𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌
Kanalga Telegram’da o‘tish
- This channel focuses on the Ethiopian University entrance exam to help students achieve better results. • It provides: • Various articles • Photos • Illustrations • Foreign and domestic reference books • Weekly short tests • Education news.
Ko'proq ko'rsatish890
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-530 kun
Postlar arxiv
#Chemistry 👨🔬
# Chemical bonding
🔑 በAttractive force አማካኝነት በሁለት Atom ⚫-🔵 መካከል የሚፈጠር Bond ነው።
😌እሄ ማለት ታዲያ ......
በAtom መካከል ያለ Attractive force አማካኝነት ሲፈጠር፡-
1ኛ፡ በ Partial positive እና partial Negative ሊሆን ይችላል።
2ኛ ፡ ደግሞ Metal Cation እና Non metal Anion ሊሆን ይችላል ማለት ነው።
💡እንዲሁም ደግሞ በ Induce Dipole moment በተፈጠሩ Partial positive እና partial Negative የሚፈጠር ሊሆን ይችላል።
እንግዲህ እሄ Bond 3 ክፍሎች ይኖሩታል።
1ኛ ፡ Ionic/Electrovalent bond
2ኛ፡ Covalent bond
3ኛ፡ Cordinate covalent bond:
በቅድሚያ ግን Atom ማለት እራሱ ምንድነው ❓🤔
በአተሞች መካከል የሚፈጠር Attractive Force ስንል ነበር ።
ለምሳሌ
ስለዚህ ፣ እዚህ ጋር ምን መገንዘብ እንችላለን ማለት ነው ❓🤔
Atom ማለት በቀላል አገላለጽ የSub Atomic Particles ድምር ማለት ነው ። እሄ ማለት ደግሞ የProton(+) , የElectron(-) , የ Neutron(😐)ማለት ነው ።
Molecules ስንል ደግሞ የAtom ድምር ማለት ነው ። Hydrogen Atom እና Hydrogen Atom በአንድ ላይ ሲደመር ወይም Bind ሲያደርግ H2 (Hydrogen Molecule ) ይሰራል ማለት ነው ።
Look this 🫵 ❕ በAttractive force አማካኝነት በሁለት Atom መካከል የሚፈጠር Bond Chemical Bond ይባላል ማለት ነው።
እሄንን እንዲፈጥር የሚያደርግልን Force ደግሞ Intramolecular Force ይባላል....በቃ🤓
Intra: ማለት Between Atom ማለት ነው
እስቲ የChemical Bond አይነቶች ማን ማን እንደሆኑ አጠር አድርገን እንመልከታቸው 😊
1ኛ፡ Ionic bond Or Electrovalent Bond.
This Bond Forming: Stability through transfer of electrons .
እሄ Bond በAtom መካከል Electron Tranfer በማድረግ የሚፈጠር bond ነው
ታዲያ Ionic bond እንዴት ይፈጠራል ....🧐
first 🫠Formation of Ionic bond ምን ማለት እንደሆነ መገንዘብ ይኖርብናል .....
እንደምታውቁት Metal Atom electron በቀላሉ lose የማድረግ ፍላጎት (tendency) ነው ምንለው ......እና ያ behavior አላቸው እሄ ማለት ደግሞ .....
Low Ionisation energy አላቸው ማለት ነው
ስለ Ionisation Energy ወደፊት በሰፊው እንመለከታለን እንመለከታለን ....
ወደ Non metal ስንመለስ ደግሞ they have High capability to gain electron...
ወይም ደግሞ በሌላ አነጋገር they have High electron Affinity... ይኖራቸዋል ማለት ነው..
⚫🔵 እንድግዲህ እነኝህ ሁለት አተሞች bind በሚያደርጊበት ግዜ የሚፈጠር Strong Ionic bond አለ ብለናል.....
How it's Formed 🤔
እንዴት ይፈጠራል የሚለውን እንመልከት:-
👉 Ionic bond እንዲሁ ዝም ብሎ በደፈናው ይፈጠራል አይባልም.....
ስለዚህ Ionic bond ሲፈጠር 2 መሰረታዊ ነገሮች መኖር ይጠበቅባቸዋል...🥸
1,👉Born Haber Cycle እና
2,👉Lattice Energy የምንላቸው
💥1ኛ ላይ ያለውን ስንመለከት Metal በተፈጥሮ Solid state ነው Special ከሆኑት በስተቀር ...
