ar
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

الذهاب إلى القناة على Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
197
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
💬 የሙሐደራ ድግስ የፊታችን እሑድ ህዳር 28/ 2018 🏢 በአል-ኢስላሕ መድረሳ 🔘 በተለያዩ ጠቃሚ እና አስተማሪ ርዕሶች ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 📄 سنة الإبتلاء في طريق الحق و
💬 የሙሐደራ ድግስ   የፊታችን እሑድ ህዳር 28/ 2018 🏢 በአል-ኢስላሕ መድረሳ 🔘 በተለያዩ ጠቃሚ እና አስተማሪ ርዕሶች ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 📄 سنة الإبتلاء في طريق الحق والدعوة 🪑 በኡስታዝ አቡ ዐብዲረሕማን ከአዳማ 💡 العلم والعمل به 🪑 በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ከሀራ 💰 التجارة التي تنجي من عذاب أليم 🪑 በኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ አቡ ሐመዊየህ ከአ.አ 👉 https://t.me/medresetulislah

✍ ልብ በ6 ነገሮች ትበላሻለች          ❶ ኢልም (እውቀት) ኖሮት አለመተግበር ❷ ስራን ያለ ኢኽላስ መስራት ❸ የአላህን ቀደር ( ዉሳኔ ) አለመውደድ ❹  ተውበትን በመከጀል ሀጢያትን መዳፈር ❺ የአላህን ሪዝቅ (ሲሳይ) እየበሉ አለማመስገን ❻  የሞተን ሠው እየቀበሩ አለማስተንተን አሏህ ይጠብቀን!!

🔴ቀጥታ ስርጭት     ተጀምሯል     ╰┈➢ ገ          ╰┈➢ ባ                  ╰┈➢ገ                      ╰┈➢ ባ                               ╰┈➢ በሉ 🎙በኡስታዝ ኑራድስ ሙሀመድ (ሀፊዘሁሏህ) ርዕስ; የቢዳዓ ሰዎች ምልክቶች ምን ምን ናቸው በሚል ዙሪያ ➷➷➷ https://t.me/hussenha

ተለቀቀች 🔍🔍🔍 👉 እያንዳንዱ ሰው በደንብ ሊገነዘባት የምትገባ ወሳኝ እና አንገብጋቢ መልዕክት ▣ ርዕስ 👇👇👇👇👇👇 💬 ጫት ገዳይ ነው القات قاتل 📝 بقلم الشيخ أبي منصور محمد حياة الولوي  الأجباري ثم الهروي 📝 በሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ አላህ ይጠብቃቸው 📝◌📝◌📝◌  👇👇👇 https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

https://chat.whatsapp.com/HUIP9dR6uLL5hTI2PL0XDX?mode=hqrt1 👆👆አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድየተከበራችሁ ሙሥሊም ወገኖች ይሄን በቪደወውላይ የምታዩት በሊቪያ እሥርቤት በሽፍታወች ታግቶ ስቃይውሥጥ ነውያለው ተወልዶያደገው አድሥ አበባ ስልጤሠፈር ሲሆን እራሥን ከድህነት ለማላቀቅ ብሉ በተሠደደበት በጨካኞች እጅላይ ወድቆ የተጠየቀው ገንዘብ ከቤተሠብ አቅምበላይ በመሆኑ ከአሏህ በታች ለወገንደራሹ ወገነውና የሙሥሊም ወገኖቸ የልጀን ሂወት ታደጉልኝ በማለት እናት ጥሪዋን ታሠማለች እናም የቻለበገንዘብ ያልቻለ በዱአ እንተባበረው ባረከሏሁፊኩም የዋትሣብ ግሩፑን ጆይን በማለት ይቀላቀሉ

