል የመመለስን ዜና የምንሰማ ያድርገን!
🌐 ወደ ሐቅ የሚመለሱ ወንድሞቻችንን አላህ ደረጃቸውን ከፍ ያድርግላቸው!
✅♻️ ✅ 👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/12001
✅ ወንድማችን አቡ ሙዓዝ አላህ ይቀበልህ !
ወላሂ የወንድማችን አቡ ሙዓዝ ደረጃ ከመሳሳቱ በፊት ከነበረው አሁን መሳሳቱን አውቆ ከተመለሰ ቦኋላ ያለው ይበልጣል ። የውስጡን የሚያውቀው አላህ ከመሆኑ ጋር የወንድማችን ተውበት መሸፋፈን የሌለበት በፍፁም ስህተት ላይ እንደነበር ገልፆ ነው የተመለሰው ። ከልብ የወጣ ተውበት ወደ ልብ ይገባል ! ግልፅና የፀፀት መልእክት ያዘለ ፣ የቁጭት እስትንፋስ ያለው ሰው ምን ይለኛልን አሽቀንጥሮ የጣለ ተውበት መሆኑን የሚያሳዩ ቃላቶችን የተሸከመ ተውበት ነውና ስናጣው አዝነን እንደነበረው ስናገኘው የተሰማን ደስታ አላህ ነው የሚያውቀው ። ተቆርጦ የነበረው የአካላችን ክፍል ይበልጥ ፀድቶ ወደ አካላችን ተመልሷል ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይሁን ።
አላህ እኛንም ወንድማችንንም በሐቅ ላይ አፅንቶ በሐቅ ላይ ገሎ በሐቅ ላይ ሆነን ከሱ ጋር የምንገናኝ ያድርገን ።
http://t.me/bahruteka
🌹 የአቡ ሙዓዝ ሀሰን ቢን ኢድሪስ "ከተመዪዕ" (ለዘብተኝነት/መዳከም) መመለሱን ወደ ሰለፎች መምጣቱን በሚከተለው መልኩ አውጇል
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የተውበት እናወደ ሀቅ የመመለስ መግለጫ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።
ምስጋና መልካም ነገሮች በእርሱ ጸጋ ለሚፈጸሙት ለአላህ ይሁን። ሰላትና ሰላም በአላህ መልክተኛ፣ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይውረድ።
ከዚህ በመቀጠል፦
ወደ እውነት እንድመለስ ለወፈቀኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በዲን ጉዳዮችና በሰለፊያ መርሆች ላይ ከነበረብኝ የ"ተመዪዕ" (ለዘብተኝነት) እና የመለግለግ አካሄድ ንጹህ ንሰሀ መግባቴን አውጃለሁ። አላህ ያለፈውን ስህተቴንና ጥፋቴን እንዲምረኝ እለምነዋለሁ።
አላህ እንዲህ ብሏል፦
《በላቸው፦ "እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ"》 [አል-ዙመር: 53]
ደግሞም እንዲህ ብሏል፦
