ar
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

الذهاب إلى القناة على Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
197
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
ከቤት ስትገቡ እናቴ ብላችሁ ተጣርታችሁ ምላሽ ከማግኘታችሁ በላይ እድለኛ ልትሆኑ አትችሉም ረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች ለሞቱት አሏህዬ መቃብራቸውን ኑር ያድርግላቸው 🤲 •━════✿🍃🌺🍃✿════
ከቤት ስትገቡ እናቴ ብላችሁ ተጣርታችሁ ምላሽ ከማግኘታችሁ በላይ እድለኛ ልትሆኑ    አትችሉም ረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች ለሞቱት አሏህዬ መቃብራቸውን           ኑር ያድርግላቸው 🤲 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/menhaj_Aselefiya  

እምነትህን በየትኛውም ዱንያዊ ጥቅም እንዳትለውጥ ~ ዱንያ የፈተና መድረክ ነች። ከፈተና ሁሉ ከባዱ ፈተና ደግሞ የዲን ፈተና ነው። ይህንን ነብያዊ ዱዓእ ላስተዋለ ሰው ትልቅ ቁም ነገር ያገኛል፦ اللهمَّ ... ولا تجعلْ مصيبَتنا في دينِنا، ولا تجعلِ الدنيا أكبرَ همِّنا، ولا مبلغَ علمِنا "አላህ ሆይ! ... ፈተናችንን በዲናችን ላይ አታድርግብን። ዱንያንም ቀዳሚ ሃሳባችን እንዲሁም የእውቀታችን ጥግ አታድርግብን።" [አልጃሚዑ ሶጊር፡ 1499] ከሰው ሁሉ አሳዛኝ ከሳሪ ማለት የሚያውቀውን ሐቅ ገፍቶ አላፊ ዱንያን ያስቀደመ ነው። ስንት አሉ ውስጣቸው እየተረበሸ በህሊናቸው ላይ ሸፍተው ወንድ ተከትለው ወይም ሴት ተከትለው ወይም ሌላ ዱንያዊ ፍርፋሪን አስቀድመው ዘላለማዊ ህይወታቸውን ያከሰሩ! "ወንድ ተከትላ እምነቷን ቀየረች"፣ "ሴት ተከትሎ እምነቱን ቀየረ" መባል ሞት አይደለም ወይ? ሰው እንዴት በዚህ መጠን ራሱን ያረክሳል?! ለእርዳታ፣ ለስራ ቅጥር፣ ለትምህርት እድል፣ ለስልጣን፣ ለህክምና፣ ብቻ ለየትኛውም አላፊ ጥቅም ብሎ እንዴት ዘላለማዊ ህይወት ላይ ይወሰናል?! ኣኺራኮ ፍፃሜ የለውም። ከዚህ በላይ ምን ኪሳራ አለ?! { فَٱعۡبُدُوا۟ مَا شِئۡتُم مِّن دُونِهِۦۗ قُلۡ إِنَّ ٱلۡخَـٰسِرِینَ ٱلَّذِینَ خَسِرُوۤا۟ أَنفُسَهُمۡ وَأَهۡلِیهِمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۗ أَلَا ذَ ٰ⁠لِكَ هُوَ ٱلۡخُسۡرَانُ ٱلۡمُبِینُ } "ከእርሱ ሌላ የሻችሁትን ተገዙ። 'ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በትንሣኤ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው። ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው' በላቸው።" [አዙመር፡ 15] ህይወት ማለት የኣኺራ ህይወት ነው። ዱንያማ ምን ብትደላ ጤዛኮ ናት። {وَمَا هَـٰذِهِ ٱلۡحَیَوٰةُ ٱلدُّنۡیَاۤ إِلَّا لَهۡوࣱ وَلَعِبࣱۚ وَإِنَّ ٱلدَّارَ ٱلۡـَٔاخِرَةَ لَهِیَ ٱلۡحَیَوَانُۚ لَوۡ كَانُوا۟ یَعۡلَمُونَ} "ይህችም የቅርቢቱ ሕይወት መታለያና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለችም። የመጨረሻይቱም አገር እርሷ በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት። የሚያውቁ ቢሆኑ ኖሮ፤ (ጠፊይቱን ሕይወት አይመርጡም ነበር)።" [አልዐንከቡት፡ 64] ስለዚህ ዐቅል ያለው ሰው ፈፅሞ ለርካሽ ዱንያዊ ጥቅም ብሎ ኣኺራውን አይሸጥም። በአላፊ የዱንያ ፈተና ተሸንፎ እምነቱን ለድርድር አያቀርብም። ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን እንዲህ ይላሉ፦ "የፈለገውን ያህል ዋጋ ቢያስከፍልህ እንኳ እምነትህ ላይ ፅና። ለዱንያዊ ክጃሎት ወይም ጠላትን ፈራሁ ብለህ ከሱ እንዳትርቅ ®Copy ቴሌግራም ቻናል:- @Quranrecitation02 @Quranrecitation02

