cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Show more
Advertising posts
237 622
Subscribers
-22724 hours
+1 4897 days
+5 85030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ካዜሚሮ በክረምቱ ማን ዩናይትድን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል ፣ የሳውዲ ክለቦች የተጫዋቹ ፈላጊ ናቸው ። @DREAM_SPORT
4811Loading...
02
ሪያል ማድሪድ በበርናቦ እና በማድሪድ ጎዳናዎች የሻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫቸውን ይዘው ደስታቸውን ገልፀዋል @DREAM_SPORT
9350Loading...
03
ዛሬ የሚደረጉ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች 01:00 | 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 ስኮትላንድ ከ ጊብላተር 🇬🇮 02:00 | 🇭🇷 ክሮሺያ ከ ሰሜን መቀዶኒያ 🇲🇰 03:45 | 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ ቦስኒያ ሄርዞጎቪና 🇧🇦 03:45 | 🇩🇪 ጀርመን ከ ዩክሬን 🇺🇦 @DREAM_SPORT
1 1493Loading...
04
UEFA በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ሁለቱም ማንችስተር ሲቲ እና ዩናይትድ በአውሮፓ እንዲጫወቱ ይፈቅዳል። [Martyn Ziegler] @DREAM_SPORT
3 5112Loading...
05
ሞ ሳላህ በአዲሱ ፁጉሩ @DREAM_SPORY
5 0893Loading...
06
Another one 🚬 @DREAM_SPORT
5 1862Loading...
07
አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ለሮናልዶ የሳምንት እረፍት የሰጡት ሲሆን ለዚህም ከፊላንድ እና ክሮሺያ ጋር የሚደረጉ የወዳጅነት ጨዋታዎች ያመልጡታል:: @DREAM_SPORT
5 2600Loading...
08
አርሰናል የ 21 ዓመቱ የሌፕዚብ አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ ሁነኛ ፈለጊ ሆነው ቀርበዋል የውል ማፍረሻው 55 ሚልየን ፓውንድ ነው @DREAM_SPORT
5 3161Loading...
09
ባየር ሙኒክ በክረምቱ ብሩኖ ፈርናንዴስን ለመስኮብለል ጥረት ጀምረዋል 🔥 @DREAM_SPORT
5 4234Loading...
10
ፌዴ ቫልቨርዴ በቀጣዩ ሲዝን የቶኒ ክሩስን 8 ቁጥር ማልያ ይለብሳል @DREAM_SPORT
5 9734Loading...
11
Media files
6 4681Loading...
12
ኪልያን ምባፔ በማድሪድ 9 ቁጥር ማልያ እንደሚለብስ እየተገለፀ ነው @DREAM_SPORT
8 3724Loading...
13
ቼልሲዎች ተጫዋች በውሰት ወይም በመሸጥ ያገኙት ብር... -ኬፓ በውሰት ወደ ማድሪድ ሄዶ ቻምፒዮንስ ሊግ ስለበላ ቼልሲ £8M ያገኛል -ማውንት ተሸጦ ወደ ማን ዩናይትድ ኤፍ. ኤ ካፕ ስለበላ ቼልሲ £5M ያገኛል -ሃዛርድ ተሸጦ ወደ ማድሪድ ቻምፒዮንስ ሊግ ስለበላ ቼልሲ £5M ተጨማሪ ያገኛል @DREAM_SPORT
8 2808Loading...
14
ጆዜ ሞሪኒዮ የቀጥታ ስርጭት ቀረፃቸውን አቋርጠው በመሄድ ሜዳ ላይ ሲያለቅስ የነበረውን የቦሩሲያ ዶርትሙንድ አሰልጣኝ ኢድን ተርዚችን ሲያፅናኑ ታይተዋል።ጆዜ የቀድሞ ክለባቸው ዋንጫ ቢያነሳም ከደስታ ይልቅ የተከፋውን ወጣቱን አሰልጣኝ ያፅናኑበት መንገድ ልብ የሚነካ ነበር።♥️👏🏻 @DREAM_SPORT
8 9386Loading...