《ምእመናን ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በንሰሀ) ተመለሱ።》 [አል-ኑር: 31]
ነቢዩም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«የአደም ልጆች ሁሉ ስህተተኛ ናቸው፤ ከስህተተኞችም በላጮቹ ንሰሀ ገቢዎች ናቸው።»
ሰለፎችም እንዲህ ብለዋል፦ "ወደ እውነት መመለስ በባጢል (ጥመት) ላይ ከመቀጠል የተሻለ ነው።"
በሰለፎች ግንዛቤ መሰረት ቁርአንና ሱናን አጥብቄ ወደ መያዝ መመለሴን አላህን አስመሰክራለሁ። ከእርሱም ጽናትንና ቅንነትን እለምናለሁ።
ያለፈው ስህተት እውቅና
የሰለፎችን አካሄድና መርሆቻቸውን ወደ ማፍረስ የሚመሩ አንዳንድ ደንቦች መታለሌን አምናለሁ። በተለይም የ"አህል-ሱና" መርህ በሆነው በ"አል-ወላእ ወል በራእ" (ለአላህ ብሎ መውደድና መጥላት) ምዕራፍ ላይ። እኔና መሰሎቼ ግልጽ መደረግና ማስጠንቀቅ በሚገባባቸው ቦታዎች ላይ ዝም በማለታችንና ቸልተኝነት በማሳየታችን ተታለናል።
ከዚህ ቀደም ከቢድዓ ባለቤቶችና ከተሳሳቱ ሰዎች ጋር ከመቀመጥና እነርሱን ከመስማት እናስጠነቅቅ ነበር፤ ነገር ግን ከቆይታ በኋላ ዝም አልን፣ ሰዎችንና ተማሪዎችንም ዝም አሰኘን። በዚህም የ"ወላእ ወል በራእ" መርህን አዳከምን (መየዕን)፣ ልክ ቀደም ሲል የኢኽዋን ቡድን እንደገደለው ልንገድለው ተቃረብን።
ወደ ቀድሞው አቋም መመለስ
ዛሬ እውነቱ ከተገለጸልኝ በኋላ፣ ወደ ቀድሞው አቋሜ ከመመለስ ውጪ ሌላ አላደረግሁም። እርሱም፦ የሰለፎችን ፈለግ በመከተል ከቢድዓ ባለቤቶች መጠንቀቅ፣ ማስጠንቀቅ፣ ከእነርሱ ጋር አለመቀመጥና ንግግራቸውን አለመስማት ነው።
በአላህ እምላለሁ! እንደ እኔ ብታስታውሱ ኖሮ፣ በዚህ አቋማችን ብንቀጥል ኖሮ ሰዎችን እንጎዳ እንደነበር ታውቁ ነበር። ቢድዓንና ባለቤቶቿን እንዲወዱ እያደረግን ነበር፤ ከሱፊያና ከኢኽዋን ጋር አብሮ መስራት ይቻላል አልን፣ እንዲያውም ከእነርሱ ጋር እንዳንቀመጥ የሚከለክሉንንና የሚያስጠነቅቁንን ሰዎች እንዘልፍ ነበር።
"ይህ አካሄድ የግድ " ለሚለው ንግግር እንዲህ እላለሁ፦ "ከቢድዓ ባለቤቶች ጋር መቀመጥን ብንተው እጃችንን ወይም አንገታችንን የሚቆርጥ ወይም የሚገድለን አለን? ይህማ ቸልተኝነትና ማባከን ብቻ ነው። ከአላህ ይቅርታንና ጤንነትን እንለምናለን።"
ጥሪና ይቅርታ
እስቲ ንገሩኝ፦ ከእኛ መሃል ትክክለኛ ማን ነው? ሰዎችን ለስሜት ባለቤቶች እንዲያዝኑና ከእነርሱ ጋር እንዲለሰልሱ የሚያነሳሳው ወይስ እንደ ሰለፎች ከቢድዓ ባለቤቶች እንዲጠነቀቁና ከመንገዳቸው እንዲርቁ የሚያነሳሳው?
