የክብሩ ነፀብራቅ✨
الذهاب إلى القناة على Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
358
المشتركون
+324 ساعات
+137 أيام
+9030 أيام
أرشيف المشاركات
358
Repost from N/a
የአንተን የልብህን ሃሳብ እየፈጸምኩኝ መኖር እሻለሁ
ከዚህች ዓለም ከንቱ ነገር ዐይኔንም አነሳዋለሁ
ዋጋ አለውና የከበረ እርሱን ለመያዝ እዘረጋለሁ
ከእንግዲህ በቀረኝ እድሜ ክብርህን ማየት እሻለሁ
🧎♂🧎♂🧎♂🧎♂🧎♂🧎♂🔥
358
በእጃችን ያለው 2 ዓሳና 5 እንጄራ "አለ፡ ግን ከእኔ አልፎ ለሕዝብ አይበቃም" የሚባለው በኢየሱስ እጅ እስኪገባ ድረስ ብቻ ነው!በኢየሱስ እጅ ገብቶ " ትንሽ ነው አይበቃም" የሚባል ነገር የለም!
358
ዝምታህ መልስ ሆነኝ አሃ አሃ
ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2)
እየሰራህ እንዳለህ ጨለማው ነገረኝዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) በስራ ላይ እንዳለህ ድፍርሱ ነገረኝ 🤍 This healing 🤍
358
Repost from ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
በምን አይነት መንገድ እያለፋችሁ ይሆንን?
ለናንተ የሚጨነቅ አምላክ እንዳለም እወቁ!
ተስፋዬ ጋቢሶ
ባለፍኩበት መንገድ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
358
ትዝታ አይደለም እያነሳው የሚተርረክለት በእሱ አይደለሁም ወይ እስካሁን ያለሁት. . የእግዚአብሔር ምህረት አቤት 🧎♂️🧎♂️🧎♂️🧎♂️🧎♂️ . . . ዝም ብዬ ሳስብ ሳሰላስለው እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው😭!
358
ባልበላም ጠግቤ አድራለው
ባልጠጣም እረክቼ እኖራለው
አንተ ካለህ ምን እሆናለው?
አንተ ካለህ ምን እሆናለው?
በረሀው ላይ አስቀኸኛል
ገነቴ ነህ አርክተኸኛል
ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል
መገኝትህ ያረካኛል
አንተ ካለህ ምን ያሻኛል ፊትህ ብቻ ይበቃኛል። 🧎🧎🧎
358
የእግዚአብሔር ህልውና የሰውን ህይወት ከግምት ውጪ ያደርጋል 😭።ተራ የሆነ እረኛው ዳዊት ከምድረበዳ ተጠርቶ ንጉሥ ይሆናል ብሎ ማን ይገምታል? በሰው ግምት ዳዊት የበግ እረኛ ወደ ዕድሜውን ይጨርሳል ነገር ግን የእግዚአብሔር ህልውና ከሰው ግምት ውጭ አደረገው :: 🔥🌧🌧🔥🔥🌧🌧🔥 🧎♂➡️🧎♂➡️🧎♂🧎♂
358
Be Authentic With God.You don’t have to pretend before God. Bring Him your pain and joy, tears and laughter, questions and praise. You can lament when life hurts and celebrate when life is good. Come as you are.
Be completely yourself in your father's presence. 🤍
