𝐋𝐮𝐜𝐢𝐝 𝐂𝐨𝐂 𝐨𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥
Kanalga Telegram’da o‘tish
𝐋𝐮𝐢𝐜𝐢𝐝 𝐂𝐨𝐂 𝐏𝐫𝐞𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 የህክምናና ጤና ሳይንስ ትምህርት ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ👋 ለጥያቄ @Coc_prep_bot
Ko'proq ko'rsatish590
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+37 kunlar
-1330 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+10
1 kanalda
Iyun '26
+4
1 kanalda
Get PRO
May '26
+7
3 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+2
4 kanalda
Get PRO
Mart '26
+23
3 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+473
8 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+324
66 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 14 Iyul | +1 | |||
| 13 Iyul | +2 | |||
| 12 Iyul | 0 | |||
| 11 Iyul | 0 | |||
| 10 Iyul | +4 | |||
| 09 Iyul | +2 | |||
| 08 Iyul | 0 | |||
| 07 Iyul | 0 | |||
| 06 Iyul | 0 | |||
| 05 Iyul | 0 | |||
| 04 Iyul | 0 | |||
| 03 Iyul | 0 | |||
| 02 Iyul | 0 | |||
| 01 Iyul | +1 |
Kanal postlari
Repost from N/a
📢 TTS ACADEMY IS HIRING! 🚀
Join the team shaping university freshman excellence! We are looking for talented, passionate individuals to fill the following positions:
1️⃣ Freshman Instructors (Teach 1st-year courses)
2️⃣ Materials Organizers (Create study guides, attractive notes)
3️⃣ Exam Center Specialists (Prepare tests and module based exams)
4️⃣ Channel Managers (Manage social media)
5️⃣ Customer/Call Service (Handle inquiries)
6️⃣ Video Editors (Edit educational content)
7️⃣ Sales & Promotion (Drive enrollments)
📩 How to Apply:
📧 Application link:👇 https://forms.gle/KLbKdWGgyBqprwby6
✈️ Join Telegram: https://t.me/+3UNbD0BARb9jMTU0
Application Deadline: July 29 2026
| 2 | 🔴እንኳን ለሐምሌ ወር በሰላም አደረሳችሁ! 🌧️🌻
ሐምሌ የክረምቱ መካከለኛ፣ ምድር በዝናብ የምትረካበትና አረንጓዴ የምትለብስበት ልዩ ወር ነው። ይህንን አዲስ ወር ይበልጥ ተስፋ ሰጪ የሚያደርግ የብርታት ወር ይሁንላችሁ👋
🌟 የሐምሌ ወር አዲስ ተስፋ እና ብርታት!
"የነገው ውብ መከር የሚጀምረው በዛሬው የዝናብ ጽናት ነው።"
ሐምሌ የዝናብ፣ የኤሊ እና የለምለም ወር ነው። ምድር እንድታብብና እንድታፈራ ዝናቡ የግድ እንደሚያስፈልጋት ሁሉ፣ እኛም ወደ ስኬት ለመድረስ የምናደርገው ጥረት፣ ትግልና ድካም ለነገው ማንነታችን ማዳበሪያ ነው።
በዚህ አዲስ ወር ላይ እነዚህን ሶስት ነገሮች አስታውስ፦
1. አዲስ ጅምርና እድገት (Growth):
ካለፈው ወር ድካምህና ስህተትህ ተማር። ልክ እንደ አዲሱ የሐምሌ ዝናብ፣ አእምሮህን በአዲስ ሃሳብና እቅድ አርጥበው። ለመለወጥና ለማደግ መቼም ቢሆን ዘግይተህ አታውቅም።
2. ጽናትና ትጋት (Persistence):
ክረምት ጭጋጋማና ቀዝቃዛ ሊሆን ይችላል፤ ነገር ግን ከደመናው ጀርባ ሁሌም ብሩህ ፀሐይ አለች። በስራህ፣ በትምህርትህ ወይም በጀመርከው ማንኛውም ነገር ላይ ብርድና ጭጋጉን ሳታይ በጽናት ቀጥል።
3. የህልምህ መለምለም (Flourishing):
ያለፋኸው አስቸጋሪ መንገድ ሁሉ ዛሬ ላለህበት ጥንካሬ መሰረት ነው። በዚህ ወር የምትዘራው ትጋት፣ ነገ የምታጭደውን ታላቅ ስኬት ይወስነዋል።