* ኢማም አል-በገዊ እንዲህ ብለዋል፦ "ሶሃቦች፣ ታቢኢዮችና ተከታዮቻቸው እንዲሁም የሱና ሊቃውንት በቢድዓ ባለቤቶች ላይ ጠላትነትን በማሳየትና እነርሱን በመራቅ ላይ የተስማሙና አንድ የሆኑ ናቸው።"
* ኢማም አቡ ዑስማን አል-ሷቡኒ እንዲህ ብለዋል፦ "የሰለፎች ባልደረቦች በዲን ውስጥ አዲስ ነገርን የፈጠሩ የቢድዓ ባለቤቶችን ይጠላሉ፣ አይወዷቸውም፣ ጓደኛም አያደርጓቸውም።"
አላህ በፈጸምኩት ጉድለት ንሰሀዬን እንዲቀበለኝና ይቅር እንዲለኝ እለምናለሁ። የሱና መሻይኾችንና ዳዒዎችን በመሳደብና ነውር በመፈለግ ለፈጸምኩት ጥፋት አላህን ምህረት እጠይቃለሁ፤ እነርሱም ይቅር እንዲሉኝና እንዲያልፉኝ እለምናለሁ፤ ባለፈው ነገር ተጸጽቻለሁና።
አላህ እኔንም እናንተንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን። በእውነት ላይ ያጽናን። ንግግርን ሰምተው መልካሙን ከሚከተሉ አላህ ያድርገን።
ወሰላላሁ ወሰለም አላ ነቢዪና ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ አጅመኢን።
በአቡ ሙዓዝ ሀሰን ቢን ኢድሪስ የተጻፈ — ሸዋል 30፣ 1447 ሂጅራ
Repost from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات، والصلاة والسلام على رسول الله، وعلى آله وصحبه أجمعين.
أما بعد:
فإني أحمد الله تعالى الذي منّ عليّ بالرجوع إلى الحق وأُعلن توبتي الصادقةَ مما كنتُ عليه من منهج التمييع والتساهل في أمور الدين وأصول السلفية وأسأل الله أن يغفر لي ما مضى من زلل وخطأ.
وقد قال الله تعالى:
﴿قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَى أَنْفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ﴾
وقال سبحانه:
﴿وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَا الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾
وقال النبي ﷺ:
«كلُّ بني آدم خطَّاء، وخيرُ الخطَّائين التوابون»
وقال السلف : "الرجوع إلى الحق خيرٌ من التمادي في الباطل"
وأُُشهد الله أني قد رجعت إلى التمسك بالكتاب والسنة على فهم سلف الأمة، وأسأله سبحانه الثبات والإخلاص.
و أُقرّ وأعترف أيضا أني قد اغتررتُ ببعض القواعد التي تؤدي إلى هدم منهج السلف الصالح وأصولهم،
لا سيما في باب الولاء والبراء، وهو أصل من أصول أهل االسنة . وقد اغتررت أنا وأمثالي حيث سكتنا وتساهلنا في مواطن يجب فيها البيان والتحذير. إما بالجنس وإمابالتعيين
وكنا قبل نُحَذِّر من مجالسة أهل البدع والمنحرفين والاستماع إليهم، كما ينبغي ولكن بعدحين سكتنا وأسكتنا الناس والطلاب فميعنا منهج الولاء والبراء وكدنا أن نقتله كماقتلته الإخوانية قبل
وإني اليوم، بعد أن تبيّن لي الحق، ما صنعتُ إلا الرجوع إلى موقفي الأول الذي كنتُ عليه من الحذر والتحذير من أهل البدع وعدم مجالستهم أو الاستماع إليهم، التزامًا بما كان عليه سلف الأمة رحمهم الله.
ووالله لو تذكرتم كما تذكرتُ أنا لعلمتم أنه لو استمر أمرنا على هذا الموقف لأضررنا بالناس، حيث حببنا إليهم البدع وأهلها، حيث قلنا بجواز المعاملة مع الصوفية والإخوانية بل وربما جرحنا من ينهانا عن مجالستهم ويحذرنا من ذلك.
وأما القول بأن هذا المسلك ضرورة، فأقول: هل عندنا من يقطع أيدينا أو أعناقنا أو أرجلنا، أو يقتلنا لو تركنا مجالسة أهل البدع؟! إنما هو تهاون وتفريط، نسأل الله العفو والعافية.