ሺ ሙብተዲእ ቢጮህ ያሻውን ቢጣጣም ተግባርና ወሬ እኩል አይመጣም ሰው በተግባር ሲገኝ ያሥደሥታል በጣም ከእሳቸው ተማሩ ጩኸት አያዋጣም ከትበውልናል ጀግናችን ፃፉልን ስለ አቂዳ ከቁርአን ከሀድስ ከምን
+1
ሺ ሙብተዲእ ቢጮህ ያሻውን ቢጣጣም ተግባርና ወሬ እኩል አይመጣም ሰው በተግባር ሲገኝ ያሥደሥታል በጣም ከእሳቸው ተማሩ ጩኸት አያዋጣም ከትበውልናል ጀግናችን ፃፉልን ስለ አቂዳ ከቁርአን ከሀድስ ከምንጩ እየቀዳ ገባየ እስኪወጣ ትንሽ ቀን ጠብቁ አላችሁ ስጦታ ከሸይኻችን እንቁ ላልሰሙት አሳሙ እስከዚያ አስተዋውቁ https://t.me/+gqtUdsST_b9kNWU0 https://t.me/+gqtUdsST_b9kNWU0 ሽር ሸር አድርጉት

📢ተጀምሯል በጥሞና በመከታተል የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ይሁኑ 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ} 🔹የጀነት ውጤት ዱኒያ ላይ መልካም መስራት. 🖊🖊🖊🖊🖊🖊ይህ ግሩፕ በሰሜን ወሎ ዞን በሀብሩ ወረዳ ሀሮ ከተማ የሚገኘው የሰለፍዮች መስጅደል ፋሩቅን የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው ሀሳብ አስተያየት ያለው @Abuothemieen https://t.me/haroselefi

👉ሙስጠፋ   ጠብደል   ኢኽዋኒ   መሆኑ 🔍በራሱ   ምላስ ⚠️አይ   ገልባጤው ⚠️አይ   ተክፊሪ  ኢኽዋኒው 🔍ሙስጠፋ  በፍየል  ዘመን  በግ   አንሆንም  ብሎ        👉በፍየል   ዘመን    ዶሮ   ሆኖዋል 🔷በደንብ ሼር እያደረጋችሁ ባረከላሁ ፊኩም https://t.me/hussenabass123 https://t.me/Yselefeyoch_channel

🔶#ከኻሊድ ክብሮም ጠንከር ያለ ማስጠንቀቅ እና ለትክክለኛው ኢስላም ያለው ድርብ-መሃይምነቱን ማብራራት 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ ከሚሰጥ ደርስ የተወሰደ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan

በዘመናችን አብዛኛው ወጣት እየተሸወደበት ስላለው የonline ቢዝነስ እንቅስቃሴ ሰፋ ያለ ዳሰሳ! ◆-----------◌ 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አላህ ይጠብቃቸው! ◈ በሀገራችን ከሚንቀሳቀሱ የonline ቢዝነስ አራማጆች መካከል አንዱ ቲያንስ ሲሆን ብዙዎችን አስለቅሶ ጠፍቷል። 👉 ስለ ቲያንስ 👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/2315 ◈ ሌላኛው በአሁኑ ሰዓት በኮምቦልቻ ከተማ ጭምር የሚንቀሳቀሰው ኢቲኬር የተሰኘው ድርጅት አለ። ይህም ድርጅት ሸሪዓዊ ግብይት ማሟላት ያለበትን ነጥቦች ያላካተተ መሆኑ ግልፅ ነው። ◈ ሌሎችም በቅርበት የምናውቃቸው ብዙዎችን ያስለቀሱ የተወሰነ ብዙ እያሳዩ የዘረፉ በርካቶች ናቸው። ተጠንቀቁ! ◈ በተለይ ሙስሊሞች ታማኝ ናቸው የሚለው ዜና በጆሯቸው የገባው ዘራፊዎቹ የዚህ ወጥመድ ዋነኛ ተጠቂ እያደረጓቸው ይገኛሉ። አስቡት ኒቃብ ለብዛ ስለ ሳሙናው ጥራት ስታብራራ... 💬 ለማንኛውም ራሳችሁን ከእንደዚህ አይነት አጠራጣሪ ነገር ማራቅና የተሻለ ሪዝቅ በማፈላለግ ጥረት ልታደርጉ ይገባል። 💬 ይህ እንቅስቃሴ አለማቀፋዊ ስለሆነ የሳዑዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ ጉዳዩን ተመልክቶ የሚከተለውን ብይን ሰጥቷል። 👉 አንብቡት 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11322

