uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

DevVoltz Technology company

DevVoltz Technology company

Kanalga Telegram’da o‘tish

DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products. www.devvoltz.com

Ko'proq ko'rsatish
514
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+77 kun
+330 kun
Postlar arxiv
የቴክኖሎጂ ህልምዎን እውን ያድርጉ! በ Devoltz Software Solutions የሚሰጡ ዘመናዊ የቡትካምፕ (Bootcamp) ስልጠናዎች ተመዝግበው የሙያ ባለቤት ይሁኑ። ✔️ AI & Machine L
የቴክኖሎጂ ህልምዎን እውን ያድርጉ! በ Devoltz Software Solutions የሚሰጡ ዘመናዊ የቡትካምፕ (Bootcamp) ስልጠናዎች ተመዝግበው የሙያ ባለቤት ይሁኑ። ✔️ AI & Machine Learning ✔️ Full Stack Development ✔️ Mobile App Development ✔️ Data Science ✅ 20% የቅድመ ምዝገባ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ! ለበለጠ መረጃ፡ 👇 📞0940192676 🌐www.devoltz.com

Cell Broadcast Technology ወይም Cell Broadcast Service (CBS) በ ተወሰነ አካባቢ ውስጥ ለሚገኙ ሁሉም ስልኮች የ ማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን በፍጥነት ለመላክ የሚያስችል
Cell Broadcast Technology ወይም Cell Broadcast Service (CBS) በ ተወሰነ አካባቢ ውስጥ ለሚገኙ ሁሉም ስልኮች የ ማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን በፍጥነት ለመላክ የሚያስችል ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ነው። 🌪 መቼ ጥቅም ላይ ይውላል? ይህ ቴክኖሎጂ እንደ አውሎንፋስ፣ ጎርፍ፣ የመሬት መንሸራተት፣ የመሬት መንቀጥቀጥ እና የመሳሰሉ አደጋዎች በሚከሰቱበት ጊዜ ህዝብን ለማስጠንቀቅ በጣም ጠቃሚ ነው። 📱 ዋና ዋና ጥቅሞቹ: ✔️ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሳይኖር ይሰራል ✔️ የስልክ ቁጥር ወይም የግል መረጃ አያስፈልግም ✔️ በአካባቢው ያሉ ሁሉንም ሰዎች በአንድ ጊዜ ያደርሳል ❓ SIM ካርድ ወይም ኢንተርኔት ከሌለ እንዴት ይደርሳል? አንድ ስልክ SIM ካርድና ኢንተርኔት ኮኔክሽን ባይኖረውም በ ራዲዮ ኮሚኒኬሽን አማካኝነት አቅራቢያው ካለው የስልክ ታወር ጋር መገናኘት ይችላል። በዚህ ግንኙነት አማካኝነት አገልግሎቱን የሚሰጠው ድርጅት Cell Broadcast Alert በመጠቀም የተለያዩ የጥንቃቄ እና የአደጋ መልዕክቶች ን በፍጥነት ማስተላለፍ ይችላል። #CellBroadcast #CellBroadcastAlert #EmergencyAlert #DisasterWarning #TechAwareness #DigitalSafety #DevVoltz

በዴቭ-ቮልትዝ (DevVoltz) እኛ ቴክኖሎጂን ብቻ አንገነባም፤ የነገውን የቴክኖሎጂ መሪዎችንም ጭምር እንቀርጻለን! 🌟 ከእኛ ጋር ወደ ስኬት የሚወስዱ አማራጮች፦ 🔹 የሶፍትዌር ልማት (Softwa
በዴቭ-ቮልትዝ (DevVoltz) እኛ ቴክኖሎጂን ብቻ አንገነባም፤ የነገውን የቴክኖሎጂ መሪዎችንም ጭምር እንቀርጻለን! 🌟 ከእኛ ጋር ወደ ስኬት የሚወስዱ አማራጮች፦ 🔹 የሶፍትዌር ልማት (Software Development) 🔹 የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) መፍትሄዎች 🔹 ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ስልጠናዎች (Bootcamps) ዛሬን ከእኛ ጋር ይቀላቀሉ፤ የነገው የቴክኖሎጂ ተጽዕኖ ፈጣሪ ይሁኑ! 🚀🌍 ለበለጠ መረጃ ያግኙን፦ 🌐 ድረ-ገጽ: www.devvoltz.com 📞 ስልክ: 0940192676 DevVoltz #Timkat #InnovationWithPurpose #TechLeaders #AISolutions #SoftwareDevelopment #TechBootcamp #DigitalFuture

