uz
Feedback
Effoy Official

Effoy Official

Kanalga Telegram’da o‘tish
6 446
Obunachilar
+424 soatlar
+427 kunlar
+36730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+453
5 kanalda
Iyun '26
+746
7 kanalda
Get PRO
May '26
+738
6 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+313
4 kanalda
Get PRO
Mart '26
+675
3 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+220
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+169
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+190
4 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+422
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+751
3 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+2 364
7 kanalda
Get PRO
Avgust '250
4 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+1
2 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
31 Iyul+10
30 Iyul+5
29 Iyul+8
28 Iyul+5
27 Iyul+4
26 Iyul+13
25 Iyul+21
24 Iyul+2
23 Iyul+9
22 Iyul+24
21 Iyul+31
20 Iyul+18
19 Iyul+23
18 Iyul+9
17 Iyul+93
16 Iyul+2
15 Iyul+10
14 Iyul+6
13 Iyul+5
12 Iyul+5
11 Iyul+4
10 Iyul+9
09 Iyul+5
08 Iyul+5
07 Iyul+9
06 Iyul+3
05 Iyul+10
04 Iyul+17
03 Iyul+34
02 Iyul+20
01 Iyul+34
Kanal postlari
አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ያስቁኛል ለምሳሌ አኬ....አንድ ኡስታዝ መጽሐፍ ጻፍኩ ብሎ እስክ ሕዳጉ ከሌላ ሰው በመኮረጁ ሙድ ሲይዝ አየሁ...ወይ አለማወቅ ንግግርህን መኮረጁን አታውቅ ይሆን? አንተን ለመ
አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ያስቁኛል ለምሳሌ አኬ....አንድ ኡስታዝ መጽሐፍ ጻፍኩ ብሎ እስክ ሕዳጉ ከሌላ ሰው በመኮረጁ ሙድ ሲይዝ አየሁ...ወይ አለማወቅ ንግግርህን መኮረጁን አታውቅ ይሆን? አንተን ለመምሰል ሲጋጋጥ አላስተዋልክ ይሆን? ለማንኛውም ፍትህ የአነጋገር እስታዩሉ ለተሰረቀ ወንድማችን😭

2
Matn yo'q...
1 310
3
ለቡዳ መድኃኒት ሙስሊሞች የሚጠቀሙት ይህን ከሰማችሁ ስለ ጠበል የሚተች ሙስሊም አፉን በቀላሉ ታዘጉታላችሁ https://youtu.be/Ti0wGxbz5S8?is=bqCI3M3wKnl-t1rH
2 175
4
https://youtu.be/8b-6Gqvkjks?si=A5sl8BEXK-4t1jM8
1 765
5
አሕመዲን ጀበል ሰሞኑን ክርስትና በስደት የመጣ ሃይማኖት ሲሆን የተቀበልነው እኛ ነን ላለው የተሰጠ መልስ። ፒዴፍ ለምትፈልጉ በፒዴፍ ያለውን አንብቡት። በድምጥ ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጭናችሁ ዩቱብ ላይ አድምጡ https://youtu.be/8b-6Gqvkjks?si=A5sl8BEXK-4t1jM8
2 673
6
