cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Show more
Advertising posts
234 740
Subscribers
+10224 hours
+1 5077 days
+4 44930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ባርሴሎና በዘንድሮው የውድድር ዘመን ከላሊጋው የቴሌቭዥን ስርጭት 130 ሚሊየን ዩሮ ገደማ ገቢ እንደሚያገኝ ይጠበቃል።💰 [Via RamonFuentes74] @DREAM_SPORT
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዕለቱን በታሪክ! ባርሰሎና በ 1992 በዌምበሌይ ስታድየም የጣልያኑን ክለብ ሳምብዶሪያን 1-0 በማሸነፍ የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማንሳት ችሎ ነበረ። @DREAM_SPORT
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️ዴቪድ ራያ በቋሚነት መፈረም ለአርሰናል ስለ መፈረም፦ "በእርግጥ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን እዚህ ብሆን ደስ ይለኛል ለዚህ ክለብ መፈረም ህልሜ እውን ይሆናል።'' "የእኔ ጉዳይ አይደለም ኮንትራቱ የክለቡ እና የአርቴታ ነው፤ ብቃቴ ጥሩ ከሆነ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ያቀርቡልኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::" @DREAM_SPORT
Show all...
👍 17🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
የማድሪዱ ግብ ጠባቂ ኢከር ካሲላስ ዛሬ 43ኛ የልደት በአሉን እያከበረ ነዉ።✨ HBD MADRIDSTA🎂 @DREAM_SPORT
Show all...
🎉 15👍 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️ አንድሬ ኦናና ኢንተርን ለቆ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መቀላቀል ከባድ ውሳኔ እንደሆነ ሲጠየቅ "አይ,ከባድ ውሳኔ  አልነበረም ለማንቸስተር ዩናይትድ እምቢ ማለት አትችልም በዓለም ላይ ካሉ ትልልቅ ክለቦች አንዱ ነው እዚ ለመምጣት በጣም ጓጉቼ ነበር እናም ማድረግ ነበረብኝ ማንቸስተር ዩናይትድን ከተቀላቀልኩ በኋላ ጥሩ ለመጫወት ሳይሆን ጥሩ ስሜት እንዲሰማኝ ስድስት ወራት ፈጅቶብኛል። 🗣 ትችት ይጎዳል ወይ ተብሎ ሲጠየቅ ፡- "እውነት ለመናገር እኔ ትኩረት አልሰጠሁትም። ወደዚህ ቡድን የተቀላቀልኩት አላማዬን ለማሳካት ነው። ነገሮች ከተሳሳቱ እና እንደታሰበው ካልመጣ  ደካማ  ተጫዋች አትፈልጉ እኔ ያለኝን ለመስጠት  እዚህ ነኝ ብሩኖ እዚያ አለ ካሴሚሮ እዚያ  የሃሪም ከኛጋ  ነው እኛ ለምደነዋል "             @DREAM_SPORT
Show all...
👍 19🤣 16
Photo unavailableShow in Telegram
በዩሮ 2024 የጨዋታው ምርጥ ተጫዋች ሽልማት ይፋ ተደርጓል! ውድድሩ ሰኔ 14 ይጀምራል። @DREAM_SPORT
Show all...
👍 13 4
Photo unavailableShow in Telegram
የፕርምየር ሊግ ዋንጫ ደጋግመዉ ያነሱ ተጫዋቾች። @DREAM_SPORT
Show all...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
የላሊጋ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ሠንጠረዥ 2023/24 አሌክሳንደር Sorloth   23 Artem Dovbyk          21 ጁድ ቤሊንግሃም           19 ሮበርት ሌዋንዶቭስኪ     18 1 Game left to secure the Pichichi 🇳🇴 @DREAM_SPORT
Show all...
👍 13 2🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟:- ፍሎሪያን ዊርትዝ የቡንደስሊጋው የሲዝኑ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። 🇩🇪🎖️ @DREAM_SPORT
Show all...
-ከNOTCOIN የተሳካ ሙከራ በኃላ ሌሎች Tokenዎችም ራሳቸውን በቴሌግራም በኩል በደንብ ለማስተዋወቅ ብቅ ብለዋል -ከእነዚህም ውስጥ አንዱ ሆኖ ብቅ ያለው እና ከቴሌግራም እውቅናን ያገኘው TAPSWAP Token ነው -ይህ Token ልክ እንደ NOTCOIN በቴሌግራም አማካኝነት በTap Tap ለጊዜው ማይን የሚደረግ ሲሆን -ያገኛቹትንም Coin በ Solana Blockchain ላይ ማለትም እንደ Phantom App ከአሉት የክርፕቶ ከረሲ መለዋወጫ Wallet ጋር በማገናኘት Exchange ማድረግ ትችላላችሁ። *ለሁሉም ነገር መሞከሩ አይከፋም እና ይህንን እድል ከታች በአለው ሊንክ በመጠቀም ሳያመልጣቹሁ ተጠቀሙበት https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_826573048 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift - ሊንኩን ከነካችሁ በኋላ Start Now ሚለውን ነክታቹ መጀመር ነው!!
Show all...
👍 4