የፈተና እና የትዕግሥት መልእክት – Devvoltz Community ​ፈተና ሊገጥምህ ይችላል? 👉 በፍጹም! "ሊገጥምህ ይችላል" ሳይሆን "ይገጥምሃል" ነው የሚባለው። ​ምክንያቱም አንተ ሰው ነህ፤ በ
የፈተና እና የትዕግሥት መልእክት – Devvoltz Community ​ፈተና ሊገጥምህ ይችላል? 👉 በፍጹም! "ሊገጥምህ ይችላል" ሳይሆን "ይገጥምሃል" ነው የሚባለው። ​ምክንያቱም አንተ ሰው ነህ፤ በጉዞ ላይ ነህ፤ ታላቅ ራዕይም አለህ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን—ሁሉን የሚችልና ታላቅ ኃይል ያለው ሆኖ ሳለ—መከራን ተቀብሏል። ተከሷል፣ ተበድሏል፣ ተሰቃይቷል። ​👉 ለመሆኑ ከእርሱ በላይ ማን ተበድሎ ያውቃል? ​(ጥቂት ቆም በልና አስብ...) ​ነገር ግን አንድ ነገር ተመልከት፦ በወደቀ ቁጥር፣ በቆሰለና በተገፋ ቁጥር ወደ ታላቁ ተልዕኮው እየተቃረበ ነበር። ለምን መሰለህ? ያኔ በመስቀል ላይ የሰቀሉት እርሱ፣ ዛሬ ዓለምን በእጁ የያዘ ኃያል ሆኗል። ​👉 ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ ትፈልጋለህ? ​እኛ መከራን ተቀብሎ የሚያስተምር፣ በሥቃይ ውስጥ ማለፍን የሚያውቅ ጌታ አለን። እኛ ግን ብዙ ጊዜ ፈሪዎች እንሆናለን። ዓለም ብታሰቃየውም እርሱ አላማረረም፤ ይልቁንም ለዓለም መድኃኒት ሆነላት። ​ይህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው፦ ፈተናህ የመሸነፍህ ምልክት አይደለም፤ 👉 ይልቁንም የማደግህና የመጠንከርህ ማረጋገጫ ነው! ​ለDevvoltz Community አባላት በሙሉ፦ 👉​Skill ሲከብድህ... 👉​Freelance ሥራዎች ሲከሽፉብህ... ​መንገዱ ዳገት ሲሆንብህ... 👉 "በቃኝ" አትበል! ​ከመከራ በኋላ ጥንካሬ ይመጣል። ከትዕግሥት በኋላ ስኬት ይከተላል። ከመስቀል በኋላ ደግሞ ብሩህ ትንሳኤ አለ! Devvoltz Community! ፈተናው አያቆምህም—ለታላቅ ክብር ያዘጋጅሃል እንጂ! 🚀

የፈተና እና የትዕግሥት መልእክት – Devvoltz Community ​ፈተና ሊገጥምህ ይችላል? 👉 በፍጹም! "ሊገጥምህ ይችላል" ሳይሆን "ይገጥምሃል" ነው የሚባለው። ​ምክንያቱም አንተ ሰው ነህ፤ በጉዞ ላይ ነህ፤ ታላቅ ራዕይም አለህ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን—ሁሉን የሚችልና ታላቅ ኃይል ያለው ሆኖ ሳለ—መከራን ተቀብሏል። ተከሷል፣ ተበድሏል፣ ተሰቃይቷል። ​👉 ለመሆኑ ከእርሱ በላይ ማን ተበድሎ ያውቃል? ​(ጥቂት ቆም በልና አስብ...) ​ነገር ግን አንድ ነገር ተመልከት፦ በወደቀ ቁጥር፣ በቆሰለና በተገፋ ቁጥር ወደ ታላቁ ተልዕኮው እየተቃረበ ነበር። ለምን መሰለህ? ያኔ በመስቀል ላይ የሰቀሉት እርሱ፣ ዛሬ ዓለምን በእጁ የያዘ ኃያል ሆኗል። ​👉 ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ ትፈልጋለህ? ​እኛ መከራን ተቀብሎ የሚያስተምር፣ በሥቃይ ውስጥ ማለፍን የሚያውቅ ጌታ አለን። እኛ ግን ብዙ ጊዜ ፈሪዎች እንሆናለን። ዓለም ብታሰቃየውም እርሱ አላማረረም፤ ይልቁንም ለዓለም መድኃኒት ሆነላት። ​ይህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው፦ ፈተናህ የመሸነፍህ ምልክት አይደለም፤ 👉 ይልቁንም የማደግህና የመጠንከርህ ማረጋገጫ ነው! ​ለDevvoltz Community አባላት በሙሉ፦ 👉​Skill ሲከብድህ... 👉​Freelance ሥራዎች ሲከሽፉብህ... ​መንገዱ ዳገት ሲሆንብህ... 👉 "በቃኝ" አትበል! ​ከመከራ በኋላ ጥንካሬ ይመጣል። ከትዕግሥት በኋላ ስኬት ይከተላል። ከመስቀል በኋላ ደግሞ ብሩህ ትንሳኤ አለ! Devvoltz Community! ፈተናው አያቆምህም—ለታላቅ ክብር ያዘጋጅሃል እንጂ! 🚀