وأخبروني: من المصيب منا؟ أَمَن يحثّ الناس على مودة أهل الأهواء والتساهل معهم، أم من يحثّ على الحذر من أهل البدع والبعد عن طرائقهم كما كان عليه السلف؟
قال الإمام البغوي رحمه الله : ( و قد مضت الصحابة و التابعون ، و أتباعهم ، و علماء السنن على هذا مجمعين متفقين على معاداة أهل البدع و مهاجرتهم ) . [ شرح السنّة ، للبغوي : 1/227 ]
وقال الإمام أبو عثمان إسماعيل الصابوني رحمه الله حكايةً عن أهل السنّة : ( و يبغضون أهل البدع الذين أحدثوا في الدين ما ليس منه ، و لا يحبونهم ، و لا يصحبونهم ) . [ عقيدة السلف أصحاب الحديث ، للصابوني ، ص : 118 ].
وقال ابن قدامة : ( كان السلف ينهون عن مجالسة أهل البدع ، و النظر في كتبهم ) . [ الآداب الشرعيّة ، لابن مفلح : 11/232 ].
فما كان من تقصيرحق الله فأسأل الله التوبة والعفو، وما كان مني من شتم أو تعييب لمشايخ السنة ودعاتها فإني أستغفر الله منه، وأسألهم أن يعفوا عني ويصفحوا، فإني نادم على مامضى.
وأسأل الله أن يهديني وإياكم سواء السبيل وأن يثبتني وإياكم على الحق، وأن يجعلني وإياكم ممن يستمعون القول فيتبعون أحسنه.
وصلى الله وسلم على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه أجمعين.
بقلم أبي معاذ حسن بن إدريس عفاه الله عما سلف.شوال {٠٣ ١٤٤٧}
t.me/abumuazhusenedris
Repost from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
🟢የሙእሚኖችን ውዴታ ለማግኘት
በአላህ ዘንድ ተወዶ ከዚያም የሰማይና የምድር ሁሉ ወሊዮቹን ውዴታ ለመጎናፀፍ ሰበብ የሚሆኑ ሁለት ጉዳዮች ፡⤵️⤵️
✏️ኢማን እና በጎ ስራ
﴿إِنَّ ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ سَیَجۡعَلُ لَهُمُ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وُدࣰّا﴾ [مريم ٩٦]
{አነዚያ ያመኑና በጎ ስራዎችንም የሰሩ አረህማን ለእነርሱ ውዴታን በእርግጥ ያደርግላቸዋል።}📜ኢብኑ ጀሪር አጠበሪይ አሉ: يقول تعالى ذكره:( سَيَجْعَلُ لَهُمُ الرَّحْمَنُ وُدًّا ) في الدنيا، في صدور عباده المؤمنين. በዱንያ ውስጥ በሙእሚን ባሮቹ ልብ ውስጥ ውዴታን ያደርግላቸዋል። ✏️ከሰዎች አለመከጀል ከሀዲስ عَنْ سَهْلِ بْنِ سَعْدٍ السَّاعِدِيِّ قَالَ : أَتَى النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ رَجُلٌ، فَقَالَ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، دُلَّنِي عَلَى عَمَلٍ إِذَا أَنَا عَمِلْتُهُ أَحَبَّنِي اللَّهُ، وَأَحَبَّنِي النَّاسُ. فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :
"ازْهَدْ فِي الدُّنْيَا يُحِبَّكَ اللَّهُ، وَازْهَدْ فِيمَا فِي أَيْدِي النَّاسِ يُحِبَّكَ النَّاسُ"
"በዱንያ ጉዳይ ዘሂድ ሁን አላህ ይወድሃልና።በሰዎች እጅ ካለው (ሀብት) አትከጅል ሰዎች ይወዱሃልና።"http://t.me/Abuhemewiya
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
🚫 " ስልኩን አንሱት " ማንን ይሆን ⁉️
በስሜት የሰከሩ አሕባሾች በእስልምና ስም ኩፍርና ሽርክን ማስፋፋታቸው የአደባባይ ሚስጢር ነው ። ለዚህ እኩይ ተግባራቸው አብዛኛውን ጊዜ ነብዩን የሚያወድሱ በመምሰል በመንዙማ አድርገው መዝፈንን ነው የሚጠቀሙት ።
ድሮ ሱፍዮች በአረብኛ እየገጠሙ ነበር የሚዘፍኑት ። በዚህም አብዛኛው ሰው ለስሜቱ ስለሚመቸው እየተወዛወዘ ከመጨፈር ውጪ ትርጉሙ አይገባውም ነበር ። አሁን አሕባሽ እያሰለጠነ የሚያሰማራቸው ዘፋኞች ግን የህፃናት ፀጉር ሽበት የሚያስበቅለውና ዐቅል ያለውን አንገት የሚያስደፋውን የኩፍር ዜማቸው በአማርኛ ነው የሚያደርጉት ። ይህ ማለት ማንኛውም ሰው ትርጉሙን ያውቀዋል ማለት ነው ። የእነዚህ የአሕባሽ ዘፋኞችን ዜማ የሚኮመኩም ከዲን ሳይሆን ከአቅሉም የተለየ መሆኑን የሚጠራጠር ዐቅል ያለው መሆኑ ያጠራጥራል ።
ከእነዚህ የአሕባሽ ስልጡን በዜማ ኡማውን አክፋሪዮች አንዱ ፉኣድ ሙሐመድ የሚባለው ነው ። ይህ ዘፋኝ ሶሞኑን ለነብዩ ሙሐመድ " ስልኩን አንሱት " ብሎ ዘፈን ለቋል ‼። በዚህ ዘፈኑ ላይ ከአምሳያው የአሕባሽ ሰልጣኝ ወጣቶች ጋር የዘፈንና የውዝዋዜ ጥሙን በማርካት ነብዩን ስልክ ቁጥሬ አያጡትም ስልኬን አንሱት ካላነሱት አላቆምም ይላል !!! ።
ጆሮዋችሁን በማቁሸሼ በጣም ኢቅርታ እየጠቅኹን የምለው ውሸት አለመሆኑን እንድታውቁ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ የአሕባሽ ስልጡኑ አክፋሪ ዜማና ውዝዋዜ ተመልከቱና ስለስልኩ ማሰቡን ትታችሁ ሀጃውን አላህን ሳይሆን ነብዩን እንደሚጠይቅና ይህን አላቆምም ማለቱን ልብ በሉ !
https://drive.google.com/file/d/15bE7E6SlnT7m80HJ9SGxqDYP1SU0U2_7/view?usp=drivesdk
ይህ ነው የአሕባሾች ዐቂዳ ! አትገረሙ አሕባሾች ትልቁ አላማቸው ኡማውን በስሜት ፈረስ በማስጋለብ አላህን ከማምለክ አውጥተው ፍጡርን እንዲያመል ማድረግ ነው ። ለዚህ ደግሞ በክፉ አዛዥ የሆነችው ነፍስያና ሸይጧን የሚወዱትን ዘፈን ይጠቀማሉ ።
ይህ የአሕባሽ አክፋሪ ቅጥረኛ ነብዩን ያላቀ መስሎ በነብዩ ላይ እያላገጠ ኡማው አላህን ሳይሆን እሳቸውን መጠየቅ እንዳለበት ይጠቁማል ።
በማር የተለወሰ መርዝ ማለት ይህ ነው ። በነብዩ ላይ ሶለዋት የሚያወርድ መስሎ በነብዩ ላይ እያላገጠ ወደ ኩፍር መጣራተ ። ሙስሊሞች ሆይ እነዚህ ናቸውና አሕባሾች ዲናችሁን ጠብቁ በቃችሁ በሏቸው ። ካልሆነ በስሜት ፈረስ እያስጋለቡ ወደ ጀሀነም ነው የሚነዱዋችሁ ።
አላህ ሐቅን አውቀው ከሚከተሉና ባጢልን አውቀው ከሚርቁት ያድርገን ።
http://t.me/bahruteka
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 የኢኽዋኖችን ሿሿ አትመኑ !