👉ለምሳሌ፡ ሜርኩሪ, ሲሽየም , ፍራንሺየም... they are not solid 🤌
💥2ኛ ላይ ያለው ደግሞ Active Non Metal የሚባሉት ናቸው እንደነ Cl2 , F2 , Br2 , I2 , H2 , O2, ብቻ ✋
7ቱ Elementኦች Diatomic molecules ናቸው...
ታዲያ በዚህ ጊዜ NaCl (Nacl)... የምግብ ጨው ምንለው Ionic bond....
ስለዚህNa ከ Cl2 ጋር Direct bind ማድረግ አይችልም🙅♂
ከዛ በፊት Born Haber Cycle መስራት ይኖርብናል ....
💡እስቲ በቅድመ ተከተል እናስቀምጣቸው..
ለ Metal:- ወይም ደግሞ ለ Na(sodium)
1,Na _ Solid ነው እንበል
ስለዚህ፡
Na _ Solid ወደ Na_ gas ይቀየራል..
እሄ ሒደት Heat of Sublimation እንለዋለን ...
2, Na(Sodium)_gas Electron lose ለማድረግ የሆነ Energy ያስፈልገዋል 💪 እሄ Energy ደግሞ Heat of Ionisation energy ይባላል...
🧐እንደምታውዋ metal Electron lose 🏳️ ያደርጋል እንጂ gain አያደርግም.....እሄ ማለት ደግሞ Electron አይቀበልም ማለት ነው..🙄
💡 Ionisation energy:- is a minimum energy that required to remove one electron to Surface area of Metal ion.
Electron Affinity ከMetal ላይ አንድ Electron የምናስወስግድበት መንገድ ነው ...
ታዲያ እዚህ ጋር Na(Sodium)
በዚህ መልኩ እናገኘዋለን ማለት ነው።
Na+ + 1é ሆነልን ማለት ነው 😲
አሁን ደግሞ ለCl(Chlorine) ወይም ደግሞ ለ Non Metal እንስራ 👇
1, Chlorine ቅድም ምን ብለን ነበር? Diatomic molecule ነው ብለን አልነበር 🫴
🤓ስለዚህ Chlorine ወደ Atom መቀየር ይኖርበታል....
Cl + 2e ሆኖ ከተፈጠረ በኋላ ደግሞ ወደ 2Cl Atom ሆኖ ይቀመጣል...
አሁን በዚህ ግዜ Chlorine Electron gain ሲያደርግ Sodium ደግሞ Electron lose ያደርጋል...🫸 በዚህ ግዜ Heat of Formation ይፈጠራል ማለት ነው...
አሁን እንግዲህ ተመልከቱ ፣ በዚህ Formation ላይ ስንት Heatኦች አሉን ማለት ነው?🙄
5 Heatኦች አሉን አይደል 🤔
አዎ 5 Heats ተፈጥሯል 😌
look this 👇👇👇👇
Heat of Sublimation(H1)
Ionisation energy(H3)
Heat of Formation(H5)
😊ስለዚህ በእነኝህ Heatኦች ምክንያት (NaCl) የምንበላው የምግብ salt 🤭 ተፈጠረ ማለት ነው...የዚህ የፈጠራው Process ደግሞ Lattice Energy ይባላል ማለት።
💫ታዲያ እንዴት ነው ምናገኘው ስንል? ....🤔
✍️ Lattice Energy(U)= H5- H4 +H3 + H2 + H1 አድርገን በቀላሉ ማግኘት እንችላለን።
ለዛሬ እዚች ጋር ይብቃን 🤗
➦Share 🗨️ Comment ➣Forward
👇 Join us for more 👇
╔═══════════╗
@omo_academy
╚═══════════╝
𝐎𝐌𝐎 𝐀𝐂𝐀𝐃𝐄𝐌𝐘
𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒔𝒖𝒄𝒄𝒆𝒔𝒔 !