የገና መልእክት – ለ Devvoltz Telegram Community 👉 ውድ የDevvoltz Telegram ቤተሰብ, ዛሬ ገናን ስናከብር 🙏 በቀላሉ በዓል እያከበርን አይደለም፤ ከትንሽ መጀመሪያ ወደ
የገና መልእክት – ለ Devvoltz Telegram Community 👉 ውድ የDevvoltz Telegram ቤተሰብ, ዛሬ ገናን ስናከብር 🙏 በቀላሉ በዓል እያከበርን አይደለም፤ ከትንሽ መጀመሪያ ወደ ታላቅ ለውጥ የሚያመራ መልእክት እናስታውሳለን። 👉 ጌታ ኢየሱስ በምን ጀመረ? በቤተ መንግሥት አይደለም፣ በቀላል መኖሪያ፣ በትህትና፣ ነገር ግን ዓለምን የቀየረ ታላቅ ራዕይ ነበረው። ይህ ለእኛ ግልጽ መልእክት ነው፦ 👉 ሰው ከምንም ሊጀምር ይችላል፣ ነገር ግን ዓለምን ሊቀይር ይችላል። Devvoltz ይህን እውነት ያምናል። እዚህ ያሉ ብዙዎቻችሁ 👉 coding አታውቁም ነበር፣ 👉 design አታውቁም ነበር፣ 👉 freelancing አልጀመራችሁም ነበር። ነገር ግን ዛሬ… እየተማራችሁ ነው፣ እየሰራችሁ ነው፣ እየገነባችሁ ነው። 👉 Devvoltz ቦታ ብቻ አይደለም፤ መጀመር የሚፈቀድበት ማህበረሰብ ነው። እዚህ ትማራላችሁ፣ skill ታገኛላችሁ፣ freelancer ትሆናላችሁ፣ እና ነገ የራሳችሁን ኩባንያ ትጀምራላችሁ። 👉 እያንዳንዳችሁ የምታደርጉት — አንድ lesson፣ አንድ project፣ አንድ client — ምናልባት ትንሽ ይመስላል፣ ነገር ግን የወደፊታችሁን አቅጣጫ እየቀየረ ነው። 👉 ገና የሚያስተምረን፦ • ከትንሽ መጀመር አትፍራ • መማር አቁም አትበል • በራስህ እመን 👉 Devvoltz የተፈጠረው ሰዎች ከምንም ጀምረው skill እንዲኖራቸው፣ ነፃ እንዲሰሩ (freelance)፣ እና የራሳቸውን ኩባንያ እንዲገነቡ ነው። መጨረሻ፣ ዛሬ ተማሪ ከሆንክ — ነገ ባለሞያ ትሆናለህ። ዛሬ freelancer ከሆንክ — ነገ CEO ትሆናለህ። መልካም ገና ለ Devvoltz Community 🎄 ከምንም መጀመሪያ → ወደ ዓለም ለውጥ 🚀

#devvoltz #freelance #company #software #technology https://www.instagram.com/reel/DTJ9XYTjLgd/?igsh=eWR6YXhvcnFsMzJp

ዛሬ ድህረ-ገጽ መኖር አማራጭ አይደለም። 👉 አስፈላጊ ነው! ድህረ-ገጽ (Website) ማለት፦ በኢንተርኔት ላይ የሚገኝ፣ መረጃ፣ አገልግሎት ወይም ምርት ለሰዎች የሚያቀርብ የዲጂታል መድረክ ነው።
ዛሬ ድህረ-ገጽ መኖር አማራጭ አይደለም። 👉 አስፈላጊ ነው! ድህረ-ገጽ (Website) ማለት፦ በኢንተርኔት ላይ የሚገኝ፣ መረጃ፣ አገልግሎት ወይም ምርት ለሰዎች የሚያቀርብ የዲጂታል መድረክ ነው። እንደ ኩባንያ,ት/ቤት ,ተቋማት ስራቸውን ማሣያ ወይም ራሣቸውን መግለጫ ይጠቀሙበታል። ድህረ-ገጽ (Website)ከሚሠጠን ጥቅሞች መካከል 📢 መረጃን ለሰዎች በፍጥነት ያስተላልፋል 🕒 ንግድን 24/7 ሁልጊዜ ክፍት ያደርጋል 🤝 ንግድን ከደንበኞች ጋር በቀላሉ ያገናኛል 💰 የማስታወቂያ እና የስራ ወጪን ይቀንሳል ድህረ-ገጽኦን በDevvoltz ያሠሩ።ድህረ-ገጽኣችን ላይ https://devvoltz.com/software በመግባት የተሠሩ ድህረ-ገጽኦን,systemኦችን እንዲሁም ርሶ እንዲሠራሎት የሚፈልጉትን ፎርም በመሙላት ድረ ገጻን ያስገንቡ። 👉 የተሻለ ድህረ-ገጽ ለፈጣን እና ውጤታማ ስራ

Upwork ላይ 1, የመጀመሪያ ስራ 2, የመጀመሪያ 5 3, የመጀመሪያ Review 4, 5$ ከፈለጉ ዋጋ: 3700 ብር For Additional info 👉በTelegram:- @devvoltz_support_team 👉በስልክ :+251940192676 👉website🌐    www.devvoltz.com/freelance ላይ ይላኩልን!