https://youtu.be/yP4dd31Mywk
3 067
7
ስለ ሃያት በፒዴፍ ማንበብ ለምትፈልጉ የተሰጠ መልስ በድምጽ ለምትፈልጉ ደግሞ ሊንኩን ተጭናችሁ ስሙት https://youtu.be/GkPR9PcKPKU?is=A_ofxlTFLP4clQBz
3 457
8
ሃያት ሙሐመድ ፖድካስት ላይ ላነሳችሁ ነጥብ የተሰጠ መልስ!!! በቪዲዮ ለምትፈልጉ ደግሞ ሊንኩን ተጭናችሁ አድምጡ https://youtu.be/GkPR9PcKPKU?is=A_ofxlTFLP4clQBz
1
9
እውነት ሲገለጥ እንዲህ ሐሰት ይፈራርሳል https://youtu.be/GkPR9PcKPKU
2 987
10
የቡርኪ ነፋሶ መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ተረሬ **” ክርስትናን ተመልከቱ በሃይማኖት ምክንያት ሰው ሲገድሉ አታገኙም፣ ….ሳውዲን ጨምሮ የሙስሊም ሀገራት ግን በሃይማኖት ምክንያት ሰው ሲገድሉ ሲያርዱ ታገ
የቡርኪ ነፋሶ መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ተረሬ  **” ክርስትናን ተመልከቱ በሃይማኖት ምክንያት ሰው ሲገድሉ አታገኙም፣ ….ሳውዲን ጨምሮ የሙስሊም ሀገራት ግን በሃይማኖት ምክንያት ሰው ሲገድሉ ሲያርዱ ታገኟቸዋላችሁ። አሸባሪዎችን እንፋለማቸዋለን…ሁሉም ሰው የፈጣሪ ፍጡር ነው። እናንተ ለማንም ነፍስ አትሰጡም ፈጣሪ ነው ሁሉንም የፈጠረው።…ለትምህርት ወደ ሳውዲ የተላኩ ተማሪዎች እየተማሩ ያለው የሸሪያን ህግ መሆኑን ሲሰማ በአስቸኳይ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አስተላልፏል።የሸሪያው ህግ ኃላ ቀር ምንም ጥቅም የሌለው እንደሆነ ካፒቴን ኢብራሂም ተገንዝቦ እንደማያስፈልግ ተናግሯል። 
3 723
11
ምላሽ የምንሰጥበት ይሆናል፣ ማታ በይቱብ ይጠብቁን!!!
ምላሽ የምንሰጥበት ይሆናል፣ ማታ በይቱብ ይጠብቁን!!!
1 780
12
እቺ እህታችን ከተናገረችው ውስጥ :-እናቴን ተዋት :-የእስልምና ወጣቶች መሪ(እንደዛ ነገር) ቤት ድረስ መጥተዋል *** ለማንኛውም እህታችን ምን ያህል በመከራ ውስጥ እንዳለች፣ በሰጠችው ምስክርነት
እቺ እህታችን ከተናገረችው ውስጥ :-እናቴን ተዋት  :-የእስልምና ወጣቶች መሪ(እንደዛ ነገር) ቤት ድረስ መጥተዋል *** ለማንኛውም እህታችን ምን ያህል በመከራ ውስጥ እንዳለች፣ በሰጠችው ምስክርነት ምክንያት ምን ያህል ውርጅብኝ እየወረደባት እንዳለ መገመት አያዳግትም። እስክ ሞት ድረስ ብትጸኚ መልካም ነበር። ግን ፍራቻ ከባድ ነው። በተለይም እንደ ሴትነቷ ከጎኗ የሚቆም ከሌለ…. ብቻ ምን ያህል ማስፈራሪያ እየደረሰሽ እንዳለ ከንግግርሽ መረዳት ይቻላልና ምንም ብትይ አንቀየምሽም። 
4 748
13
Matn yo'q...
5 130
14
ወደ የሶሻል ሚዲያ ተከታዮቼ ሰሞኑን Effoy3 የሚለው የቲክቶክ አካውንቴ ከእኔ እጅ ወጥቶ ናትናኤል መረድ በቀለ በተባለ ግለሰብ እጅ መግባቱን ጠቁሜችዋለሁ። ታዲያ ይህ ግለሰብ በአደራ መልክ የተቀመ
ወደ የሶሻል ሚዲያ ተከታዮቼ ሰሞኑን Effoy3 የሚለው የቲክቶክ አካውንቴ ከእኔ እጅ ወጥቶ ናትናኤል መረድ በቀለ በተባለ ግለሰብ እጅ መግባቱን ጠቁሜችዋለሁ። ታዲያ ይህ ግለሰብ በአደራ መልክ የተቀመጠን ገንዘብና በተለያዩ አጋጣሚዎች እሱ ጋር ያሉትን ላለመመለስ ብዙ ሲጥር ነበር። አሁን ላይ ግን በእኔ ላይ ተደጋጋሚ የደህንነት ስጋት ለመፍጠር እየጣረ ይገኛል። እናቱም ተባባሪ መሆኗን ተናግሯል። ስለዚህ በእኔም ላይ ሆነ በሌሎች እስልምና ላይ በሚሰሩ ወንድሞችና እህቶች ላይ ለሚፈጠር አንዳች አደጋ ዋነኛ ተጠያቂ እሱና እናቱ እንደሆኑ ታውቁልን ዘንድ እንወዳለን።
4 774
15
Matn yo'q...
