uz
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

Kanalga Telegram’da o‘tish

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

Ko'proq ko'rsatish
1 106
Obunachilar
+624 soatlar
+67 kun
-130 kun
Postlar arxiv
የዲስካውንቱ እድል በይፋ ተጠናቋል! በቅናሹ ለተመዘገባችሁ እና እድሉን የተቀላቀላችሁ በሙሉ — እንኳን ደስ አላችሁ! የዲስካውንት ጊዜውቢያበቃም፣ ምዝገባ ግን አሁንም በመደበኛው ዋጋ እንደቀጠለ ነው! ክላስ ሳይጀምር እና ቦታዎች ሙሉ ለሙሉ ሳይሞሉ አሁኑኑ ተመዝገቡ። አሁንም አልረፈደም!!!! https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 አዳዲስ ነገሮች እና እንደ በፊቱ የተለያዩ ቅናሾች ሊኖሩ ስለሚችሉ ቻናላችንን መከታተላችሁን እንዳታቋርጡ!

ተጧጡፏል ምዝገባው። ዛሬ ያልቃል ነገ የ 1 course price 2999 birr ይመለሳል። discountun ለመጠቀም ባሉት ቦታዎች ይመዝገቡ። https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

photo content

photo content

photo content

12hr left, ሙሉ በሙሉ ልንዘጋ 12ሰዓት ብቻ ቀርተውታል ።

18hr ብቻ ቀርቶታል።

18hr left

h
h

እየተመዘገባቹችህ ያላቹህ ልጆች እና አድስ የምትመዘገቡ ተማሪዎች email check አድርጉ አሁን። email ያልደረሳቹህ በ@elevateskillsupport ላይ ስማቹህን ላኩልን።

7
7

5
5

ቤተሰብ ምዝገባው እንደቀጠለ ነው።

🚨🚨Update News🚨🚨 👉 Video Editing — 5 ቦታ 👉 Graphic Design — 6ቦታ 👉 Digital Marketing — 7 ቦታ 👉 Full Stack Web Development — 3 ቦታ 👉 Front-End Development — 6 ቦታ 👉 Back-End Development — 6 ቦታ 👉 Mobile App Development — 5 ቦታ 👉 Virtual Assistant (VA) — 4 ቦታ እነዚህ ቦታዎች በተማሪዎች ምዝገባ መሰረት በፍጥነት ሊሞሉ ስለሚችሉ፣ የተመዘገቡ ተማሪዎች በቅድሚያ ቦታቸውን እንዲያስይዙ . 🚨🚨2,999 Birr → 950 Birr🚨🚨 ይህ ቅናሽ የተሰጠው ለ2 ቀናት ብቻ ነው። የቀሩት ቦታዎችም ውስን በመሆናቸው፣ ተማሪዎች ዕድሉን በጊዜው እንዲጠቀሙ እና ቦታቸውን እንዲያስይዙ እንድታበረታቱ እናሳስባለን። መልካም አዲስ ዓመት 2019!👇👇👇 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

ሁለት course ገና 2:00 ሰዓት ሳይደርስ ሊጠናቀቁ ነው። Digital skill 🔵 የዩኒቨርስቲ ቆይታቹህን ተጠቅማቹህበት እንድትወጡ እና እንዳትፀፀቱ ለማድረግ digital skill ያስፈልጋል ። 2999Birr ➡️950 birr አሁን👇👇👇 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

ከዛሬ ማታ 2:00LT በኃላ የቀሩ ቦታዎችን update እናደርጋለን ። በብዛት እየተመዘገቡ ያሉ course አሉ።እናሳውቃለን ማታ2:00LT አሁንም በዚህ Discount ቀርቦልህ እያመነታህ ካለህ ለራስህ Invest ለማድረግ ከሚፈሩት እና ለውጥን ቁጭ ብለው ከሚጠብቁት መካከል ነህ። አልሰማሁም እንዳትል❌ ተመዝገብ;የዩኒቨርስቲ ቆይታህን እና ብዙ የስራ እድል የምታገኝበት elevateskill ተቀላቀል። አሁኑኑ ጀምር ➡️አንድ ውሳኔ ነገር ግን የማያቋርጥ የskill ትምህርት ተፈላጊ እና digital skill 👇👇👇 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

🚨🚨ልዩ ዜና! የ2 ቀን ልዩ ቅናሽ ተራዘመ!🚨🚨 ➡️በቅርቡ ለሁሉም ተማሪዎች የተሰጠውን የአንድ ቀን ልዩ ቅናሽ ተከትሎ፣ በርካታ ተማሪዎች በዚህ ዕድል ተጠቅመው ምዝገባቸውን አጠናቀዋል። በመሆኑም በቀረበው ፍላጎት መሰረት የቅናሹ ጊዜ ለተጨማሪ 2 ቀናት እንዲቀጥል ፈቃድ ተሰጥቷል። ➡️ነገር ግን፣ ይህ ቅናሽ ለ2 ቀናት ብቻ የሚቆይ መሆኑን ለተማሪዎች በግልጽ እንዲያሳውቁ እናሳስባለን። ከዚህ ጊዜ በኋላ ቅናሹ የሚቀጥል አይሆንም። ➡️በተለይም በአሁኑ ወቅት ተማሪዎች የሚመዘገቡባቸው ቦታዎች እየተሞሉ በመሆናቸው፣ ተማሪዎች “በኋላ እመዘገባለሁ” ብለው ሳይዘገዩ በተፈቀደው የቅናሽ ጊዜ ውስጥ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ በግልጽ ማስረዳት ያስፈልጋል። በተጨማሪም፣ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ቁጥሮች የቀሩትን የክፍል ቦታዎች ያመለክታሉ፦ 👉 Video Editing — 7 ቦታ 👉 Graphic Design — 9 ቦታ 👉 Digital Marketing — 10 ቦታ 👉 Full Stack Web Development — 4 ቦታ 👉 Front-End Development — 10 ቦታ 👉 Back-End Development — 8 ቦታ 👉 Mobile App Development — 7 ቦታ 👉 Virtual Assistant (VA) — 6 ቦታ እነዚህ ቦታዎች በተማሪዎች ምዝገባ መሰረት በፍጥነት ሊሞሉ ስለሚችሉ፣ የተመዘገቡ ተማሪዎች በቅድሚያ ቦታቸውን እንዲያስይዙ . 🚨🚨2,999 Birr → 950 Birr🚨🚨 ይህ ቅናሽ የተሰጠው ለ2 ቀናት ብቻ ነው። የቀሩት ቦታዎችም ውስን በመሆናቸው፣ ተማሪዎች ዕድሉን በጊዜው እንዲጠቀሙ እና ቦታቸውን እንዲያስይዙ እንድታበረታቱ እናሳስባለን። መልካም አዲስ ዓመት 2019!👇👇👇 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

የመተዘገባቹህ ተማሪዎች admin appeared እያደረገ ስለሆነ እየገባቹህ portala ቹህን እዩ።

እንደዚህ እያለ ለተቸገራቹህ ተማሪዎች አሁን ሙሉ በሙሉ ተስተካክሏል። ቅናሹ አሁንም አለ አልተዘጋም ገብታቹህ ተመዝገቡ ።
እንደዚህ እያለ ለተቸገራቹህ ተማሪዎች አሁን ሙሉ በሙሉ ተስተካክሏል። ቅናሹ አሁንም አለ አልተዘጋም ገብታቹህ ተመዝገቡ ።