𝐏𝐑𝐈𝐌𝐄 𝐓𝐎𝐏𝐔𝐏 🇪🇹
Kanalga Telegram’da o‘tish
🔥 PRIME TOPUP 🇪🇹 💎 Free Fire Diamonds & Weekly/Monthly ⚡️ Fast • Trusted • Affordable 💰 Best Prices in Ethiopia 📩 Order & Support: @PRIMET0PUP💎
Ko'proq ko'rsatish4 982
Obunachilar
-1324 soatlar
-817 kun
+64430 kun
Postlar arxiv
4 982
Scammer ሮችንን ( አጭበርባሪዎችንን) ለማጥፋት አዲስ ግሩፕ ከፍቻለው ። Even ቻናል ሳይቀር block እና report እናደርጋለን ። የቻናሉ ሊንክ 👉 @Scammereporter ቻናሉን በመቀላቀል scam ያደረጋችሁ User or Channel ካለ በውስጥ ትልኩልኝና በጋራ report እና block በማድረግ Scammerochnn ወይም አጭበርባሪዎችንን እናጠፋቸዋለን ። የራሴ ቻናል block ሳያንሰኝ ከውጪ 1200 ብር ተበላው ..😭😭😭
4 982
Http injector ሳታቋርጡ ነው ምትጠቀሙ
Import ካስቸገረ, ፋይሉን ስታስገቡ ዳታ(ብር) ባለው ሲም on አድርጋቹ ነው ✅
ፋይሉን ካስገባቹ በኃላ በ00 ብር ሲም Connected አድርጋቹ መጠቀም ነው ✅
Connected ይላል ግን አይሰራም ለምትሉ መፍትሄ ( Airplane mode on off)
በ00 ብር Ethiotele
4 982
ፋይሉን ሚሰራው በHttp injector ብቻ ነው ✅
ፋይሉን ስታስገቡ ዳታ(ብር) ባለው ሲም on አድርጋቹ ነው ✅
ፋይሉን ካስገባቹ በኃላ በ00 ብር ሲም Connected አድርጋቹ መጠቀም ነው ✅
የፋይሉ ደህንነት የተጠበቀ እንዲሆን ባሁኑ ምንም አይነት ክፍተት አይኖርም
ስልካቹ playstore ከሌለው ❎️
Rooted የሆነ ስልክ የያዛቹ ❎️
በSafari Sim Card አይሰራም ❎️