15
በዚች ቀን በ 2016 ማንችስተር ሲቲ ኢካይ ጉንዶጋንን አስፈረሙ። ጉንዶጋን በ ማንችስተር ሲቲ ቤት 🔵 304 ጨዋታ ⚽️ 60 ጎል 🅰️ 40 አሲስት 🏆 Premier League [x5] 🏆 League Cup [x4] 🏆 FA Cup [x2] 🏆 Charity Shield [x2] 🏆 Champions League [x1] 🏅 PL POTM [x2] 🏅 UCL TOTS [x1] 🏅 PFA PL TOTY [x1] @DREAM_SPORT
9 6722Loading...
16
​ሉካስ ቫዝኬዝ በሪያል ማድሪድ ለመቆየት አዲስ ኮንትራት ሊፈራረም ነው። (Source: The Athletic) @DREAM_SPORT
8 9460Loading...
17
በዚች ቀን በ 2016 ማንችስተር ሲቲ ኢካይ ጉንዶጋንን አስፈረሙ። ጉንዶጋን በ ማንችስተር ሲቲ ቤት 🔵 304 ጨዋታ ⚽️ 60 ጎል 🅰️ 40 አሲስት 🏆 Premier League [x5] 🏆 League Cup [x4] 🏆 FA Cup [x2] 🏆 Charity Shield [x2] 🏆 Champions League [x1] 🏅 PL POTM [x2] 🏅 UCL TOTS [x1] 🏅 PFA PL TOTY [x1] @DREAM_SPORT
10Loading...
18
ሶስት ተጫዋቾች ብቻ ስድስት የአውሮፓ ዋንጫ/ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን ያነሱ እና በእያንዳንዱ የፍፃሜ ጨዋታ የተጫወቱት፡- ◉ ፍራንሲስኮ ጄንቶ ◉ ሉካ ሞድሪች ◉ ዳኒ ካርቫሀል [Squwawka] @DREAM_SPORT
9 1822Loading...
19
ሉካ ሞድሪች ከሪያል ማድሪድ ጋር ያለውን ኮንትራት ለተጨማሪ አንድ አመት ሊያራዝም ነው @DREAM_SPORT
8 3652Loading...
20
▪️ 4 ግቦች ▪️ 5 አሲስቶች ▪️ 3 የጨዋታ ኮከብ ሽልማቶች ▪️ የሻምፕዮንስ ሊግ ሽልማት ጁድ ዘንድሮ በሻምፕዮንስ ሊጉ ✨ @DREAM_SPORT
7 7920Loading...
21
ጥራት ያላቸው American European Standard የወንድ የቦንዳ ልብሶች በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! 👇 https://t.me/+nG0fgd1UiItmMjVk https://t.me/+nG0fgd1UiItmMjVk https://t.me/+nG0fgd1UiItmMjVk TikTok Account: - Watch Here አድራሻችን:- ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አጠገብ KCBC ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. B1-215                   🤳  0941444455                          0910724289 በቴሌግራም:- Join @PrimeBonda 💠
8 3061Loading...
22
ስለ Humster, Tapswap, Notcoin እና ሌሎችም ገንዘብ መስሪያ ሰምተዋል ? ሰው ሁሉ ገንዘብ እየሰራ ነው ፣ በ Not Coin የተሸወዳችሁ በዚህም እንዳትሸወዱ ስለነዚህ ፈጣን መረጃዎችን ሚያደርስ ቻናል እንጠቁማችሁ 👇👇 https://t.me/+c4YpnlkNlro3N2Rk
1 4741Loading...
23
ሮድሪጎ ከ ሲቲ ጋር ስሙ ስለመነሳቱ 🗣 " ፍላጎት የለኝም ፣ በማድሪድ ነው መቆየት የምፈልገው " @DREAM_SPORT
8 4903Loading...
24
ኔግለስማን ጀርመን በዩሮ 24 ሚመሩ ካፒቴኖች ይፋ አድርገዋል 1.ጉንዶጋን 2.ኪሚች 3.ቶማስ ሙለር ናቸው:: @DREAM_SPORT
8 6850Loading...