እንዲህም ማለት ትችላለህ፦ በሙስሊም ቢን አል-ሐጃጅ (በኢማሙ ሙስሊም) ሐዲስ መጽሐፍ ውስጥ የተዘገበው ነገር ይበልጥ ትክክለኛ (ሶሒሕ) ነው፤ ይህ በሐዲስ መስፈርትና ስያሜዎች (ሙስጦለሕ) ዘንድ የተረጋገጠ ጉዳይ ነው። ስለዚህ ያለምንም እውቀትና ግንዛቤ «ይህ የተደበላለቀና የተቃረነ (ሙድጦሪብ) ሐዲስ ነው» አትበል። ዐብዱላህ አል-ሀረሪ በአንዳንድ መጽሐፎቹ ላይ፦ «ኢማሙ ዐሊይ፦ ቦታን ላስገኘው አካል "የት ነው?" አይባልም ብለዋል» ሲል ተናግሯል። እኛም እንላለን፦ ይህ ወሬ ምንም አይነት መሰረት የሌለው ሲሆን፣ ከዐሊይ ቢን አቢ ጣሊብ የተረጋገጠ አይደለም። ሺኽ አል-ኢስላም እብኑ ተይሚያህ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦ "ከዐሊይ ተይዞ፦ 'ቦታን ላስገኘው አካል የት ነው? አይባልም' ተብሎ የሚወራው ወሬ፣ በዕውቀት ባለቤቶች (ዑለማኦች) ስምምነት በዐሊይ ላይ የተቀጠፈ ውሸት ነው፤ ምንም አይነት የሰነድ መዋቅር (ኢስናድ) የለውም።" «አል-ፈታዋ አል-ኩብራ» (6/630) ከነቢዩ ﷺ ግን ለባሪያዋ (ለአገልጋይዋ ሴት)፦ «አላህ የት ነው?» ማለታቸው በጽኑ ተረጋግጧል። ይህንንም ሙስሊም ቢን አል-ሐጃጅ የዘገቡት ሲሆን፣ ከጥቂት ጊዜ በፊትም ስሙ ተነስቷል። አሕባሾች (የአሕባሽ አንጃዎች)፦ «አላህ ከዐርሹ በላይ መሆኑን (ዕሉውን) ካረጋገጥን መለዋወጥና ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መዘዋወርን ያስከትላል፤ ምክንያቱም አላህ ዐርሽን ከመፍጠሩ በፊት ነበረ፣ ከዚያም ዐርሽን በፈጠረ ጊዜ በእርሱ ላይ ተደላደለ (ኢስተዋ) ከተባለ፣ መለዋወጥን ወይም ከፍጡር ጋር መያያዝን ያስከትላል» ካሉ፤ ለእነዚህ ምክንያታዊያን (የአእምሮ አስተሳሰብን ከሰማያዊ መረጃ ለሚያስቀድሙት) የምንሰጠው ምላሽ የሚከተለው ነው፦ ይህ እናንተ የምታስገድዱት መደምደሚያ (ኢልዛም) በመስማትና በማየት (ሰምዕ እና በሶር) ባህሪያት ላይም በእናንተ ላይ ይመለስባችኋል። ምክንያቱም የሚሰሙና የሚታዩ ነገሮች አዲስ የሚፈጠሩና የሚታደሱ ናቸው፤ መጀመሪያ አልነበሩም፣ በኋላ ግን ተገኙ። የአላህ የመስማት ባህሪ ከሚሰማው ነገር መፈጠር በኋላ ከተያያዘ፣ እንዲሁም የማየት ባህሪው ከሚታየው ነገር መገኘት በኋላ ከተያያዘ፣ በእናንተ መርህ መሰረት አዲስ ግንኙነት መፈጠሩ አይቀሬ ነው፤ ይህም መለዋወጥንና ከፍጡር ጋር መያያዝን ያስከትላል። ይህንን አስገዳጅ መደምደሚያ በመስማትና በማየት ባህሪያት ላይ ውድቅ ካደረጋችሁ (ካላመናችሁበት)፣ እንዲህ ይባላችኋል፦ በዐርሽ ላይ መደላደል (ኢስቲዋእ) እና ሌሎችም አላህ በገዛ ፈቃዱ የሚያደርጋቸው ተግባራት (ሲፋት ኢኽቲያሪያህ) እንዲሁ ናቸው። የአላህ ባህሪያት አዲስ ከሚፈጠሩ ፍጡራን ጋር መያያዛቸው ምንም አይነት ጉድለትን፣ ፍላጎትን ወይም ጥገኝነትን አያስከትልም። ይልቁንም አላህ የጎደለው የሌለበት ፍጹም የላቀ ባህሪ ባለቤት ነው፤ የፈለገውን ነገር፣ በፈለገው ጊዜ፣ ለግርማዊነቱ በሚመጥን መልኩ፣ ያለ ምንም አምሳያና ሁኔታውን ሳንወሰን ያደርጋል። አሕባሾች አላህ ከዓለማት በላይ መሆኑን (ዕሉውን) ለመካድ፦ «አላህ ጊዜንና ቦታን ከመፍጠሩ በፊት ነበረ፤ ስለዚህ በዐርሽ ላይ ተደላደለና ከእርሱ በላይ ሆነ ካላችሁ፣ ይህ ከፍጡሩ እርዳታ መፈለግን ያስከትላል፤ አላህ ደግሞ ከዓለማት ሁሉ የተብቃቃ (ሀብታም) ነው» የሚል ጥርጣሬ ካነሱ፤ ለዚህ የፍልስፍና ጥርጣሬ (ሹብሃ) የሚሰጠው ምላሽ፦ ይህ አስገዳጅ መደምደሚያ የሚመለከተው፦ «አላህ ዐርሽ ያስፈልገዋል፣ ወይም በእርሱ ይደገፋል፣ ወይም ፍጡራን እንደሚቀመጡት አይነት ይቀመጣል» የሚልን አካል ብቻ ነው። እኛ ግን ከእንዲህ አይነቱ እምነት (ዐቂዳ) የጠራንና የራቅን ነን። ይልቁንም እኛ የምንለው፦ አላህ ከፍጡራኑ የተለየ (ሙባዪን) ነው፣ ከእነሱም በላይ ነው፣ ለግርማዊነቱ በሚመጥን መልኩ በዐርሹ ላይ ተደላድሏል (ኢስተዋ)። የእርሱ መደላደል የፍጡራንን መደላደል አይመስልም፤ ከፍጡራኑም ለአንዳችም ነገር አይፈልግም (አይጠገንም)። ምክንያቱም እርሱ ከዓለማት ሁሉ የተብቃቃ ነው፤ ከእርሱ ውጭ ያለው ነገር ሁሉ ግን ወደ እርሱ ፈላጊና ድሃ ነው። ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት አል-ወሊይ