ይህ የሐምሌ ወር፡
• ጥረቶችህ ሁሉ ፍሬ የሚያፈሩበት፣
• ህልሞችህ እንደ ምድሪቱ የሚለመልሙበት፣
• አዳዲስ የስራና የእድገት በሮች የሚከፈቱበት የሰላምና የጤና ወር ይሁንልህ! 💪✨
መልካም አዲስ የሐምሌ ወር🙌
Information flows as nile river | 66 |
| 3 | 🔥 TTS ACADEMY IS HIRING! 🔥
Looking for an exciting job opportunity with a great team? TTS Academy is looking for dynamic and motivated professionals to join us!
🎯 Available Positions:
1. 👨🏫 Lecturers (Freshman & CoC Prep)
2. 🎬 Video Editors (Creative & Fast-paced)
3. 📱 Social Media Managers (Content Creators)
4. 📣 Sales & Promotion (Goal-driven)
5.🎧 Customer Services (Friendly & Communicative)
6. 📚 Material Organizers (Detail-oriented)
——————————
👉Join Telegram:
https://t.me/+BqN901rgmOQxYzk0 | 122 |
| 4 | ከቀጣይ ጊዜ አንስተን
ትምህርት በስነስርዓቱ መልቀቅ ስለምንጀምር ሁላችሁም ተዘጋጁ😘
Anatomy
Physiology
Pharmacology
Pathology
Embryology
Biochemistry
Microbiology ....etc | 115 |
| 5 | ማንኛውም የጤና ተማሪ በሁለተኛ አመት የሚወስዳቸው ትምህርቶች፦
1. Human Anatomy
2. Human Physiology
3. Pathology
4. Microbiology
5. Biochemistry
6. Parasitology
7. Epidemiology
8. Biochemistry II | 189 |
| 6 | I am honored to have achieved the highest score from the medical faculty of Jimma University with a CGPA of 3.90.
With only 13 days left until our graduation ceremony, my excitement is beyond words. I am deeply grateful to Allah, my family, teachers, mentors, and everyone who supported me throughout this journey.
What once seemed like a distant dream is now becoming a reality. Alhamdulillah for every step of this journey. 🎓✨
Dr. Nabila Sharif: DMD
©HakimEthio | 237 |
| 7 | Guyton and Sherwood ይባላሉ መጽሐፍቶቹ
ሁሉም የጤና ትምህርቶች ተካተውበታል
በጣም ብዙ page ነው፤ ሁሉም መምህራን PPT የሚያዘጋጁትም ከእነዚህ መጽሐፍት ነው።
Specially for Human Physiology and Anatomy
👑Join and share👇👇👇
Comprehensive Health👨⚕🩺 | 177 |
| 8 | በዚህ ቻናል ላይ በስፋት የሚናየው ስለ health Common ትምህርቶች ነው።
አሁን እንደሚታውቁት እየተማራችሁ ያላችሁት almost ሁሉም Social ትምህርቶች ናቸው።
በዚህ ሁኔታ ደሞ next year September ጀምራችሁ ሁላችሁም የየራሳችሁን department ትምህርት ትጀምራላችሁ so በዚህ ቻናል የሚናየው በሁሉም ጤና ትምህርት ዘርፎች ላይ ዋና pillar የሆኑ Course የምናይ ይሆናል።
ማንኛውም የጤና ተማሪ በሁለተኛ አመት የሚወስዳቸው ትምህርቶች፦
1. Human Anatomy
2. Human Physiology
3. Pathology
4. Microbiology
5. Biochemistry
6. Parasitology
7. Epidemiology
8. Biochemistry II
እነዚህንና ሌሎችንም ጨማምሮ የጤና ትምህርት precursors ናቸው። በየትኛውም ዲፓርትመንት ትማሯቸዋላችሁ።
So በእነዚህ ኮርሶች በCollege of Comprehensive Health Science Channel አሪፍ ቆይታ የሚናደርግ ይሆና🤗🥰
👑Join and share👇👇👇
Comprehensive Health👨⚕🩺 | 196 |
| 9 | ❤️🫀 Ever wondered why people say the heart is where love lives?