25
ጆዜ ቱርክ ደርሰዋል ! @DREAM_SPORT
9 0950Loading...
26
ይሄን የማድሪድ ጥምረት ለማስቆም አለም ላይ ካሉ ምርጥ 4 ተከላካዩች ምረጡ ብትባሉ ማንን ይመርጣሉ? @DREAM_SPORT
9 5717Loading...
27
ስለ Humster, Tapswap, Notcoin እና ሌሎችም ገንዘብ መስሪያ ሰምተዋል ? ሰው ሁሉ ገንዘብ እየሰራ ነው ፣ በ Not Coin የተሸወዳችሁ በዚህም እንዳትሸወዱ ስለነዚህ ፈጣን መረጃዎችን ሚያደርስ ቻናል እንጠቁማችሁ 👇👇 https://t.me/+c4YpnlkNlro3N2Rk
4 4670Loading...
28
አወዛጋቢ የሆነው ሩሲያዊው ተፅዕኖ ፈጣሪው ሜልስትሮይ በቻምፒየንስ ሊጉ የፍፃሜ ጨዋታ ሜዳ ውስጥ ገብተው ለነበሩ ደጋፊዎች 300,000 ፓውንድ አቅርቧል በመባል ክስ ቀርቦበታል። [via Mail on Sunday] @DREAM_SPORT
9 1674Loading...
29
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 𝟐𝟎𝟏𝟑 ❤️ @DREAM_SPORT
9 2173Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ካዜሚሮ በክረምቱ ማን ዩናይትድን ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል ፣ የሳውዲ ክለቦች የተጫዋቹ ፈላጊ ናቸው ። @DREAM_SPORT
Show all...
👍 2 2😢 1
ሪያል ማድሪድ በበርናቦ እና በማድሪድ ጎዳናዎች የሻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫቸውን ይዘው ደስታቸውን ገልፀዋል @DREAM_SPORT
Show all...
👍 6 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች 01:00 | 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 ስኮትላንድ ከ ጊብላተር 🇬🇮 02:00 | 🇭🇷 ክሮሺያ ከ ሰሜን መቀዶኒያ 🇲🇰 03:45 | 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ ቦስኒያ ሄርዞጎቪና 🇧🇦 03:45 | 🇩🇪 ጀርመን ከ ዩክሬን 🇺🇦 @DREAM_SPORT
Show all...
👍 5 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
UEFA በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ሁለቱም ማንችስተር ሲቲ እና ዩናይትድ በአውሮፓ እንዲጫወቱ ይፈቅዳል። [Martyn Ziegler] @DREAM_SPORT
Show all...
🔥 48👍 18😁 13 3😭 3🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሞ ሳላህ በአዲሱ ፁጉሩ @DREAM_SPORY
Show all...
🔥 48👍 9🥰 9😁 8 6🤣 2👀 1
Photo unavailableShow in Telegram
Another one 🚬 @DREAM_SPORT
Show all...
🔥 33👍 11🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ለሮናልዶ የሳምንት እረፍት የሰጡት ሲሆን ለዚህም ከፊላንድ እና ክሮሺያ ጋር የሚደረጉ የወዳጅነት ጨዋታዎች ያመልጡታል:: @DREAM_SPORT
Show all...
👍 38😁 7 4💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል የ 21 ዓመቱ የሌፕዚብ አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ ሁነኛ ፈለጊ ሆነው ቀርበዋል የውል ማፍረሻው 55 ሚልየን ፓውንድ ነው @DREAM_SPORT
Show all...
👍 43 10😁 5🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ባየር ሙኒክ በክረምቱ ብሩኖ ፈርናንዴስን ለመስኮብለል ጥረት ጀምረዋል 🔥 @DREAM_SPORT
Show all...
😁 49👍 21 10😭 6🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
ፌዴ ቫልቨርዴ በቀጣዩ ሲዝን የቶኒ ክሩስን 8 ቁጥር ማልያ ይለብሳል @DREAM_SPORT
Show all...
🔥 105👍 23 13