ኡለማኦችን ከህዝብ ቀበሌታና ህዝብ እንዳቃቸዉ እንድሁም ለዑለሞች ዉደታ እንድኖረዉ  መስራት ግደታችን ነዉ ካገር ዉስጥም ከሀገር ዉጭም ላለሁ ሰለፍያ ኡለሞች ክብር ሊኖረን ይገባል ስማቸዉ በመጥፎ ሲነሳ ቆመን ማየት የለብን ለኡለሞች ዘብ መቆም ከኛ ይጠበቃል!!! 👇👇👇👇🌹🌹🌺👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

🚫  የጥንቃቄ መልእክት ‼     ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያ ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ ሌቦች ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው ። የፋይዳ ቁጥሮንና አካውንቶን ንገሩን በማለት ዝርፈያ እየፈፀሙ ይገኛሉ ። በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ ለማስታወስ እወዳለሁ ። http://t.me/bahruteka

📚ነብያዊ ሀዲሶች #ላኢላሀ_ኢለላህ_አሏሁ_አክበር_ወልሀምዱሊላህ ("عَنِ ابْنِ عُمَرَ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ : " م
📚ነብያዊ ሀዲሶች
#ላኢላሀ_ኢለላህ_አሏሁ_አክበር_ወልሀምዱሊላህ ("عَنِ ابْنِ عُمَرَ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ : " مَا مِنْ أَيَّامٍ أَعْظَمُ عِنْدَ اللَّهِ، وَلَا أَحَبُّ إِلَيْهِ مِنَ الْعَمَلِ فِيهِنَّ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ الْعَشْرِ ؛ فَأَكْثِرُوا فِيهِنَّ مِنَ التَّهْلِيلِ، وَالتَّكْبِيرِ، وَالتَّحْمِيدِ ".)
📚مسند أحمد؛ ٥٤٤٦
https://t.me/Abu_Abdullah3633