Here’s the twist:
The heart doesn’t actually create love, emotions, or thoughts.
Your brain does. 🧠
So why does the heart get all the credit?
Because every strong emotion changes the way your heart behaves:
❤️ Love → heart races
😨 Fear → pounding heartbeat
💔 Sadness → heavy chest feeling
😍 Excitement → fluttering sensation
People feel emotions in the chest, so for centuries they believed the heart was the center of feelings.
In reality:
🧠 Brain = control center of emotion
🫀 Heart = body’s emotional responder
The brain sends signals through the autonomic nervous system, and the heart reacts instantly. That reaction became the “language of love” humans use every day.
✨ So the heart became the symbol of love not because it thinks…
but because it responds dramatically.
⚕️"Medicine doesn’t kill wonder; it explains it."
@medschool4
@medschool4 | 185 |
| 10 | College of Comprehensive Health Students (COCHS)| Your Bridge to the Healthcare World 🌍🩺
Welcome to COCHS– Your ultimate digital Health Science library. 🩺📚
💥What we offer:
📌 High-yield PDF textbooks and hand-outs
📌 Daily Medical MCQs & Quizzes
📌 Simplified Mnemonics & Study Tips
📌 Clinical Case Studies
"Bridging the gap between the classroom and the clinic."
👑Join and share👇👇👇
Comprehensive Health👨⚕🩺 | 184 |
| 11 | ስለ የጥርስ ሕክምና ዘርፍ (Dentistry)
1. የትምህርት ዝግጅት (Education) 🎓
• በኢትዮጵያ የጥርስ ሕክምና ዶክተር (Doctor of Dental Medicine - DMD) ለመሆን አብዛኛውን ጊዜ ከ5 እስከ 6 ዓመታት የትምህርት ቆይታን ይጠይቃል።
• ዋነኛ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች (እንደ አዲስ አበባ፣ ጅማ፣ ጎንደር እና ጥቁር አንበሳ) እና ጥቂት የግል ኮሌጆች ይህንን ትምህርት ይሰጣሉ።
2. ዋና ዋና የሥራ ዘርፎች (Key Services) 🦷
የጥርስ ሕክምና ክፍል ውስጥ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች የሚከተሉት ናቸው፦
• Restorative: ጥርስን መጠገንና መሙላት (Fillings)።
• Periodontics: የድድ ሕክምና እና የጥርስ ማጽዳት (Scaling)።
