Kira Codes 👨💻
Kanalga Telegram’da o‘tish
A place where I share my dev journey Dm: @Raki_man
Ko'proq ko'rsatish75
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-230 kunlar
Postlar arxiv
Repost from DoughNut 🍩
Need a project creator that is like better-t-stack but in full on steroids? Check out https://better-fullstack.dev/
What i love about this is that it isnt just the typescript ecosystem but it also has Rust, Python, Go
#Resources
Are there any digital payment services in Ethiopia that allow for international subscription payments?
Repost from Bytephilosopher
መልካም ሰንበት💛
መዝ 40 : 3-4 3 እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል፤ መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል። 4 እኔስ፡— አቤቱ ማረኝ፤ አንተን በድያለሁና ነፍሴን ፈውሳት አልሁ።#sunday @byte_philosopher
Repost from N/a
ትላንት በዜና ሰምታችኋል አይደል? መንግስት በኢንተርኔት የሚገኝ ገቢን በይፋ የታክስ system ውስጥ አስገብቶታል።Hello and welcome to today’s economic briefing. 🏛 የ2026ቱ አዲሱ የታክስ አዋጅ (Proclamation No. 1395/2025) በዲጂታል አለም የሚሰሩ ሰዎችን ህጋዊ የኢኮኖሚ አካል አድርጓል። ቀጥሎ remote workers and freelancers በዝርዝር መክፈል የሚጠበቅባቸውን የታክስ አይነቶች በትንሹ ዳስሼላችኋለሁ፦ 1. የገቢ ግብር (Personal Income Tax) የምንለው ነው ይህ ከትርፋችሁ ላይ የሚቆረጥ ዋናው ግብር ነው። ልክ እንደ ደሞዝተኛ ሰራተኞች በየወሩ ከምታገኙት ገቢ ላይ ይታሰባል። አብዛኛው remote worker and freelancers ገቢ ከ14,000 ብር በላይ ይሆናል ተብሎ ስለሚገመት፦ 35% tax ተቀናሽ ይደረጋል ከደሞዛችሁ ላይ(ምናልባት ከዚያ የሚያንስ ከሆነ ገቢያችሁ፣ ክፍያውም የተወሰነ ይቀንሳል)። 2. አዲሱ 2.5% Minimum Alternative Tax(MAT) I call it A surprise tax የገቢ tax ከሆነ ሁል ጊዜ ከትርፍ ላይ ብቻ ነው የሚከፈለው፣ እዚህ ላይ ግን እንደዚህ አይሰራም ከኪሳራም ላይ ይከፈላል። ( taxing your looses). በቀላል መንገድ ስናስቀምጠው ምን መሰላችሁ፣ 1. ከአመታዊ ገቢያችሁ ላይ ወጪያችሁን (ከንብረት ግዢ ጋር የተያያዙትን) ትቀንሱና በ 35% አባዝታችሁ የሚመጣውን ፣ ወይንም ደግሞ 2. አመታዊ ገቢያችሁ በ 2.5% ተባዝቶ የሚገኘውን የገንዘብ መጠን ▶️ ከሁለቱ ተወዳድሮ የሚበልጠውን መክፈል ይጠበቅባችኋል። ይህን ጉዳይ በይበልጥ እንዲብራራለት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ከስር በማስቀምጥላችሁ አካውንት አናግሩኝ። መልካም ምሽት😊 @Econ29
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
በፍሪላንስ እና በዲጂታል ገቢ ላይ ግብር ሊጣል ነው !
ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ (Freelance) ወይም በርቀት (Remote) የሥራ ዘዴ ገቢ በሚያገኙ ግለሰቦች ላይ የገቢ ግብር ተፈጻሚ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል።
ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገር ምንጮች በዲጂታል ይዘት ፈጠራ ወይም በማንኛውም የፍሪላንስ ሥራ የሚያገኘው ገቢ (በጥሬ ገንዘብም ሆነ በዓይነት) ግብር ይከፍላል ብሏል።
የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ያገኙትን የገቢ መጠን በሚመለከት ትክክለኛ እና የተሟላ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ተጥሎባቸዋል። ይህንን ግዴታ ባልተወጡ ግብር ከፋዮች ላይ ታክስ የሚወሰነው በሚኒስቴሩ መመሪያ መሠረት በግምት ይሆናል።
በተጨማሪም ክፍያ የሚያመቻቹ ኩባንያዎች የዲጂታል ስራ የፈጣሪዎችን ስም ዝርዝር፣ አድራሻ፣ የሲም ካርድ መረጃ፣ የአይፒ (IP) አድራሻ እና የተከፈለውን የገንዘብ መጠን በየሩብ ዓመቱ ለታክስ ባለሥልጣኑ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል።
በዚሁ መመሪያ ባንኮች ለኪሳራ የያዙት የመጠባበቂያ ሂሳብ በብሔራዊ ባንክ መሥፈርት መሠረት የተሰላ ከሆነ፣ 80 በመቶው በተቀናሽ ወጪ እንዲያዝላቸው ተደንግጓል።
የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ የሚወሰነው የታክስ ባለሥልጣኑ በየሦስት ዓመቱ በሚያደርግ የገበያ ጥናት እንደሚወሰን በአዲሱ ደንብ ተካቷል።
ከመንግሥት ቦንዶችና ግምጃ ቤት ሰነዶች የሚገኝ ወለድ ወይም ትርፍ፣ እንዲሁም የአየር መንገድ የውጭ ብድር ወለድና የአውሮፕላን ኪራይ (ሮያሊቲ) ክፍያዎች ከግብር ነፃ ተደርገዋል።
የገንዘብ ሚኒስቴር ረቂቅ ደንቡ ከመጽደቁ በፊት አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው መጋቢት 1/2018 ዓ.ም. ስድስት ኪሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በተቋሙ infopr@mofed.gov.et የኢሜይል አድራሻ መላክ እንደሚችሉ አስታውቋል።
መረጃው #የሪፖርተር_ጋዜጣ ነው።
አዲስ አበባ
የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
Repost from KiNFiSH Farms
You know you and your AI agent can just build beautiful docs with customizable configs, including themes and other UI elements, end to end that works on multiple frameworks.
• docs.farming-labs.dev
pnpx @farming-labs/docs@latest init
also just so you know you can also star it on github
also wondering why this ??Repost from Supernovae
+1
Soo Anthropic launched a free AI academy with 13 certified courses across MCP, APIs, Claude Code and more.
> it’s free
Check it out cuties : -
https://anthropic.skilljar.com/
Repost from Natyiu
One thing I realized today is how much time we waste worrying about what people think, our actions, our choices, how we move … when in their world, we’re just NPCs, side characters in the background. They’re busy being the main character of their own story, and that’s okay. Because in your world, they’re NPCs too. You’re the main character in your life, so stop shrinking yourself to fit someone else’s script. Live it your way.
@natyiu0
Repost from Biniyam Ŧaye
ይድረስ ለዚያ ሰው
ወራሪውን ለመለሰው
የነፃነት ተምሳሌት አድርጎ
ስሜን ክብር ላለበሰው
ያረክልኝ ብዙ ነው
ከፍዬም የማልጨርሰው
ያረክልኝ ሁሌ አዲስ
በሄድኩበት የምለብሰው
ብጠራው ስምህን ጀግናውን ስራህን አመት መቼ ይበቃል
በአለም ያለ ጥቁር
ከትውልድ ትውለድ አንተን ያመሰግናል
እሯ ልበላ እንደአንተ ምንም እንኳን ካንተ ባያምርብኝ
ዛሬ ላይ ምፅፈው የኔ የሚሆን ታሪክ ጨለማ ቢመስልብኝ....
ተስፋ አለመቁረጥን ከአንተ ተምሬያለሁ አደራህም አለብኝ🗿
Repost from Biniyam Ŧaye
New week loading… Monday knocking like it’s the police 🚪🗿
Happy Monday ✌️
Repost from Bytephilosopher
መልካም ሰንበት💛
የቤትህ ቅንአት በልታኛለችና የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቋልና ነፍሴን በጾም አስመረርኋት ለስድብም ሆነብኝ።መዝ 68÷9-10 #እሁድ @byte_philosopher
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