Inversion
Subject + verb + object
ይህ 👆መደበኛው የsentence structure ሲሆን የ inversion ደሞ ይህን ይመስላል👇
Verb + subject + object
inversion ማለት ደራሲያን ድርሰታቸው ውበት እንድኖረው ለማድረግ ከሚጠቀሙበት የአፃፃፍ ጥበብ ውስጥ አንዱ ነው።
አንድን sentence inversion ለማድረግ የ sentenceኡን verb እና subject ቦታ ማቀያየር ነው፤ ነገር ግን ሁሉም ዐ.ነገር Inversion አይደረግም።
ወደ Inversion የሚቀየሩት sentenceኦች ውስን ናቸው እነሱም👇
1⃣ Conditional Sentences
There are 3 types of Conditional sentence. ታዲያ 3 ቱም type Inversion ይደረጋሉ። እስኪ እንያቸው
💠 Probable condition
Probable condition ን Inversion ለማድረግ ፡
👉 "if" ን አጥፍተን🚫 በ "if" ቦታ "should" ን ማስገባት።
Example: If you study hard , you will pass the exam.
👆ይኸን probable condition ወደ Inversion ለመቀየር ፡ በ "if" ቦታ "should" ን ማስገባት ነው። ስለዚህ፡
if you study hard , you will pass the exam የሚለውን condition ስንቀይረው👇
Should you study hard , you will pass the exam. ይሆናል
🔻"you" subject ነው "study" ደሞ verb. If you study hard ሲል Subject +Verb ነው የተጠቀመው ይህ ደሞ norma የsentence structure ነው።
🔻"should" የሚለው Verb ነው። "you" የሚለው ደግሞ subject
ስለዚህ Should you 🟰 verb + subject ሆነ። በሌላ አባባል Inversion ሆነ ማለት ነው።
⭐️ፈተና ላይ ልትጠየቁ ምትችሉት እንደዚህ አይነት ነው👇
........ I arrive early, I will finish all tasks.
A) should C) may
B) would D) could
መልሱ "A" ይሆናል ማለት ነው።
💠 Improbable condition
improbable condition ን ወደ Inversion ለመቀየር ፡
👉 "if" ን አጥፍተን የ subject ቱንና የ verb ቡን ቦታ ማቀያየር ።
Example: If he were a bird , he would fly.
👆 ይኸንን improbable condition ወደ Inversion ለመቀየር፡
"if" ን እናጠፋለን። ከዛ የ subject ቱን ና verb ቡን ቦታ መቀያየር። ማለትም የ "he" ና የ "were" ን ቦታ መቀያየር። ስለዚህ
If he were a bird , he would fly.
የሚለውን condition ስንቀይረው👇
Were he a bird , he would fly. ይሆናል
🔻he were a bird 🟰 subject + verb + object የሚለውን structure ነው የተጠቀመው። ቦታ ስናቀያይር ደሞ:
🔻were he a bird ሲል ደሞ the reverse Verb + subject + object የሚለውን የ inversionንን structure ነው የተጠቀመው cuz "were" verb ነው "he" ደሞ Subject
Question
......... they football, they wouldn't come early.(Inversion)
A) play C) played
B) was playing D) should
መልሱ "C" ይሆናል
✨እዚህጋ እንዳትዘናጉ Shouldን ምንጠቀመው ለ probable condition እንጂ ለImprobable condition አይደለም ለዛ መልሱ D, should አይሆንም‼️
👉 እንዴት improbable እንደሆነ አወቅን? 🤔
Main clauseዙ ላይ wouldn't ነው ሚለው የ will negative past form ማለት ነው ነገር ግን will or won't ቢሆን ኖሮ sentenceኡ probable ይሆን ነበር።
✨ለimprobable condition ጊዜ verbu በ past participle (V3) form መቀመጥ ስላለበት a, play እና b, was playing አይሆንም ስለዚህ መልሳችን C, played ይሆናል ማለት ነው።
💠 Impossible condition
impossible condition ን ወደ Inversion ለመቀየር፡
"if" ን ካጠፋን በሗላ የ subject ቱን ና የ verb ቡን ቦታ ማቀያየር።
👌እዚህጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ቦታ ስናቀያይር ፡ ቦታው የሚቀየረው verb "had" ብቻ ነው።
Example: If I had known the answer , I would have told you.
👆 ይኸንን impossible condition ወደ Inversion ለመቀየር ፡ የ subject ቱን ና የ verb ቡን ቦታ ማቀያየር። ማለት የ "I" ን ና የ "had" ን ቦታ ማቀያየር። ስለዚህ
🤐 Had I known the answer, I would have told you.( Inversion).