• Oral Surgery: ጥርስ መንቀል እና የተለያዩ የአፍ ውስጥ ቀዶ ጥገናዎች።
• Orthodontics: የተዛባ የጥርስ አሰላለፍን በብረት (Braces) ማስተካከል።
• Endodontics: የጥርስ ነርቭ ሕክምና (Root Canal Treatment)።
3. የሥራ ዕድል (Career Opportunities) 🏥
• በመንግሥት ሆስፒታሎች፦ በመንግሥት የጤና መዋቅር ውስጥ ተቀጥሮ መስራት።
• በግል ክሊኒኮች፦ በግል የጥርስ ሕክምና ማዕከላት ውስጥ መስራት ወይም የራስን ክሊኒክ መክፈት (ይህ ዘርፍ አሁን ላይ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ የንግድ ስራዎች ውስጥ አንዱ ነው)።
4. የዘርፉ ወቅታዊ ሁኔታ (Current Status) 📈
• ፍላጎት፦ በአሁኑ ጊዜ የጥርስ ውበትን ለመጠበቅ (Cosmetic Dentistry) ያለው ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው።
• ተግዳሮት፦ የጥርስ ሕክምና መሣሪያዎችና ግብዓቶች ከውጭ የሚመጡ በመሆናቸው የሕክምና ዋጋው ለብዙዎች ውድ ሊሆን ይችላል። እንዲሁም ከዋና ዋና ከተሞች ውጭ የባለሙያዎች እጥረት ይታያል።
5. ለተማሪዎች (For Students) 💡
• ዘርፉ ከፍተኛ ትዕግሥት፣ ጥንቃቄ እና የቴክኖሎጂ ክህሎትን የሚጠይቅ ሲሆን፣ ከሌሎች የሕክምና ዘርፎች በተሻለ የሥራ ሰዓቱ ምቹና ጫናው አነስተኛ (Less stressful) እንደሆነ ይነገራል።
ባጭሩ፦ የጥርስ ሕክምና በኢትዮጵያ ውስጥ ሰፊ ተስፋ ያለው፣ በግል ሥራ ውጤታማ የሚያደርግና የሰዎችን ፈገግታ የሚመልስ ክብር ያለው ሙያ ነው። 🦷✨
Share 👇👇👇
https://t.me/dentistryschool1
https://t.me/dentistryschool1
https://t.me/dentistryschool1 | 213 |
| 12 | የባዮሜዲካል ምህንድስና (Biomedical Engineering) ዲፓርትመንት 🧬⚙️
ባዮሜዲካል ምህንድስና የህክምና ሳይንስን እና ምህንድስናን የሚያጣምር ዘርፍ ነው፦
1. ባዮሜዲካል ምህንድስና ምንድን ነው?
የኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የህክምና መሳሪያዎችን፣ መገልገያዎችን እና የጤና አጠባበቅ ስርዓቶችን መፍጠር፣ መጠገን እና ማሻሻል ነው። 🖥️🩺
2. ተማሪዎች ምን ይማራሉ?
• የህክምና መሳሪያዎች ጥገና (Medical Equipment Maintenance): ኤክስሬይ፣ አልትራሳውንድ፣ ኢሲጂ (ECG) እና ሌሎች መሳሪያዎችን መጠገን። 🧰⚡
• ባዮሜካኒክስ (Biomechanics): ሰው ሰራሽ እጅና እግር (Prosthetics) መስራት። 🦾🦴
• ህክምናና ኤሌክትሮኒክስ (Biomedical Electronics): የኤሌክትሮኒክስ ወረዳዎች በህክምና መሳሪያዎች ውስጥ እንዴት እንደሚሰሩ። 🔌🔬
3. የሥራ እድሎች (Career Opportunities)
• የህክምና መሳሪያዎች መሐንዲስ፦ ሆስፒታል ውስጥ ተቀጥሮ የህክምና መሳሪያዎችን በመጠገን። 🏥👩🔬
• አቅራቢ ድርጅቶች፦ የህክምና መሳሪያዎችን በሚያስገቡ የግል ኩባንያዎች ውስጥ እንደ ቴክኒካል ባለሙያ። 🏢💼
• ምርምርና ልማት፦ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመፍጠር። 🧪💡
4. ለምን ይህን ዲፓርትመንት መምረጥ ይገባል?
