GC UNITED ⚽ 2025/26
Kanalga Telegram’da o‘tish
834
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-1030 kunlar
Postlar arxiv
Announcement GC
Friendly match
Futsal 10:00
Any GC students are allowed to participate for free
Prepared by winner of gc cup Team
Good Old Days 😇
Keep Memories and Enjoy every little moment together
Love you PIONEERS 🫶
Repost from ASTU SPORT
የዛሬው አርሰናል አሰላለፍ❤️😁
ለማንኛውም አንፊ በሻምፒዮኖች አሸብርቆ እየጠበቃችሁ ነውውውው!
@astu_sport
የሰርጋችንን ቀን🔴⚪ 🏆🥳
ውድ የአርሰናል ደጋፊዎች እድሜ ዘመናችንን ስንናፍቀው ለነበረው ቀን በሰላም አበቃቹ።
ከ 22 አመት በኋላ ያሳካነውን ዋንጫ ሁሉም የአርሰናል ደጋፊ በተገኘበት በግቢያችን ASTU ባማረ ና በደመቀ ሁኔታ ደስታችንን ለማክበር ዝግጅታችንን ጀምረናል።💥💥
በዚህም ፕሮግራም ላይ ሁላቹም ሱፋቹን🤵 ለብሳቹ( ማሊያቹን) በደመቀ ሁኔታ አብረን እናክብረው። መቅረት አይቻልም ( ለነገሩ እንዴት ይቀራል)፣ ሚዜዎችም እንዳቀሩብን😁።
Location :- ANFI
ጠሪ አክባሪ ነው።
WE ARE CHAMPIONS🏆🏆🏆🏆🏆🍾🍾🍾🍾🥳🥳🥳🥳🔴⚪🔴⚪
The second training is scheduled for today 8:00 LT afternoon at Dubai.
*Missing todays training is not possible, so all of you called players try to be present on time!
Notice : Biruk (EPCE) and Aschalew(ECE) are included in the squad!!!
Every Arsenal fan at ASTU, join this group! We’ll discuss how to celebrate next Sunday
https://t.me/arsenalfansastu
https://t.me/arsenalfansastu
Breaking ‼️🚨
Congratulations GC PIONEERS there will be match againist AASTU GC the date will be anounced soon the squad list have been released.
Our coach will be Mohammed Kasim from SWE.
Squad list
GK
BINIYAM (ECE)
MOTI (CIVIL)
DEFENDER
KENA (SWE)
FELEKE (CSE)
NAOL (MECH)
BINIYAM (ECE)
SENA (CIV)
FEYSEL (WAR)
MIDFILDERS
TEDLA (SWE)
UZYER (SWE)
MOTI (MECH)
LEUL (SWE)
HAKIMI (EPCE)
ATTCKERS
JITUNUS (ECE)
YONAS (SWE)
HENOK (ECE)
BIRUK (SWE)
ASTU GC VS AASTU GC
NEXT FRIDAY
Let’s enjoy together. It’s our final match, our final memory everything is going to be final 🥹
THE SUCCESFUL 2018 ASTU GC CUP
ለ ወራት ሲደረግ የቆየው አንጋፉው እና ተወዳጁ GC CUP SOFTWARE ENGINEERINGን አንግሶ መቋጫውን አግኝቷል።
ከመቼውም ጊዜ በላያ ስኬታማው GC CUP ነበር ብንል ማጋነን አይሆንም ምክንያቱም ከዚህ ቀደም የነበሩትን አመታት መለስ ብለን ስንመለከት ከጨዋታ በኃላ ክሶች ሲስተናገዱ፣ ፎርፌ ሲሰጥ፣ በጨዋታ ቀይ ካርዶች ሲስተዋሉ፣ ከመሸናነፍ በኃላ ወንድማማችነቶች ሲሻክሩ እየተመለከትን ቆይተናል።
በዚህኛው GC CUP ግን ፍፁም ሰላማዊ ውድድሩ ከተጀመረ በኃላ ምንም አይነት ችግር ሳይፈጠር ጨዋታ ካለቀ በኃላ ሁለቱም ቡድን በፍቅር ተጨባብጦ፣ የተሸነፈ አምኖ ያሸነፈ አፅናንቶ ፣ክስ የሚባል ነገር ሳንሰማ፣ ቀይ ካርድ በአጠቃላይ ውድድሩ ላይ የትኛውም ቡድን ሳይመለከት፣ የወርቅ የብር እንዲሁም የውድድሩን ኮከብ ተጫዋቾች ዋንጫ ተሸልመው የተጠናቀቀ ውድድር በመሆኑ ከመቼውም ጊዜ በላይ ስኬታማ ነበር ያስብለዋል።
በተጨማሪም የሁሉም ዲፓርትመንት ተማሪዎች ስፖርታዊ ጨዋነት በተሞላበት መልኩ የተሸነፋ ቡድኖችን በያንዳንዱ ጨዋታ አያዞን ወንድሜ በመባባል ልብን የሚያሞቅ ተግባር አስመልክተናል።
ሁላችንም እንችላለን ይሄ ፍቅር መዋደድ ከጊቢ በኃላም እንደሚቀጥል ጥርጥር የለውም።
ቸር እንሰንብት።
#2018ASTUGCCUP
@Astugcunited
Repost from ASTU SPORT
BREAKING NEWS
⚽️ For GC Students—BIG MATCH COMING SOON!🔥
@astu_sport
+2
ጊዜው ግን እንዴት ይሄዳል ⏳
Gc cup 2026 final match
Software won gc cup 1 week ago
ሶፍትዌርዋንስ ዋንጫውን በመብላት ብዙ ታሪክ ሰርቷል
ከነዛ ውስጥም:-
-Software department በታሪክ የሆኑበት
-በታሪኩ የASTU GC CUP ዋንጫ ባለቤት ሆነ
-በfinal match hattrick የሰራ ተጫዋች አላቸው
-ምንም ጨዋታ ሳይሸነፍ ዋንጫ የበላ(invincible )
-እያንዳንዱ ጨዋታ ላይ Goal አስቆጠሩ
-18 goal scored 6 goal conceded
በድጋሚ ሶፍትዌሮች እንኳን ደስ አላችሁ 👏👏
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