👉 ኢሬቻ እምነት ወይስ ባህል ? ከባለቤቶቹ ! ወደ ርእሴ ከመግባቴ በፊት መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ ማስታወስ የምፈልገው አላህ የሰውንም ልጅ ይሁን አጋንንት የፈጠረው እሱን ብቻ ሊያመልክ መሆኑን ነው ። አምልኮት ማለት ደግሞ ከንግግርም ይሁን ከተግባር ፣ ድብቅም ይሁን ግልፅ አላህ ለሚወደውና ለሚፈቅደው ነገር የሚሰጥ አጠቃላይ ስም ነው ። አላህ ካዘዘበትና ከወደደው ተግባር ዋናውና ትልቁ ደግሞ እሱን በስጁድ ( በሰባት አካላት መሬት ላይ በግንባር በመደፋት ) ማምለክ ነው ። የዚህ አይነቱ ተግባር በከፊልም ይሁን በሙሉ ለሌላ አካል መስጠት ( በዚህ ተግባር ከሱ ውጪ ያለን አካል ማምለክ ) ከእስልምና የሚያስወጣ የሽርክ ተግባር ነው ። ሌላው ማንኛውም ሙስሊም የየትኛውም ብሌርና ባህል ባለቤት ሆኖ ባህሉ ከኢስላማዊው ድንጋጌ ጋር በሚጋጭበት ጊዜ ማስቀደም ያለበት ኢስላማዊውን ድንጋጌ ነው ። ይህ ሳይሆን ቀርቶ ባህሉ ኢስላም እርም ያደረገውን ነገር ከፈቀደና ኢስላማዊውን ድንጋጌ ትቶ ባህሉ ያዘዘውን ከፈፀመ መለኮታዊውን ህግ ትቶ በሰው ሰራሽ ህግ መዳኘት በሚለው ስለሚገባ አሁን እስልምናው ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይገባል ። ይህን ካልኩኝ ወደ ርእሴ ስመለስ ኢሬቻ እምነትም ሆነ ባህል በኢስላም የተከለከለ ተግባር ነው ማለት ነው ። ነገር ግን ኢሬቻ ብዙዎች እንደሚሉት ባህል ነው ወይስ እምነት የሚለውን እስኪ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተን ከባለቤቶቹ እንስማ : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/1O-GiEvNBJtLt-0YXv3T12l-aHiWpVd0U/view?usp=drivesdk እንደሰማችሁት " የኢሬቻ እምነታዊ በአል በአካል ተገኝቶ ያከናወነ ሰው ተመልሶ ሌላ ሀይማኖት ቢያመልክ የተወገዘ ይሁን ! የተረገመ ይሁን ! " የሚል ነው አስተምሮቱ ።‼ " ኢሬቻ ምንም የሚያከራክር ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለውም ሀይማኖታዊ ( በአል) ነው " !!! ። ይልና በመቀጠል በአምልኮቱ ቦታ ላይ የሚሰሩ የእርድና ዛፍን ቅቤ የመቀባት የአምልኮ ተግባሮች እንዳሉ ይናገራል ። በርግጥም እውነታው ይህ ነው ። ኢሬቻ የዋቄ ፈታ እምነት ተከታዮች በአል ነው ። የኦሮሞ ባህላዊ በአል ነው የሚለው ከላይ እንደሰማነው የእምነቱ ተከታዮች አይስማሙበትም ። በመሆኑም ኦሮሞ ሙስሊም ወንድሞቻችን ይህን እውነታ ተረድተው ይህ ተግባር እስልምናን እንደማይወክል ለወንድምና እህቶቻቸው በማስተማር አኼራቸውን ከሚያበላሽባቸው ተግባር እንዲቆጠቡ ሊያደርጉ ይገባል እላለሁ ። አላህ ሐቅን አውቀው ከሚከተሉና ባጢልን አውቀው ከሚርቁ ባሮቹ ያድርገን ! ። http://t.me/bahruteka

ግጥም፦ “ታላቁ ቁርኣን!” t.me/Abdurhman_oumer/11296 በጹሑፍ ለማግኘት 👉 t.me/Abdurhman_oumer/8775

