Ermi make money💵💸💶
Kanalga Telegram’da o‘tish
For promotion 👉 @Erminegne12 contact My YouTube https://youtube.com/@ermitech-j2v?si=3xNPrhKQB37Ulp7F 👆👆👆👆👆 investment ✊crypto Tech fx info Niche channel
Ko'proq ko'rsatishEfiopiya6 826Toif belgilanmagan
3 854
Obunachilar
+524 soatlar
+157 kun
+20530 kun
Postlar arxiv
3 859
ጋይስ አኔ እኮ ሚገርመኝ ሁሌ video ሰርቼ ይህ video አሁን YouTube ለይ ብትፈልጉ አንድ አታገኙትም regeneration ብቻ ነው እና ጋይስ telegram chanal ሁሌ በዙ ም ሰው ምለቀውን YouTube video የ YouTube ተከታዮቼ ብቻ ማለት ይቻላል የሚጠቀሙት እናም ቡዙጊዜ ደግሞ telegram chanal ያሉ ሰውች እንዲጠቀሙ ብዬ ነበር
ለማንኛውም ደግሞ conte ያረጋቹ ሽልማቱ እንደተለመደው live ለይ እረካከባለን
surch Ermi tech ብላቹ video አታቹ international ሁኑ የምር Visa የሚያክል እንደቀልድ ስቱ እያመሰገነኝ ነው እስካሁን 3ሰው ተቀብላል ከውጪ👍
ለማንኛውም telegram chanal ለይ ያላቹ እኔ ለናተ ስለፋ የትም የማታገኙት
ብቻ ይመቻቹ
3 859
ጋይስ video አታቹ coment ያላረጋቹሁላ አርጉ ፍጠኑ እድል
እናም ደግሞ በ 3ተኛው ቀን live ሰአት የምንረካከብ ይሆናል
ጋይ first YouTube አታገኙትም የሰራውት👍
@Ermi make money
3 859
ሁላቹሁም ይህን video በርግጠኝነት ስጠብቁት ነበር ተለቆል👇👇👇
https://youtu.be/j_Y4O9Knni0?si=OB3NI1D9UImrliZe
👆👆👆
ይህ video ካያቹ በሃላ international exchange bank
እና ጋይስ coment ላደረጉ👇
🎉 እናም giveaway 1 ለወጣ Gemini pro ይሸለማል 2/3ለወጣ የካርድ ሽልማት ይሸለማል👍
3 859
ጋይስ ዛሬ ማታ 2:30 ይጠብቁን ጋይስ ከውጪ ሀገር እንዴት እንምትቀበሉ እናም ደግሞ እንዴት እንደምታስልኩ ከbinance እንዴት እንደምትቀበሉ $ እና እንዴት አርጋቹ በtelebirr epes be bank ማውጣት እንደምትችሉ እና ነጻ visa card እንዴት ማግኘት እንደምችሉ ነው በሂወቴ እንደዚ አይነት እረጅም video ሰርቼ አላቅም እናም ዛሬ ማታ 2:30ይጠብቁን በጣም የብዙ ሰው ችግር እንፈታለን👍 እናም giveaway 1 ለወጣ Gemini pro ይሸለማል 2/3ለወጣ የካርድ ሽልማት ይሸለማል👍
ጋይስ ምጊዜም እዚ chanal በቀላቀል እድለኛነት ነው
@Emi make money join በማረግ ወደፊቶን ያሳምሩ👍
3 859
አዲስ የሆናቹ free እንዴት እንደምታወጡም video ይካተታል እናም visa cardu free ነው የምታወጡት full እናም እዛለይ ደርቤ አሳያቹሃለው ግን በትሪክ ነው እናም ጋይስ ግን ይህ chanal ግን በጣም ቡዙ ሰው pine አርጓ ይከታተላል ስለምንለይ ለዚም እያመሰገን ግን reaction የለም 😔🙈
3 859
ጋይስ visa card ወደ ወደ binance አላላክ እና ከ visa ካርድ ወደ binance አላላክ እና ውጪ ያለሰው ለናተ እንዴት እንደሚልክ እናተም እንዴት በብር ማውጣት እንደምችሉ full video ይዘጋጅ ካላቹ በጣም ቀላል ነው ፍላጎት ካላቹ 100react ብቻ 👍ይሰራል
3 859