አንዳንድ የኢኽዋኖች አስቂኝ ድራማ ያልገባው ሰዎች እገሌ እኮ እገሌ በሚባለው ሰው ላይ ረድ አደረገ ብለው እንደ ተመለሰ ያስባሉ ። ለዚህ ትልቁ ማሳያ ከዚህ በፊት ሙሐመድ ፈረጅ ኢኽዋንይ ከሆንክ አሁኑኑ ውጣ እኔ ከኢኽዋን የጠራሁ ነኝ ሲል ብዙ ሰለፍዮች ድምፁን ሲቀባበሉትና ሙሐመድ ፈረጅ ተመልሷል ሲሉ ነበር ። ነገር ግን ሙሐመድ ፈረጅን እስኪ እነማን ናቸው ኢኽዋንዮች ብለህ ለመሆኑ ዶ/ር ጀይላን ኢኽዋንይ ነው ወይ ብለህ ብትጠይቀው አራስ ነብር ሆኖ ዘሎ ቢዝህ ደስ ይለዋል ። ታዲያ ማንን ነው ብለህ ብትጠይቀው ግብፅ ውስጥ ያሉ በናኢዮች ሊልህ ነው የሚችለው ። ሀገራችን ላይስ እነማን ናቸው ኢኽዋንዮች ብትለው እኔ ከመድኸልይ ጋር አላወራም ብሎህ ጥሎህ ይሄዳል ።
ይህ ነው የኢኽዋኖች ድራማ ! በቅርቡ ደግሞ አንዱ የኢኽዋን አቀንቃኝ በአዩብ ደርባቸው ላይ ረድ አደረኩ ብሉ ሹም ሽረት ሲያደርግ አየን ። አንዱን ኢኽዋንይ ሽሮ ሌላውን ኢኽዋንይ ሾመ !
አቶ አዩብ ደርባቸው የ1447ኛውን ረመዳን አስመልክቶ ነጃሺ ለሀገር በሚል ኢኽዋኖች ባዘጋጁት የጎዳና ላይ ኢፍጣር ላይ የአስተባባሪ ኮሚቴ ዋና ሰብሳቢ ሆኖ መግለጫ ከሰጠ በኋላ ይህ ግለሰብ ጠጠር ያለ ረድ የሚመስል ፅሑፍ ፅፎ ሰለፍዮችን ሊያደናግር ሲሞክር እንዲህ አለ : –
" የአቋም መሸርሸር ወይንስ የስልጣን ጥመኝነት?
የኡስታዝ አዩባቸው ደርባቸው ወቅታዊ አካሄድ በእውነት ግርምት የሚጭር ነው ።
ለአላፊ የመጅሊስ ስልጣን ሲባል ትላንት "የቢድዐ እና የሙብተዲዎች መንገድ ነው" ተብሎ ሲወገዝ በነበረ ተግባር ላይ ዛሬ ተሳታፊ ሆኖ መገኘት ምን የሚሉት ህሊና ቢስነት ነው?