🔖 በተክቢራ አንዘናጋ❗️❗️ ➣አብዛኞቻችን ልቅ የሚባለውን ተክቢራ እየተጠቅምንበት አይደለም ። ▢ ከዱንያ ቀኖች ሁሉ በላጭ በሆኑ ቀናቶች ውስጥ ነው ያለነው ። የትም ሆነን ዚክር ማድረግ እንችላለን
🔖 በተክቢራ አንዘናጋ❗️❗️
➣አብዛኞቻችን ልቅ የሚባለውን ተክቢራ እየተጠቅምንበት አይደለም ። ▢ ከዱንያ ቀኖች ሁሉ በላጭ በሆኑ ቀናቶች ውስጥ ነው ያለነው ። የትም ሆነን ዚክር ማድረግ እንችላለን ። አንዘናጋ ተክቢራ እንበል በሐዲሱ ላይ እንዳየነው ዐብዱላሂ ኢብኑ ዑመር በየሱቁ እየዞረ ተክቢራ እያለ ሌሎችን ያስታውስ ነበር። ➣ ገንዘብም ሆነ ጉልበት እንዲሁም ልዩ እውቀት የማይፈልገውና አላህ ፊት የቂያማ ቀን ባለ ፀጋ የሚያደርገውን ተክቢራ ሳንሰስት እንበል ሌሎችንም እናስታውስ ።   🤲አላህ ካገራላቸው ባሮቹ ያድርገን ። ✍https://t.me/bahruteka اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ....... https://t.me/Mehfuza_os99 https://t.me/Mehfuza_os99

ወንድሜ ለሚስትህ ወንድ ሁን። ለምን አገባሁት ሳይሆን እንኳንም የኔ ሆንክ የምትባል ጀግና ወንድ ሁን🙌 c •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

🌿 [ أركان وواجبات وسنن الحج ] 🎙العلامة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله #اتباع_السنة ╭─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤[@hfixvlpezbieavy]

الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر. لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد.🌿

☝️ሐቂቃ ደረሶች በደንብ አንብቡት ይጠቅማችኋል በዚህ ግዜ አህባሾች ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ የሆነ ምላሽ ነው። ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ያሸይኸና አሏህ ይጠብቃችሁ https://t.me/Abu_Abdullah3633 https://t.me/Abu_Abdullah3633

╔════════════════════════════════════════╗ ║  فَإِنْ قَالَتِ (الأحبّاشية):          ║ ╚════════════════════════════════════════╝ ✦ أَيْنَ قَالَ اللَّهُ وَالرَّسُولُ: «اسْتَوَىٰ عَلَى الْعَرْشِ بِذَاتِهِ»؟ ✦ يُقَالُ لَهُمْ: وَأَيْنَ قَالَ اللَّهُ وَالرَّسُولُ: «اللَّهُ مَوْجُودٌ بِذَاتِهِ»؟ ✦ وَهَلْ فِي قَوْلِهِ ﷺ: «كَانَ اللَّهُ وَلَمْ يَكُنْ شَيْءٌ قَبْلَهُ» لَفْظَةُ «بِذَاتِهِ»؟ فَإِنْ قَالُوا: هُنَا مَا يَدُلُّ عَلَى الذَّاتِ، وَهُوَ لَفْظُ «اللَّهِ»، فَهُوَ عَلَمٌ عَلَى الذَّاتِ الْمُقَدَّسَةِ. قُلْنَا: وَنَحْنُ أَيْضًا نَقُولُ فِي قَوْلِهِ تَعَالَى: ﴿إِنَّ رَبَّكُمُ اللَّهُ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ فِي سِتَّةِ أَيَّامٍ ثُمَّ اسْتَوَىٰ عَلَى الْعَرْشِ﴾ إِنَّ فِيهِ مَا يَدُلُّ عَلَى ذَاتِهِ تَعَالَى، وَهُوَ لَفْظُ «اللَّهِ»، ثُمَّ أُعِيدَ عَلَيْهِ الضَّمِيرُ؛ لِأَنَّ فَاعِلَ «اسْتَوَىٰ» ضَمِيرٌ يَعُودُ إِلَى اللَّهِ. فَإِنْ قَالُوا: لَا نَقُولُ: «مَوْجُودٌ بِذَاتِهِ»؛ لِأَنَّ لَفْظَ «الذَّاتِ» لَمْ يَرِدْ فِي الْقُرْآنِ وَلَا فِي السُّنَّةِ. قُلْنَا: فَمَا مَعْنَى قَوْلِكُمْ: «نُثْبِتُ لِلَّهِ الْوُجُودَ»؟ فَإِنْ لَمْ يَكُنْ وُجُودُهُ بِذَاتِهِ، فَبِمَاذَا؟ فَإِنْ قَالُوا: مَعْنَى قَوْلِنَا: «نُثْبِتُ لَهُ الْوُجُودَ» أَيْ: بِسُلْطَانِهِ وَقَهْرِهِ وَقُدْرَتِهِ وَغَيْرِ ذَلِكَ مِنْ صِفَاتِهِ، لا بِذَاتِهِ. قُلْنَا: وَكَيفَ تَقُومُ الصِّفَاتُ بِالْمَعْدُومِ؟! ثُمَّ يَلْزَمُكُمْ سُؤَالٌ آخَرُ لَا مَخْرَجَ لَكُمْ مِنْهُ: أَنَّكُمْ إِذَا لَمْ تُثْبِتُوا لَهُ الذَّاتَ، دَخَلْتُمْ فِي اعْتِقَادِ جَهْمِ بْنِ صَفْوَانَ، وَهُوَ الْقَوْلُ بِالْوُجُودِ الْمُطْلَقِ. ═══════════════════════════════════════ t.me/SheikMohmmedHyatHara