ጋይስ visa card ከbinance ጋር እንዴት አሰንደምትቀበሉ እና ወደ Ethiopia እንዴት እደምታስልኩ እናም ውጪ ያለ ሰው እንዴት ለናተ መላክ እንደሚችል video ልሰራ አስቤ ነበር በጣም ቡዙ ሰው ፍላጋት ካለው ሰራለው
3 859
ጋይስ አንድ ነገር ልገራቹ ፊቸር ለይ ትሬድ ምታረጉ ሰዎች አትስገብገቡ መስገብገብ ካለባቹ አለቅ ካላቹ ሚገርም መፍትሄ ልገራቹ ተጠቀሙበት የመጀመሪያው tp ያቹ ያሰባቹሁትን ከነካላቹ በሃላ market አሁንም እንደሚጨምር አሰባቹ ማረግ ያለባቹ sl የመጀመሪያ tp እሱላይ ታስቀምጣላቹ ከዛ ደግሞ በመቀጠል ቀጣይ tp ለይ ሁለተኛ ታርግት ያረጋቹሁት ለይ ታስቀምጣላቹ ማለት ነው👍 እናም ማርኬት ወደታች ቢወርድ እካን sl ነክቶ የመጀመሪያ tp ይነካላቹሃል ያቀዳቹሁትን አገኛቹ ማለት ነው ከወጣም እንደዛው በርግጠኝነት ትጠቀሙበታላቹ 👍
@Ermi make money
3 859
በኮዲንግ እና ዌብሳይት ስራ
ሙሉ ዌብሳይት ከነኮዱ በ HTML በ CSS እና በ JavaScript ጽፎ ያዘጋጃል
በ Python ቋንቋ የቴሌግራም ቦት እና አውቶሜሽን ስክሪፕቶችን ይሰራል
ለስልክ የሚሆኑ የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ኮዶችን ያመነጫል
የተበላሸ ኮድ ካለ ስህተቱን ፈልጎ ያርማል
ለቪዲዮ እና ይዘት ፈጠራ
ለዩቲዩብ እና ለቲክቶክ የሚሆኑ ምርጥ ርዕሶችን ያወጣል
ቪዲዮው ብዙ እይታ እንዲያገኝ ዲስክሪፕሽን እና ታግ ያዘጋጃል
ሙሉ የቪዲዮ ስክሪፕት እና ማራኪ መግቢያዎችን ይጽፋል
ለቪዲዮ ከቨር እና ምስል መስሪያ የሚሆኑ ትክክለኛ ፕሮምፕቶችን ይሰጣል
ለትምህርት እና ጥናት
ትልልቅ መጽሐፍትን እና የፒዲኤፍ ሰነዶችን በአጭሩ ያጠቃልላል
ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ያለምንም ስህተት ይተረጉማል
ትሬዲንግን እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ደረጃ በደረጃ ያስተምራል
ለስራ እና ቢዝነስ
የክሪፕቶ ገበያ ዜናዎችን እና መረጃዎችን አጠቃሎ ያቀርባል
ለስራ የሚሆኑ ፕሮፌሽናል ደብዳቤዎችን እና ማስታወቂያዎችን ይጽፋል እናም tiktok ለይ ምታያቸውን እንዳለ video ይሰራል👍 2gb ድረስ እረ ጋይስ በጣም ቡዙ ነው ተንትኜ ይበዛል 👍
@Ermi make money
3 859
ያው ጋይስ $ ያላቹ አዲስ ለመጣቹ እናም ደግሞ ጋይስ free 15ሰው invitation ያረጋቹ ቶሎ አይገባም ይቆያል እናም ይገባል ግን በአንድቀን ኤያሉ ነው support ሳወራ መልስ እየሰጡኝ አይደለም ለዛ ነው
@Ermi make money join በማረግ ወደፊቶን ያሳምሩ
3 859
gemini pro መግዛት 350 ምትፈልጉ ስለበዛቹ በተርታ እናስተናግዳለን በብር ነው $ያላቹ ጋይስ እንዳመጡ ከላይ pine ካረኩት ግዙ ይህ $ ለሌላቸው ነው
ቀጥታ ወደ ጉዳይ👇👇👇
@Erminegne12
3 859
ጋይስ Btc ባይስክል 376ቀን ለመጀመር 6ቀን ነው የቀራው እናም ወይም በዛው ቀጥሎ ይነዳል ወደለይ ወይም ደግሞ አይታወቅም በዚ አስራ 11/13ቀን ውስጥ የሚታወቅ ይሆናል 🫵👍😱
3 859
👆👆👆ጋይስ ይሆኛው video YouTube ድምጹን ስላጠው 8ሰው ብቻ ነው የተሳተፈው ስለዚ ሽልማቱ pro በቀጣይ video ሆናል ሁሉም እንዲሳተፉ👍 ለመጀመሪያጊዜ ስንቀይር YouTube 😡😒
3 859
ጋይስ እስቲ የራሳቹሁን telegram bot መስራት የምትፈልጉ ካላቹ 150react ካለው full video በቅርብ drop እናረጋለን 👍
@Ermi make money join በማረግ ወደፊቶን ያሳምሩ