ለታላላቅ ዑለሞች አንታዘዝም ባሉ የጎዳና ቢድዐ አዘጋጅ ሙብተዲዎች ጋር አብሮ መሰለፍና በቢድዐው ጎዳና መጓዝ ለዲን ተቆርቋሪ ነኝ ከሚል ሰው ፈጽሞ የማይጠበቅ ተግባር ነው ።
እንደው ነገሩ የኢኮኖሚ ችግርና የገንዘብ ጥረት ሆኖ ከሆነ፣ ለምን "የዑምራ ፓኬጅ" አላሰራህም? ወላሂ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተለውጠህ ለህሊናህ ለዐቂዳህ የምትኖርበትን እድል ይፈጥርልሃል ።
ከማታምንበት የአቋም መለዋወጥ ይልቅ አላህን መፍራትና በእውነት ላይ መጽናት ይበልጥ ያዋጣል ።
ሊታወቅ የሚገባው ሀቅ፦
የዘንድሮው የጎዳና ቢድዐ እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ በታላላቅ ዑለሞች ተወግዟል ።
በተለይም ሸይኽ ኤልያስ አህመድ ጉዳዩን በግልጽ አውግዘውታል። ከዑለሞች ምክርና ከሱና መንገድ ወጥቶ በጭፍን መጓዝ የትም አያደርስም ።
ኡስታዝ አዩብ ደረባቸው ለይቼ ያነሳሁት ሌሎቹ ከቁጥር የሚገቡ ስላልሆኑ ነው ትንሽ ወደ አቅሉ ቢመለስ ብዬ ነው " ።
ይህ አካል አዩብ ደርባቸውን የዑለሞችን ምክር አልቀበልም ብሎ በቢዳዓ ጎዳና ተጓዥ ብሎታል ። ይህ ጥሩ ነጥብ ነው ምክንያቱም መስካሪ ከባለቤቱ ውስጥ መሰከረ ነውና ‼ እኛም የአቶ አዩብን የዑለሞች ምክር አልቀበልም ብሎ ለስልጣን ወይም ለዱንያዊ ጥቅም ሲል በቢዳዓ መንገድ መጓዝን እንቀበላለን ።
ነገር ግን ይህ ረድ አድራጊ ዓሊም ያለው ሸይኻቸውን ኢልያስን ነው !!! ። በዚህም አዩብ ባጢል ላይ ሲሆን ኢልያስ አሕመድ ሐቅ ላይ ነው እያለ ነው ። ይህ አካሄድ ዶሮን ሲያታሏት በመጫኛ ጣሏት ነው ነገሩ ። ለመሆኑ ማንን ለማታለል ነው የዚህ አይነት አካሄድ እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ከኢልያስና ከአዩብ ማን ነው የበለጠ ከባጢል ሰዎች ጋር ጋብቻ መስርቶ በፍቅር እየኖረ ባጢልን እያነገሰ ያለው ? አዩብ ደርባቸውስ ከሸይኹ ከሚሰጠው አቅጣጫ ውጪ ሆኖ ነው ይህን ያደረገው ወይስ አንተ መግለጫ ስጥ እኔ ሐራም ነው እላለሁ በዚህም ምስኪኑን ወጣት ግራ እናጋባዋለን በሚል ቀመር ነው ? የኔ መልስ በድራማው ውስጥ ከሌለ ይህ ረድ አድራጊ ራሱ በድራማው ግራ ተጋብቶ ቀመራቸው እየሰራ መሆኑን እያሳየ ነው የሚል ነው ።
ለማንኛውም ሰለፍዮች ሆይ በእንደዚህ አይነት ሿሿ እንዳትሸወዱ ይህ የረቀቀው የኢኽዋኖች አካሄድ ነው ። ኢልያስ አሕመድና አዩብ ደርባቸው የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፆች ናቸውና ተጠንቀቁ ።
http://t.me/bahruteka
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
مَنْ صَامَ رَمَضَانَ ثُمَّ أَتْبَعَهُ سِتًّا مِنْ شَوَّالٍ كَانَ كَصِيَامِ الدَّهْرِ
ረመዷንን ፁሞ ከዚያም ከሸዋል ስድስት ያስከተለው አመት እንደመፆም ነው
● በረመዳን የመጨረሻው ምክር
✔ በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል
✅ በ ረመዳን ወር ሰዎች የነበራቸው ደስ የሚል ባህሪ
✔ ስለ ትዳር ቁም ነገር ከጨዋታ ጋር
✅ ቀጣይ የሚመጣው ወር ሸዋል ስለሆነ አግቡቡ ተጋቡ ሱናውን ሓይ አድርጉት !
🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን አቡ ጦልሓ- ኮምቦልቻ-
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