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የተከበራችሁ ሙስሊም እህትወንድሞች ይሄበፎቶውላይያለፅሁፍ ከአንድት ዘራፊ አጭበርባሪጋር የተፃፃፍነው ሲሆን በተደጋጋሚ ይሄነገርይነገራል ሆኖም በተደጋጋሚ ሲነገር
+3
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የተከበራችሁ ሙስሊም እህትወንድሞች ይሄበፎቶውላይያለፅሁፍ ከአንድት ዘራፊ አጭበርባሪጋር የተፃፃፍነው ሲሆን በተደጋጋሚ ይሄነገርይነገራል ሆኖም በተደጋጋሚ ሲነገር ይሄ መረጃ ለኛቢደርሰንም ለሁሉምሰውይደርሰዋል ማለትአይቻልም ስለዚህ በየጊዜው የሚመጡ እንድህአይነት ያጭበርባሪወችን ስራ በማጋለጥ ላልደረሳቼውእድደርስና በተለይይይ እህቶች እድጠነቀቁ እንድንጠነቀቅ እናድርግ ይሄ የምታዩት አካውንት የሚዘርፍበት የሌቦቹ አካውንትነው. በየግሩፑ ስራዬብለውየሚዞሩ አልፎም በውስጥመስመር በመግባት ሰወችን ለማጭበርበር የሚሞክሩ በርካቶችናቼው ምናልባትም ክስንትአንድቀንሊሳካላቼውይችላል ናም እንጠንቀቅ ለማለትያክልነው አሏህ የሰወችንምሀቅ እዳያስነካን የራሳችንንምሀቅ ለበላተኛ እዳያደርግብን 👌👈

የተቀደደው ኒቃብ !! ~ نساء تخيط الممزق لتحتشم ونساء تمزق المخيط لتتعرى!! وما أكثرهم في زماننا وخاصة في بلادنا!؟ ~ እንስት አለች፦ ለመሸፈን ብ
የተቀደደው ኒቃብ !!
~ نساء تخيط الممزق لتحتشم ونساء تمزق المخيط لتتعرى!! وما أكثرهم في زماننا وخاصة في بلادنا!؟ ~ እንስት አለች፦ ለመሸፈን ብላ የተቀደደውን ሰፍታ የምትለብስና!! በስም እንስት ምትባልም አለች፦ ረቆቷን ለመሆን ብላ የተሰፋውን የምትቀድ!! ፦ ይህችን አይነቷ ደሞ በሀገራችን ምን የበዙ አደረጋቸው !? ~ የነቢያችን ﷺ ምስቶችና ሌሎችንም የሴት ሶሃቢያት አርአያ ማድረግና እነሱን መከተል ድክመትና ዝቅጠት የመሰላቸውን ራቆታቸውን የሚሄዱ የእስልምና ገፅታ የሚያንቋሽሹና ኢስላምን የሚያሰድቡ ሴቶችን ብዛት አይተህ በምታዝንበትና በምትተክዝበት ሰዓት፥ ~ ድንገት ኑሮዋቸው የፈለገ ቢመሰቃቀልና ድህነት ቢያስቸግራቸውም፣ የአሏህን ትእዛዝ ለመፈፀም ኒቃባቸውን ለመልበስና እንደ ቀደምት የሴት ሶሃቢያቶች ለመሆን የሚታገሉ እህቶቻችንን ስታይ ወሏሂ የደስታ እምባዎች ይቀድሙሃል ወሏህ!! ~ አል-ሐምዱ ሊላሂ ዐላ ኩሊ ሓል! ~ በደምብ አስምሪበት አለባበስሽን የማታስተካክዪ፣ ለብሰሽ እንዳለበሰ የምትሆኚ/ከለር የሚያሳይና የአካልሽን ቅርፅ የሚያሳይ ለብስ የምትለብሺ፣ ፀጉርሽን እንደ ግመል ሻኛ የምትገትሪ፣ ከሩቅ የሚሸተውን የጀነት ጠረን እንኳ እንደማታገኚ 100% እወቂ። ዛሬ አሞግሶሽ መልሶ እሷኮ ዱሪዬ ናት እሷን አልፈልግም ለሚልሽ ዱሪዬ ብለሽ ዱኒያና ኣኼራሽን አታበላሺ፥ የሚጠቅምሽ መስሎሽ ወደ ጀሀነም እንደምትጓዢ እወቂ። = https://t.me/abu_hessan https://t.me/abu_hessan