ይሆናል
🔻Had(verb) + I(subject)= inversion
Example: if corona hadn't been occurred , we wouldn't have stayed at home😢.(impossible condition)
😷Hadn't corona been occurred , we wouldn't have stayed home.( Inversion)
🔻Hadn't(verb) + corona( subject)= inversion
‼️Attention: Entrance exam ላይ Inversion ተብሎ ፈተና አይወጣም instead :
if clause ላይ Inversion አድርገው ፡ main clause ዙ ምንድን ነው የሚሆነው?😳 የሚል ጥያቄ ነው ሚሆነው።
Example: Had Entrance candidate studied well , they ........ the exam.
A) wouldn't have failed
B) would have failed
C) wouldn't failed
D) won't fail
Answer:
እዚህጋ ፈጥነን🏃♂🏃♀ማየት ያለብን Inversion የተደረገው if clause የትኛው conditional sentence ላይ እንደሆነ ነው። ይኸን ካወቃችሁ ሌላው ቀላል ነው😌
ቅድም እንደነገርኳችሁ impossible condition ወደ Inversion ሲቀየር "had" ቀድሞ ይመጣል ከዛ ቀጥሎ "subject" ከዛ ቀጥሎ "verb 3" ይመጣል። ስለዚህ በዚህ ጥያቄ መሰረት
Had + candidates + V3
ስለዚህ ዐረፍተ ነገሩ impossible condition ነው። impossible condition ላይ ደግሞ main clause ሊሆን የሚችሉት:
Would(n't)+ have + V3
Could(n't) + have + V3
Might(n't)+ have + V3
ናቸው።
በዚህ ጥያቄ መሰረት ምርጫ ላይ ያለው wouldn't and would ነው።
ስለዚህ መልሱ"A" ይሆናል
Had Entrance candidate studied well, they wouldn't have failed the exam.(Inversion) በሌላ አባባል:
➦Share 🗨️ Comment ➣Forward
👇 Join us for more 👇
📚እነሆ መልካም ዜና በ2017 እና በ2018 ዓ.ም entrance ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ 🥰
OMO ACADEMY የዚህ ዓመት ተፈታኝ ተማሪዎችን ብቁ ለማድረግ ጉዞውን ጀምሯል 🏃♂➡️🙏
ፈተና ሲደርስ ከመጨናነቅ ከአሁኑ ከእኛ ጋር ሆነው ዝግጅቶን ያጠናቁ🤷♂️
📌በእኛ ቲቶሪያል 👇
✔️የሁሉም subject short notes 📚
✔️entrance exam questions 🙋📝
✔️tutorial videos and so on 📽️
ምዝገባ 50 ብር ብቻ🥰🤷♂
ለEntrance class ምዝገባ 👇👇
@AMBESSA2024
@Wases27
አሁንም 240ብር አወጣን አረ ፈጠን በሉ ካርድ እንኳን ለሳምንት በቂ አውጡ
https://t.me/ChapaPay_bot?start=r08989558925
Here’s a list of 26 punctuation marks along with their symbols:
1. Period: .
2. Comma: ,
3. Question Mark: ?
4. Exclamation Mark: !
5. Colon: :
6. Semicolon: ;
7. Quotation Marks: " "
8. Apostrophe: '
9. Hyphen: -
10. Dash: —
11. Parentheses: ( )
12. Brackets: [ ]
13. Braces: { }
14. Ellipsis: …
15. Slash: /
16. Backslash: \
17. Ampersand:
18. At Sign: @
19. Tilde: ~
20. Caret: ^
21. Pipe: |
22. Bullet Point: •
23. Number Sign (Hash): #
24. Dollar Sign: $
25. Percent Sign: %
26. Asterisk: *
Join us for more !
╔═══════════╗
@omo_academy
╚═══════════╝
#Chemistry 👨🔬
# Chemical bonding
🔑 በAttractive force አማካኝነት በሁለት Atom ⚫-🔵 መካከል የሚፈጠር Bond ነው።
😌እሄ ማለት ታዲያ ......