• ሰፊ የሥራ እድል፦ በኢትዮጵያ ውስጥ የህክምና መሳሪያዎችን የሚያስተካክል ባለሙያ በከፍተኛ ሁኔታ ያስፈልጋል። 📈🌟
• በጎ ተግባር፦ በቴክኖሎጂ ታግዞ የሰውን ህይወት መታደግ መቻል ትልቅ እርካታ አለው። ❤️🙌
5. ፈታኝ ጎኑ
• የትምህርት አይነቶቹ ከባድ ናቸው፤ ኤሌክትሮኒክስን፣ ፕሮግራሚንግን፣ ባዮሎጂን እና ፊዚክስን አጣምሮ መያዝ ይጠይቃል። 📚🧠⏳
ማጠቃለያ፦
ባዮሜዲካል ምህንድስና "ዶክተሮች የታካሚውን ህይወት ለመታደግ የሚጠቀሙባቸውን 'መሳሪያዎች' የሚፈጥር እና የሚንከባከብ ባለሙያ" የሚያፈራ ዲፓርትመንት ነው።
ቴክኖሎጂን ከጤና ጋር ማዋሃድ ለሚወድ ተማሪ በጣም ምርጥ ምርጫ ነው። ✨ | 1 886 |
| 13 | ሁላችሁም የጤና ተማሪዎች በፊጥነት Join በሉ...💃
አሁን ላይ Department መርጣችሁ ያላችሁት Med, D.Med, Pharma, Anst, Midwif, ና በሁለተኛ ሴምስቴር ጤና field የሚትመርጡ በሙሉ
ቀጣይ ጉዟችሁን Guide ስለሚያደርጉ ተቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/comprehensive26 | 258 |
| 14 | OMG😱 DOCTOR IT'S MARVELOUS 👏👏🔥🔥
አንድ ህፃን ስወለድ እኮ ብበዛ 5KG ነው ግን 26KG is የአዋቂ ልጅ KG ነው🔥 | 279 |
| 15 | የ26 ኪሎ ግራም እጢ በተሳካ ኦፕሬሽን ተወገደ‼
በመቀሌ ዓይደር ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ14 ዓመታት በማህፀን እጢ ሲሰቃዩ የነበሩ የ56 ዓመት እናት፣ ከሦስት ሰዓታት በላይ በፈጀ አስቸጋሪ ቀዶ ጥገና የ26 ኪሎ ግራም እጢ ተወግዶላቸው እፎይታ አግኝተዋል።
📌እነዚህ እናት ቀደም ሲል በርካታ የሕክምና ሙከራዎችን ቢያደርጉም ሳይሳካላቸው የቀረ ሲሆን፣ አልፎ ተርፎም የተሳሳተ ምርመራ ተደርጎላቸው የቲቢ መድኃኒት እስከመውሰድ ደርሰው ነበር። በአሁኑ ወቅት ከቀዶ ጥገናው በኋላ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ታውቋል።
📌የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ዶ/ር ተወልደብርሃን አብርሃ የተመራውና ዶ/ር ገብረኪሮስ ፀጋዛአብ፣ ዶ/ር ተኽላይ ዘርአይ፣ ዶ/ር ማርየ አለሜ እንዲሁም ማደንዘዣ ባለሙያዎችና ነርሶችን ያካተተው የሕክምና ቡድን ከፍተኛ ምስጋና ተችቶታል።
Wasu Mohammed | 847 |
| 16 | የሰው ልጅ ስፈጠር አንድ ወጥ የሆነ talent, culture, living standard, language and demand የለውም💥
➭ስለዚህ እኛ በራሳችንም በሌሎችም ያየነው ነገር ብኖር አንድ አይነት የሆነ የጥናት ስልትና Duration የለም።
By the way እኛም አንዳንድ ነገሮችን refer ለማረግ ስንጥር ነበረ ብያንስ በቀን ስንት ሰዓት ባጠና ውጤታማ እሆናለሁ በሚል🤔🤔
እናንተንም እንዲህ እንበላችሁ የማንንም life ለመቅዳት አትሞክሩ አያዋጣችሁም👌 ሰው በራሱ path 🛣ሲሄድ🏃♂🚶🚶♂ ነው ውጤታማ የሚሆነው። However; እንዲህ ስንላችሁ totally ከሌሎች የሚትማሩበት ነገር የለም እያልናችሁ አደለም🙅🙅 ሰው በራሱ ብዙ ነገር ይጎለዋል ለዚያም ከሌሎች ብዙ መማር አለበት።
#Finally, ቶሎ የሚትረዱ ልጆች ትንሽ ሰዓት ብታነቡም ችግር የለውም፤ ደሞ ቀስ እያላችሁ የሚታነቡ ልጆችም ደሞ በራሳችሁ path ማንበብ ነው። ሌላው ረጅም ሰዓት ስላነበበ እናንተም አትሞክሩ! ደግሞም ሌሎች ሁሌ ስለሚተኙም🛌እናንተም አትተኙ🛏