4 731
16
ላይቭ ነን https://vt.tiktok.com/ZS9rNhpFPH4v5-TOVdH/
641
17
+3
Matn yo'q...
7 961
18
+4
Matn yo'q...
6 565
19
ውድ የቴሌግራም ተከታታዮቼ ይህን መረጃ በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም አዳርሱልኝ። የቲክቶክ አካውንቴ መዘረፉን አሳውቄችሁ ነበር ብዙዎች ሙስሊሞች ይህን ያደረጉ መስሏቸው ግራ ተጋብተዋል። ይሁንና ይህን ያደረገው ሙስሊም ሳይሆን ኦርቶዶክስ ነው።  ታሪኩ የሚጀምረው እንዲህ ነው :-ልጁን ቲክቶክ ላይ ነው የማውቀው፣ ሙሉ ስሙ ናትናኤል መርድ በቀለ(Natnael Mered Bekele) ይባላል።  ከአመት በፊት መጽሐፍት ለመግዛት ሰዎች ገንዘብ አዋጥተው ነበር። ታዲያ በዚያ ወቅት ነበር በደንብ የተዋወቅነው…ሐዲሳቶች ሐገር ቤት ብዙም ስለማይገኙ እሱ በሚዋጣው ገንዘብ እንደሚገዛልኝ አግባባኝ። ብሩ እሱ ጋር ተሰበሰበ። በዚህ መሃል እኔ ላይ ሙስሊሞች ዘመቻ ከፈቱ መጻፉም እኔ ጋር ሳይደርስ ቀረ።ታዲያ እኔ ትርፍ የቲክቶክ አካውንት ስለነበረኝ ተዘጋብኝ ሲል ሰጠሁት። የመኪና አስመጪና ላኪ ነኝ ወዘተ ሲለኝ ቲክቶክ ላይ ያለኝን ብር በእሱ አካውንት ባወጣ ችግር ዬለውም ብዬ በማሰብ የትልቁ አካውንቴን ፓስዋርድ ነግሬው ብሩን አወጣ። ብሩ ከአመት በላይ ከተቀመጠ በኃላ… ዘንድሮ በረመዳን ወቅት አካውንቴ እየተዘጋ አስቸገረኝ። በዚህም አራተኛ አካውንት ለመክፈት ተገደድኩ። ይህን ጊዜ በእኔ ሲም ልክፈትልህ? አለኝ። እኔም ተስማማው ምክኛቱም ከዚህ በፊት እኔ ከአስር ሺህ በላይ ተከታይ ያለውን አካውንቴን ስለሰጠሁት።  ታዲያ በከፈትኩት በትንሽ ቀን ውስጥ ብር በጣም ቸግሮኝ ስጠይቀው የተወሰነውን ሰጠኝና ከዛ በኃላ ምክኛት ይደረድር ጀመር። ከምንም በላይ እኔ አካውንት ስለከፈትኩልህ ነው ጊፍትህ የጨመረው ይለኝ ጀመር። እኔ ብሬን ስጠኝ ስለው እሱ አካውንት አሁን የከፈተልኝን ደጋግሞ ይነግረኝ ጀመር። በዚህ መካከል ውይይት አደረኩ በውይይቱ የተገኘውን ብር ሲመለከት ይበልጥ አበደ። ይህን ሁሉ ብር እንዴት ልትሰራ ቻልክ? ታውቃለህ አካውንቱ በእኔ ስለተከፈተ 70% የሚጠጋ ጭማሪ እየሰጠህ ነው እያለ ይጨቀጭቀኝ ጀመር። አንዴ ግብር ይላል አንዴ እኔ አካውንት ከፍቼልህ ይላል ብቻ ሰለቸኝ አይገልጠውም ጭቅጭቁ… ነጋ ጠባ ጭቅጭቁ ምርር ሲለኝ እሽ ፋንታህን ቁረጥና ጊፍት ከተሰጠኝ ላይ ድርሻዬን ስጠኝ ብዬ መለመን ጀመርኩ። ሰውዬው የአእምሮ ችግር አለበት መሰለኝ የሚፈልገው ከእኔ ጋር መጨቃጨቅ ነው። ሰሞኑን ቸግሮኝ ስለነበር አምርሬ ብሬን ስጠኝ ስለው ባዶ ፔፓል ሰጠኝ። አንድም ብር የሌለው ፔፓል ምን ላድርገው? ስለው ለጊዜው ኢትዮጵያ ነኝ ብሩን እንግሊዝ ባንክ ውስጥ አድርጌ ነው አለኝ።  