በAtom መካከል ያለ Attractive force አማካኝነት ሲፈጠር፡-
1ኛ፡ በ Partial positive እና partial Negative ሊሆን ይችላል።
2ኛ ፡ ደግሞ Metal Cation እና Non metal Anion ሊሆን ይችላል ማለት ነው።
💡እንዲሁም ደግሞ በ Induce Dipole moment በተፈጠሩ Partial positive እና partial Negative የሚፈጠር ሊሆን ይችላል።
እንግዲህ እሄ Bond 3 ክፍሎች ይኖሩታል።
1ኛ ፡ Ionic/Electrovalent bond
2ኛ፡ Covalent bond
3ኛ፡ Cordinate covalent bond:
በቅድሚያ ግን Atom ማለት እራሱ ምንድነው ❓
SEE MORE
SEE MORE
👇
Join us
╔═══════════╗
@omo_academy
╚═══════════╝
Wich of the following is true about the substance represented by the chemical formula C2H5NO? (UEE,2006 E.C)
Wich of the following is a distinguishing feature of aminoacids that is not found in carbohydrates? (UEE,2006 E.C)
To wich of the following groups of proteins do enzymes belong? ( UEE,2001E.C)
ኦሞ አካዳሚ 𝐩𝐫𝐞𝐦𝐢𝐮𝐦 𝐄𝐧𝐭𝐫𝐚𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐚𝐬𝐞𝐝 𝐭𝐮𝐭𝐨𝐫𝐢𝐚𝐥 አዘጋጅተዋል።
ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ያላችሁ ተማሪዎች ኦሞ አካዳሚ ከ 9-12 ድሬስ ላሉት ተማሪዎች ሙሉ 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨 ከነ𝐏𝐝𝐟 ጋር ስላዘጋጀው በማይታመን ዋጋ ማግኘት ይችላሉ።
በተጨማሪም የሚከተሉትን ነገሮች የምታገኙ ይሆናል
1.ከተለያዩ ዓመት የውጡ 𝐔𝐄𝐄 ጥያቄዎችን እንሰራለን።
2.በየሳምንቱ የጥናት ፕሮግራም እናወጣለን።
3. በሳምንት 2 ዙር የ𝐋𝐢𝐯𝐞 ፕሮግራም ይኖረናል።
4.ምክሮች፣ ውይይቶች እና አስተያየት የምንሰጠው እና የምንቀበለው ጊዜ ይኖረናል።
5. የተለያዩ መጽሀፍትን በ𝐏𝐝𝐟 ያገኛሉ
👉𝐓𝐨𝐩 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬
👉 𝐄𝐱𝐭𝐫𝐞𝐦𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬
👉𝐒𝐜𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬
👉 𝐃𝐢𝐟𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐭 𝐫𝐞𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬
6. የተለያዩ አጠሬራ (𝐬𝐡𝐨𝐫𝐭 𝐧𝐨𝐭𝐞𝐬 𝐟𝐢𝐫 𝐚𝐥𝐥 𝐬𝐮𝐛𝐣𝐞𝐜𝐭𝐬 )
7. 𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐪𝐮𝐢𝐳𝐳𝐞𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐰𝐨𝐫𝐤𝐬𝐡𝐞𝐞𝐭𝐬 𝐟𝐨𝐫 𝐚𝐥𝐥 𝐬𝐮𝐛𝐣𝐞𝐜𝐭 .
ዋጋ፡ 50 ብር ብቻ
ይህንን አካውንት በመንካት ይመዝገቡ።
👇👇👇👇👇👇👇
┏─━─━─━∞◆∞━─━─━─┓
@AMBESSA2024
┗─━─━─━∞◆∞━─━─━─┛
ወይም
╔═══════════╗
@Wases27
╚═══════════╝
ለማንኛውም መረጃ - 0916999533
- 0943072741
- 0963351988
👉ማሳሰቢያ ፡ ዋጋ ጭማሪ ሊኖረው ስለምችል በፍጥነት ይመዝገቡ !
➦Share 🗨️ Comment ➣Forward
👇 Join us for more 👇
╔═══════════╗
@omo_academy
╚═══════════╝
𝐎𝐌𝐎 𝐀𝐂𝐀𝐃𝐄𝐌𝐘
𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒔𝒖𝒄𝒄𝒆𝒔𝒔 !
1. In a right-angled triangle ABC, AB = 12 units, AC = 13 and angle B =
900
. Find the length of BC
Family, we will go live tomorrow.
Let us know what you think about Intrans in the comments.
If you agree, describe it in the reaction 🏆🏆🏆🏆
Family ነገ live እንገባለን።
በኢንትራንስ ዙሪያ ምን ምን ሀሳብ እናንሳ በኮሜንት ንገሩን።
የምስማማ ካለ በreaction describe ያድርግ 🏆🏆🏆🏆