ዛሬ አንድ ላይ ልትማሩት ይሆናል ግን ነገ ላይ የእያንዳንዳችሁ path የተለያየ ስለሆነ ነገ ላይ ብዙ ሀላፍነት የሚጠብቃችሁ ከሆነ ለnext journeyያችሁ የሚመጥነውን ጥረት አድርጉ💥💫
Farewell🙌 | 271 |
| 17 | እጅግ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ የቀረበ
Departments navigation bar ሼር ማድረግ እንዳይረሳ🙌
Medical laboratory
https://t.me/freshman_success/143
Medicine https://t.me/freshman_success/129
Pharmacy https://t.me/freshman_success/104
Anesthesia https://t.me/freshman_success/138
Midwifery https://t.me/freshman_success/152
Law https://t.me/freshman_success/106
HO https://t.me/freshman_success/150
Environmental health https://t.me/freshman_success/145
Industrial chemistry https://t.me/freshman_success/147
Psychiatry https://t.me/freshman_success/136
Software https://t.me/freshman_success/127
Computer sciencehttps://t.me/freshman_success/131
Business management https://t.me/freshman_success/125
Accounting and finance https://t.me/freshman_success/107
Geography information https://t.me/freshman_success/218 | 235 |
| 18 | የመድኃኒት አሰጣጥ መንገዶች (Methods of Drug Administration) በአጭሩ💊💉💧
1. Oral (በአፍ የሚወሰድ) 🗣️
Drugs taken by mouth, swallowed, and absorbed in the digestive tract. The most common and convenient route.
በአፍ የሚወሰድ። ክኒን (pill), ፈሳሽ (liquid), ካፕሱል (capsule)።
• Pros: Easy, convenient.
• Cons: Slower onset, sometimes poor absorption (first-pass metabolism), stomach irritation.
2. Sublingual (ከምላስ ስር) 👅
Drug placed under the tongue, dissolves, and absorbs directly into the bloodstream through the rich blood vessels. Avoids first-pass metabolism.
ከምላስ ስር የሚቀመጥ። ፈጣን መምጠጥ (absorption)።
• Pros: Rapid onset, bypasses liver.
• Cons: Not for large doses, can taste bad.
SCHOOL OF PHARMACY💊💉💊 | 172 |
| 19 | #Scholarship
Guys, ካስታወሳችሁት አስተማማኝ scholarship የት የት እናገኛለን የሚለውን ጥያቄ አልመለስናችሁም ነበር😒
አሁን ለመመለስ ስላሰብን እስቲ Show us your energy😊 | 180 |
| 20 | 🔴 5 ቤተሰብ ያለበት ቤት ውስጥ 4 ዳቦ🍞 ካለ እናት "እኔኮ ዳቦ አልወድም" ትላለች.....የኔ አሳቢ🥹
የእናቶች🤱 ቀን😊 እንዴት እያለፈ ነው😍
እናንተ ለዘላለም ትኑር🤗🥰
HAPPY MOTHER'S DAY🥳 | 191 |
