ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ™
Kanalga Telegram’da o‘tish
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ➙ ይህ ቻናል ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ ይቀርብበታል። ➙ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ !!👇
Ko'proq ko'rsatish5 069
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-107 kun
-3730 kun
Ma'lumotlar yuklanmoqda
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Oktabr '26Okt '26
Oktabr '26
+58
16 kanalda
Sentabr '26
+110
40 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+120
4 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+167
41 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+231
49 kanalda
Get PRO
May '26
+184
42 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+269
85 kanalda
Get PRO
Mart '26
+154
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+130
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+60
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+85
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+123
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+305
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+421
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+551
3 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+655
9 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+739
4 kanalda
Get PRO
May '25
+1 151
2 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+620
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+802
2 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+715
2 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 20 Oktabr | +2 | |||
| 19 Oktabr | +4 | |||
| 18 Oktabr | +2 | |||
| 17 Oktabr | +3 | |||
| 16 Oktabr | +6 | |||
| 15 Oktabr | 0 | |||
| 14 Oktabr | +1 | |||
| 13 Oktabr | +2 | |||
| 12 Oktabr | +3 | |||
| 11 Oktabr | +2 | |||
| 10 Oktabr | +4 | |||
| 09 Oktabr | +3 | |||
| 08 Oktabr | +7 | |||
| 07 Oktabr | +8 | |||
| 06 Oktabr | +1 | |||
| 05 Oktabr | +2 | |||
| 04 Oktabr | +4 | |||
| 03 Oktabr | +3 | |||
| 02 Oktabr | 0 | |||
| 01 Oktabr | +1 |
Kanal postlari
953 ||
ታላቁ ቁርኣን ከበፊቱ ለነበሩት መጻሕፍት ሁሉ "ሙሃይሚን" ነው ተብሏል። የዚህ መለኮታዊ ቃል ትክክለኛ ፍቺ ምንድን ነው❓
| 2 | 952 ጥያቄ
በቁርኣን አወራረድ ሥርዓት ውስጥ "__" እና "__" የሚባሉ ሁለት ደረጃዎች አሉ። ቁርኣን ከለውሐል ማሕፉዝ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ (በይተል ዒዛህ) በአንድ ሌሊት የወረደበት ሥርዓት ምን ይባላል? | 431 |
| 3 | 951 || "ሀሩት እና ማሩት" የተባሉት በቁርዓን ውስጥ የተጠቀሱት መላእክት የትኛው ከተማ
ውስጥ ሰዎችን ይፈትኑ እንደነበር ተጠቅሷል? | 622 |
| 4 | ጥያቄ ቁጥር [ 950 ]
በሂጅራ ሁለተኛ ዓመት የረመዳን ጾም ከተደነገገ በኋላ፣ ሙስሊሞች የጾሙት የመጀመሪያው የረመዳን ጾም በየትኛው ታላቅ ታሪካዊ ክስተት (ጦርነት) ላይ ነበር❓ | 685 |
| 5 | 949 || ዉሃ የሁሉ ህይወት መነሻ እንደሆነ የሚገልፀው የቁርዓን ምዕራፍ ማን ይባላል? | 693 |
| 6 | 949 || ውሃ የሁሉ ህይወት መነሻ እንደሆነ የሚገልፀው የቁርዓን ምዕራፍ ማን ይባላል? | 1 |
| 7 | 948 || "ሁደይቢያ" የተባለው የሰላም ስምምነት ለስንት ዓመት ጦርነት ለማቆም ታስቦ የተፈረመ ነበር❓ | 721 |
| 8 | ጥያቄ ቁጥር 947
የአላህን ባሕርያት ካረጋገጥን ፍጡርን አመሳሰልን በሚል ፍርሃት፣ የአላህን ባሕርያት ወደ ሌላ ምሳሌያዊ ትርጉም የመቀየር (ለምሳሌ፦ የአላህን 'እጅ' ወደ 'ችሎታ' የመቀየር) ስህተት በዓቂዳህ ምን ይባላል❓ | 729 |
| 9 | ጥያቄ ቁጥር 946
አላህ ለፍጥረታት የሚናገረው ንግግር ድምፅና ፊደል አለው ወይስ የለውም❓ | 857 |
| 10 | ጥያቄ( 945)
ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ከመሞታቸው በፊት መጨረሻ ላይ በታመሙበት ወቅት በመዲና የተሰገደው የመጨረሻው የጀማዐ ሰላት የትኛው ነው? | 1 080 |
| 11 | 944 || መዓወዘተይን ወይም መጠበቂያ ምዕራፎቸ የሚባሉት የትኞቹ ናቸው? | 1 234 |
| 12 | አፍወን ሰሞኑን ጠፍተን ነበር ። ኢንሻአላህ ከዚ በኋላ እንለቃለን። | 1 153 |
| 13 | ጥያቄ ቁጥር [ 943 ]
በዓይነ ጥላ፣ በቡዳ ወይም በክፉ መንፈስ ላለመነካት በሚል “ዕድል ያመጣል” ወይም “ከክፉ ይጠብቃል” ተብሎ የሚታሰር “ሂርዝ” (ክታብ) ወይም የተለያዩ ቅጠላቅጠሎችንና ዶቃዎችን ማንጠልጠል (ተማኢም) ፍርዱ ምንድን ነው❓ | 1 203 |
| 14 | اللهم صلي وسلم على نبينا محمد ..mp3 | 1 289 |
| 15 | 942 || በሱረቱ ካህፍ ውስጥ ከአሏህ ዘንድ እውቀት የተሰጠውን ባሪያ ሙሳ (ዐ.ሰ) ለመገናኘት የተጓዙት ማን ነበሩ? | 1 482 |
| 16 | 941 || በአውሮፓ ምድር (ስፔን) ለ800 ዓመታት የቆየው የእስልምና ግዛት ምን ይባላል? | 1 617 |
| 17 | አንድን ሰው አሏህን አዘውትሮ እንዲለምነው ከወፈቀው ዱዓውን ሊቀበለው ፈልጓል ማለት ነው።
ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁል'ሏህ)
@selimaReminder | 22 |
| 18 | 940 || በቁርዓን ውስጥ ዒሳ (ዐ.ሰ) ከእሱ በኋላ አህመድ የሚባል መልዕክተኛ(ነብይ) እንደሚመጣ የተናገረው በስንተኛው ምዕራፍ(ሱራ) ነው? | 1 543 |
| 19 | 939 || ነብዩ ሉጥ(ዐ.ሰ) የተላኩት ወደ የትኛው ከተማ ሰዎች ነበር? | 1 526 |
| 20 | ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما لي وما للدُّنيا، ما أنا في الدُّنيا إلّا كراكبٍ استَظلَّ تحتَ شجرةٍ ثمَّ راحَ وترَكَها﴾
“እኔና ዱኒያ ምን አገናኘን። የእኔና የዱኒያ ምሳሌ ቀን ጉዞ ወጥቶ ለተወሰነ ግዜ ከጥላ ስር ካረፈ በኋላ ከዛም ጥሎት እንደሄደ ሰው ምሳሌ ነው።”
ሶሂህ አልጃሚ: 2377 | 1 342 |