ይህን ጊዜ ልጁ እንኳን እሱ ጋር ያለኝን ብር ሊሰጠኝ ይቅርና ቲክቶክ ላይ ያለኝን ብር ራሱ እንዳወጣ እንደማይፈቅድልኝ ስረዳ የቲክቶኬን ፓስዋርድና ጂሜል ቀየርኩኝ…ልክ እንደ ቀየርኩ በእኔ ሲም በመጀመሪያ እንደተከፈተ አትዘንጋ… ፓስዋርድህንና ጂሜልህን ብትቀይርም አካውንቴ ተዘርፏል ብዬ ለቲክቶክ ካምፓኒ ብጽፍ አንተ ላይ በደቂቃ ይዘጉብሃል አለኝ። ታዲያ እንዳልኳችሁ እኔ ስጠቀምበት የነበረው ቲክቶኬ በመኪና አስመጪና ላኪው ናትናኤል መርድ በቀለ እጅ እንጂ በእኔ ቁጥጥር አይደለም አሁን።  * ማነው ለምትሉ ታውቁት ዘንድ ፎቶውን እስክ ቪዲዮ እስክ ቤተሰቡ እስክ ፍቅረኛው አጋርቻችዋለሁ። ደግሞም የምለቅላችሁን ፎቶና ቪዲዮ ሕዝቡ እንዲያውቅ ሳደርግ አስቀድሜ ፍቃድ ጠይቄለሁ። በጥቅሉ :-መጽሐፍ መግዣ የላካችሁለት ልጅ :-እኔም ከቲክቶክ አካውንቴ ላይ ብር ያስቀመጥኩበት :-ከአመት በፊት ብር ለእኛ ስታዋጡ እንግሊዝ እሱ ጋር ያዋጣችሁት :-ከአስር ሺህ በላይ የቲክቶክ አካውንት የሰጠሁት :-እሱ ግን አዲስ ቲክቶክ ከፍቶ የሰጠኝ…. የመኪና አስመጪና ላኪ ነኝ ያለ ኦርቶዶክሳዊ ወንድማችን እንጂ ሙስሊም አካውንቴን አልወሰደም። ስለሆነም ቸግሮት ሊሆን ስለሚችል እንዳትቀየሙት ባይሆን እገዛ ሊያስፈልገው ስለሚችል ከጎኑ ያላችሁ ወንድማችን ናትናኤል በቀለን ደገፍ አድርጉት። በተረፈ እኛ ጊፍት ለአንተ ሰጥተን እንዴት ለማንም ወንበዴ ታዘርፋለህ ብላችሁ ተከታታዮቼ እንዳትቀየሙኝ ስል በትህትና ጠይቃለሁ። ምክኛቱም ወንበዴ ሳይሆን መኪና አስመጪና ላኪ ነው። ምስልና ቪዲዮን ከስር አያይዤዋለሁ
6 397
20
ይህን አካውንቴ ለጊዜው እኔ አይደለሁም እየተጠቀምኩት ያለሁት…የአካውንትና የብር ዘረፋ እንዴትና በማን እንደተፈጸመብኝ በርዝር የምጽፍላችሁ ይሆናል። እስክዛው ግን አካውንቱን ቀጣይ ስለማልጠቀምበት…ሊ
ይህን አካውንቴ ለጊዜው እኔ አይደለሁም እየተጠቀምኩት ያለሁት…የአካውንትና የብር ዘረፋ እንዴትና በማን እንደተፈጸመብኝ በርዝር የምጽፍላችሁ ይሆናል። እስክዛው ግን አካውንቱን ቀጣይ ስለማልጠቀምበት…ሊጠቀምበት የሚችለውን ሰው እስክ ፎቶው፣ ማለትም ታውቁት ዘንድ እስክ ቤተሰቡ ፎቶ የማሳውቃችሁ ይሆናል።ከአሁኑ ይህን አውቃችሁ በአካውንቱ ላይ ምንም ነገር ቢፖሰት ወይም በውስጥ ቢጻፍላችሁ እኔን እንደማይወክል እንድታውቁት ለሌሎችም ከወዲሁ እንድታሳውቁልኝ ስል በትህትና ጠይቃለሁ።
5 260