👉ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ አዲስ ሙሐደራ ◈ ርዕስ :- የሰሞኑ የአህባሾች ማደናገሪያ የተሰጠ ወሳኝ ሙሐደራ 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት አል ሀረዊይ ሀፊዘሁሏህ ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል ▣ አህባሾች ከአላህ ውጭ ይጣራሉ ▣ አሏህ ስሞችና ባህሪያቶች ላይ ይክዳሉ ▣ አህለል ሱናዎችን ሙጀሲማ ይላሉ ▣ ለሚያነሱት ሹበሀ መልስ መልስ የተሰጠበት ▣ እውቀት ላይ መበርታት እንዳለብን ✅ በሀሮ ሰለፍዮች መስጅደል ፋሩቅ የገቢ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ቻናል ላይ ሰኞ ዙል ሂጃ 01 ቀን የተላለፈ ግሩም ደዕዋ ። ቻናሉን ለማገኘት https://t.me/haroselefi

👉ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ አዲስ ሙሐደራ ◈  ርዕስ :- ሱናን መከተል የቢድአ አደጋ በሚል ርእስ የተደረገ ወሳኝ ሙሐደራ 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ  ሀፊዘሁሏህ ✅ በሀሮ ሰለፍዮች መስጅደል ፋሩቅ የገቢ ማሰባሰቢያ  የቴሌግራም ቻናል ላይ  ሰኞ ዙል ሂጃ 01 ቀን የተላለፈ ግሩም ደዕዋ ። ቻናሉን ለማገኘት https://t.me/haroselefi

👉ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ ወሳኝ ና አንገብጋቢ ደዕዋ ◈ ርዕስ: ኢኽዋን ና ሙመይዓ 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን  (ደሴ ) ሀፊዘሁሏህ ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል ▣ የኢኽዋኖች ምንነት ና የተወሰነ መገለጫቸው ▣ የሙመይዖች ማንነት በደንብ ተነስቷል ▣ ከአህለል ቢድዓወች ጋር መቀማመጥ ▣ ወላዕ ና በራዕ በሚለው ዙሪያ ▣ በሰሞኑን የሙሙይዖች ማምታቻ ላይ አስፈላጊ ና በቂ ምላሽ ተሰጥቶበታል። ✅☑️ ሌሎችም በጣም አንገብጋቢ ና አስፈላጊ የሆነ ጉዳዩች በተለይ ደግሞ ተመዩዕ ጋር ተያይዘው የሚነሱ ነገሮችን ከሚገርም ና ከተዋበ ማብራሪያ ጋር ያገኙበታል። 📖📖 ሀቂቃ በጣም ሁሉም ሰምቶ ሊፈርድ የሚገባው ብርቅየ ደዕዋ ነው። ✅ በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሰለፈይ ተማሪወች የቴሌግራም ቻናል  በቀን 02/09/18 ሮብ ቀን የተላለፈ ግሩም ደዕዋ ። ቻናሉን ለማገኘት https://t.me/weldiaselefyistudent

በሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ  ሃሮ ሀፊዘሁሏህ ተጀምሯል ግቡ ሸር ሸር https://t.me/haroselefi

ያልገባችሁ ግቡ ሰሞኑን ስለሚራገበው የአህበሾች የቅጥፈፈት አጀንዳ በማስረጃ እየተብራራ ነው። https://t.me/haroselefi

ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ጀምረዋል አያምልጣችሁ https://t.me/haroselefi