👉ጥበብን እየተማሩ ፈገግ ይበሉ ‼️ አንድ የእሩቅን አውቃለሁ ብሎ የሚሞግት ሰው ሸይኽ አልባኒን ሊከራከራቸው መጣ ። ሸይኽ አልባኒ እንዲህ አሉት ፤ ከመከራከራችን በፊት ጥያቄ አለኝ አሉት ፣ ሰውየውም ምንድን ነው ጥያቄህ አላቸው ። ሸይኽ አልባኒ አንተ የሩቅ አውቃለሁ እያልክ ትሞግታለህ ግን የኔ ጥያቄ ምን እንደሆነ አታውቅም ክርክሩን ጨርሰናል አሉት ። ‼️ http://t.me/Abuhibetillahsehlbrhanu

🔊 አስደሳች ብስራት ለሰለፊዮች በሙሉ 🌴 ልዩ የሙሀደራ ፕሮገራም 🌴 🎤 በውዱ ሸይኻችን ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሀ (ከኮምቦልቻ) እና 🎤 በውዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል (ከኮምቦልቻ
🔊 አስደሳች ብስራት ለሰለፊዮች በሙሉ           🌴 ልዩ የሙሀደራ ፕሮገራም  🌴  🎤 በውዱ ሸይኻችን ሸይኽ  አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሀ (ከኮምቦልቻ)                         እና 🎤 በውዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል (ከኮምቦልቻ) 🕰 ቀን እና ሰአት ፦ ነገ ቅዳሜ መስከረም 17/01/2018 አ.ል ከጠዋቱ 3:00 - ዙሁር 🕌 አድራሻ ካራ ቆሬ  ሳሌ ህንፃ  ጀርባ ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ቁጥር 4 🕌 ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል 🚦እንኳን መቅረት ማርፈድ የሚያስቆጭበት ፕሮግራም ለበለጠ መረጃ ፦ 📞 0944189541                            📞 0921566720                            📞 0701784188 🔁 ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን በቻላቹት መጠን share በማደረግ ይተባበሩን https://t.me/bilalibnurebahmedresa https://t.me/bilalibnurebahmedresa https://t.me/bilalibnurebahmedresa

⚰️ የሰው ልጅ ከሞተ በኋላ ↴↴↴ ➵ በ3ኛ ቀን ጥፍሩ መነቃቀል ይጀምራል ➵ በ4ኛ ቀን ጸጉሩ ይራገፍና ጭንቅላቱ ባዶ ይቀራል ➵ በ5ኛ ቀን አእምሮው እንደ ቅቤ መቅለጥ ይጀምራል ➵ በ6ኛ ቀን ቆዳው
⚰️ የሰው ልጅ ከሞተ በኋላ ↴↴↴ ➵ በ3ኛ ቀን ጥፍሩ መነቃቀል ይጀምራል ➵ በ4ኛ ቀን ጸጉሩ ይራገፍና ጭንቅላቱ ባዶ ይቀራል ➵ በ5ኛ ቀን አእምሮው እንደ ቅቤ መቅለጥ ይጀምራል ➵ በ6ኛ ቀን ቆዳው ጠቁሮ መላላጥ ይጀምራል ➵ በ7ኛ ቀን የውስጥ አካሉ ሁሉ ይበሰብስና # እጅግ በጣም መሽተት ይጀምራል! ➵ በ60ኛ ቀን ሥጋ ሁሉ ሸሽቶት ብዙ አጥንቶች ብቻቸውን ይቀራሉ እና ታዲያ ይህን እያወቅን ⛔ ከኩራት ⛔ ከስግብግብነት ⛔ ከክፋት ⛔ ከጥላቻ ⛔ ከራስ ወዳድነት ⛔ ከተንኮል ... ምን እናተርፋለን? ለምን? {በነገሮች ሁሉ  ትሁት እንሁን} ይህቺ የምናያት ህይወት እኮ ከንቱ ናት። ከዚህ ዓለም ስንለይ ወደ ዘላለም ህይወት ወይም ወደ ዘላለም ሞት መሄድ ምርጫችን ነው! ደግሞም ይህ እውነታ አይካድም። አላህን እንውደድ፥ እንፍራም እርስ በርሳችን እንዋደድ ለሌሎች መልካም እንሁን አንቅና ሁሌም ደግነትን እናድርግ፤ ጉዳት የለውምና ያንተ ያልሆነውን ነገር ከሌሎች አትቀማ!  ⚰️ https://t.me/hussenabass123