Ibro markets
الذهاب إلى القناة على Telegram
Welcome to Ibro Markets! From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
358
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
+2830 أيام
أرشيف المشاركات
357
By the way, my rank is in the Top 50🔥
I also have 800+ referrals 😁 (ምን አስበው እንደገቡ ባላቂም)
357
The U.S. Vice President stated that Iran will receive $300 billion in war compensation 🙄🙄
357
Repost from N/a
+1
$200,000 Telegram Creator Contest is LIVE!
Create a video about digital freedom using ideas and footage from Pavel Durov’s speech titled “Pavel Durov | Communication Technology and the Struggle for Freedom” + your own vision. 🗽
📱 Twitter
357
Repost from HULU TECH
❓አንዷ እንዲህ ስትል ትጠይቃለች ኤሎን መስክ የተረጋጋ ቤተሰብ እንኳን የለውም ።ሚስት ሳይኖረው እንዴት ነው በዚህ ልክ ስኬታማ ሊሆን የቻለው ? ትላለች ❓
መልስ :
ምክንያቱም ኢሎን ምስጢሩን (ኮዱን) ፈትቶታል። እሱ መታሰር አይፈልግም፤ ካለው የስራ ብዛት የተነሳም፣ ውሎ አድሮ ያገባት ሴት 'በቂ ጊዜ አይሰጠኝም' በሚል ሰበብ የፍቺ ጥያቄ ታቀርባለች፤ መንግስትም በዚህ ተስማምቶ የሀብቱን 50% ይሰጣታል። ስለዚህ ኤሎን መስክ ነገሩ ስለገባው ነው ይህንን ያደረገው።
ይህንን ሚስጥር ቀድሞ ባይረዳ ኖሮ ዛሬ ሚስት ተብዬ ምንም ሳትሰራ እና ሳትደክም ባለ 500 ቢሊዮን ዶላር ባለቤት ትሆን ነበር😂🤔
357
Claude Mythos ተለቀቀ 😭
Anthropic ኩባንያ "በጣም አደገኛ ነው፣ ሀኪንግ ላይ እጅግ የበላይ ነው" ብሎ ደብቆት የነበረው Claude Mythos ሞዴል፣ በመጨረሻ "Claude Fable 5" በሚል ስም ለቆታል 🤯
ማወቅ ያለባችሁ ዋና ዋና ነገሮች፦
The Beast is Out: በአሁኑ ሰዓት በዓለም ላይ ካሉ የAI ሞዴሎች ሁሉ እጅግ ኃይለኛው ነው።
ይህ ሞዴል ከምታስቡት በላይ በጣም ጎበዝ ነው፣ ነገር ግን እንደ Cybersecurity፣ Biology እና Chemistry ያሉ በጣም ጥልቅ የሆኑ "አደገኛ" ጥያቄዎችን ስትጠይቁት ደህንነቱን ለመጠበቅ ሲል ወደ ቀድሞው Opus 4.8 ሞዴል ይመልሳቹሀል (Downgrade ያደርጋችኋል)።
ይህንን Model ተጠቅማቹ ምንም መስራት ትችላላችሁ literally anything የማንም እገዛ አያስፈልጋቹም
ጥሩ ጎኑ እንዳለ ሆኖ መጥፎ ጎኑ የበዛ ይመስለኛል በተለይ በአሁኑ ሰአት የ AI መብዛትን ተከትሎ የ Hacking ጥቃቶችም በዛው ልክ እየተበራከቱ ይገኛሉ
Even Hacking ላይ አውቀቱ የሌላቸው ሰወች
የተለያዩ የ Jailbreaking method እና Uncensored AI በመጠቀም ብዙ አይነት Hacking Tool እየሰሩ ጥቃት እየፈፀሙ ይገኛሉ
Now Imagine someone jailbreak this AI 🤔
357
Repost from Tech News Et 📲
🚨 አይኤምኤፍ (IMF) አስጠንቅቋል፦ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሥራ ገበያውን እየተቆጣጠረው ነው!
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ሥራ አስኪያጅ ክሪስታሊና ጆርጂየቫ ጉዳዩን ከግምት ባሻገር በመረጃና በቁጥር እያስደገፉት ይገኛሉ። አሁን ላይ ጉዳዩ "ሊከሰት ይችላል" የሚባል ግምት ሳይሆን "እየተከሰተ ያለ" እውነታ ሆኗል።
ቁልፍ መረጃዎች፦
▶️ በባደጉ አገራት 60% የሚሆነው የሥራ
ዘርፍ በ AI ተፅዕኖ ሥር ይወድቃል።
▶️ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ 40% የሚሆነው የሰው ኃይል የዚህ ለውጥ ተገዢ ይሆናል።
🖲 ይህ በንድፈ-ሀሳብ ደረጃ የሚወራ ወሬ አይደለም። በ AI ምክንያት የሚከሰቱ የሥራ ስንብቶች ቀድሞውኑ ጀምረዋል። በፈረንጆቹ 2024 ብቻ በአሜሪካ ውስጥ ለተከሰቱት ለ55,000 የሚጠጉ የሥራ ስንብቶች AI እንደ ዋነኛ ምክንያት ተጠቅሷል።
🛑 ቀድሞ የሚጎዳው ማነው?
የአይኤምኤፍ ጥናት ውጤት እንደሚያሳየው ውጤቱ በሁለት ይከፈላል፦
➊ ተጠቃሚዎች፦ ግማሽ ያህሉ ሠራተኞች በ AI በመታገዝ ምርታማነታቸውንና ገቢያቸውን ይጨምራሉ።
❷ ተጎጂዎች፦ ቀሪዎቹ ግን መደበኛ ሥራዎቻቸው በ AI ስለሚተኩ የደሞዝ መቀነስ፣ የሥራ ዕድል ማጣት ወይም ሙሉ በሙሉ ከሥራ ገበታ መፈናቀል ያጋጥማቸዋል።
🗳በተለይም ጀማሪ (Entry-level) የሥራ መደቦች፣ የቢሮ አስተዳደር እና ረዳት የሥራ ዘርፎች ላይ ያሉት ሰዎች ለከፍተኛ አደጋ ተጋላጭ ናቸው። እነዚህ ሥራዎች በ AI "እየተደገፉ" ሳይሆን "እየጠፉ" ነው።
❗️ማጠቃለያ፦
ከማዕከላዊ ባንኮች፣ ከታዋቂ ኢኮኖሚስቶች እና አሁን ደግሞ ከ IMF የሚመጡት ማስጠንቀቂያዎች ግልጽ ናቸው። በዚህ ዘመን የ AIን ተፅዕኖ ችላ ማለት "ተስፋ ማድረጊያ" ሳይሆን "ራስን ማታለያ" መንገድ ነው።
SHARE 🚀
@technews_et
@
357
Being at the right place at the right time doesn't guarantee a win.
Success comes from learning from past mistakes and making the right decisions when opportunities arise.
357
ዛሬ ከ ደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲሄድ የነበረው ሕዝብ ባስ ገና በጥዋቱ የደረሰ አደጋ 28 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል አየተትባለ ነው ሌሎቹ ከባድ ጉዳት ላይ ናቸው 😭😭😭
