𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌
Kanalga Telegram’da o‘tish
- This channel focuses on the Ethiopian University entrance exam to help students achieve better results. • It provides: • Various articles • Photos • Illustrations • Foreign and domestic reference books • Weekly short tests • Education news.
Ko'proq ko'rsatish890
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-530 kun
Postlar arxiv
ማስታወቂያ
ማነኛውም ትምህርት ላይ አጋዥ መጽሐፍ ከፈለጉ ከውጪ እንዲሁም ከሀገር ውስጥ በዚህ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመንካት ማዘዝ ይችላሉ።
ለአንድ ሳምንት አውርደን በነፃ እንሰጣለን።
ከአንድ ሳምንት በኃላ ግን በክፍያ እናደርጋለን።
አሁኑኑ ይዘዙልን !
👇👇👇 👇👇👇👇
╔═══════════╗
@AMBESSA2024
╚═══════════╝
Repost from 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌
ሁሉንም EXTREME SERIES ዛሬ ማታ እንለቅላችኃለን !
ግን Share and Like በጣም ያንሳል
እስቲ አንድ ሰው ቢያንስ ለ5 ሰው ሼር ቢያደርግ የት ይደርሳል?
By the way ጓደኛ የለለ ሰው ይተው !
በኮመንት ወይም በReaction ንገሩን ! 🙏✍️❤👍😍
➦Share 🗨️ Comment ➣Forward
👇 Join us for more 👇
╔═══════════╗
@omo_academy
╚═══════════╝
𝐎𝐌𝐎 𝐀𝐂𝐀𝐃𝐄𝐌𝐘
𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒔𝒖𝒄𝒄𝒆𝒔𝒔 !
ሁሉንም EXTREME SERIES ዛሬ ማታ እንለቅላችኃለን !
ግን Share and Like በጣም ያንሳል
እስቲ አንድ ሰው ቢያንስ ለ5 ሰው ሼር ቢያደርግ የት ይደርሳል?
By the way ጓደኛ የለለ ሰው ይተው !
በኮመንት ወይም በReaction ንገሩን ! 🙏✍️❤👍😍
➦Share 🗨️ Comment ➣Forward
👇 Join us for more 👇
╔═══════════╗
@omo_academy
╚═══════════╝
𝐎𝐌𝐎 𝐀𝐂𝐀𝐃𝐄𝐌𝐘
𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒔𝒖𝒄𝒄𝒆𝒔𝒔 !
GRADE 9 PHYSICS (old curriculum) Page 34
▎𝑴𝒂𝒊𝒏 𝑷𝒐𝒊𝒏𝒕𝒔 𝒐𝒏 𝑭𝒓𝒆𝒆 𝑭𝒂𝒍𝒍
1. 𝑫𝒆𝒇𝒊𝒏𝒊𝒕𝒊𝒐𝒏:
• 𝑭𝒓𝒆𝒆 𝒇𝒂𝒍𝒍 𝒊𝒔 𝒕𝒉𝒆 𝒎𝒐𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒐𝒇 𝒂𝒏 𝒐𝒃𝒋𝒆𝒄𝒕 𝒖𝒏𝒅𝒆𝒓 𝒕𝒉𝒆 𝒊𝒏𝒇𝒍𝒖𝒆𝒏𝒄𝒆 𝒐𝒇 𝒈𝒓𝒂𝒗𝒊𝒕𝒚 (9.81 𝒎/𝒔² 𝒐𝒏 𝑬𝒂𝒓𝒕𝒉) 𝒘𝒊𝒕𝒉 𝒏𝒆𝒈𝒍𝒊𝒈𝒊𝒃𝒍𝒆 𝒂𝒊𝒓 𝒓𝒆𝒔𝒊𝒔𝒕𝒂𝒏𝒄𝒆.
2. 𝑨𝒊𝒓 𝑹𝒆𝒔𝒊𝒔𝒕𝒂𝒏𝒄𝒆:
• 𝑶𝒇𝒕𝒆𝒏 𝒊𝒈𝒏𝒐𝒓𝒆𝒅 𝒊𝒏 𝒑𝒓𝒂𝒄𝒕𝒊𝒄𝒂𝒍 𝒔𝒄𝒆𝒏𝒂𝒓𝒊𝒐𝒔, 𝒃𝒖𝒕 𝒔𝒊𝒈𝒏𝒊𝒇𝒊𝒄𝒂𝒏𝒕 𝒇𝒐𝒓 𝒇𝒂𝒔𝒕-𝒎𝒐𝒗𝒊𝒏𝒈 𝒐𝒃𝒋𝒆𝒄𝒕𝒔 𝒐𝒓 𝒕𝒉𝒐𝒔𝒆 𝒘𝒊𝒕𝒉 𝒍𝒂𝒓𝒈𝒆 𝒔𝒖𝒓𝒇𝒂𝒄𝒆 𝒂𝒓𝒆𝒂𝒔 (𝒆.𝒈., 𝒑𝒂𝒓𝒂𝒄𝒉𝒖𝒕𝒊𝒔𝒕𝒔).
3. 𝑮𝒂𝒍𝒊𝒍𝒆𝒐'𝒔 𝑬𝒙𝒑𝒆𝒓𝒊𝒎𝒆𝒏𝒕:
• 𝑫𝒆𝒎𝒐𝒏𝒔𝒕𝒓𝒂𝒕𝒆𝒅 𝒕𝒉𝒂𝒕 𝒐𝒃𝒋𝒆𝒄𝒕𝒔 𝒐𝒇 𝒅𝒊𝒇𝒇𝒆𝒓𝒆𝒏𝒕 𝒎𝒂𝒔𝒔𝒆𝒔 𝒇𝒂𝒍𝒍 𝒂𝒕 𝒕𝒉𝒆 𝒔𝒂𝒎𝒆 𝒓𝒂𝒕𝒆 𝒊𝒏 𝒂 𝒗𝒂𝒄𝒖𝒖𝒎, 𝒄𝒐𝒖𝒏𝒕𝒆𝒓𝒊𝒏𝒈 𝒕𝒉𝒆 𝒃𝒆𝒍𝒊𝒆𝒇 𝒕𝒉𝒂𝒕 𝒉𝒆𝒂𝒗𝒊𝒆𝒓 𝒐𝒃𝒋𝒆𝒄𝒕𝒔 𝒇𝒂𝒍𝒍 𝒇𝒂𝒔𝒕𝒆𝒓.
4. 𝑪𝒐𝒖𝒏𝒕𝒆𝒓-𝑰𝒏𝒕𝒖𝒊𝒕𝒊𝒗𝒆 𝑬𝒙𝒂𝒎𝒑𝒍𝒆𝒔:
• 𝑨 𝒔𝒕𝒐𝒏𝒆 𝒂𝒏𝒅 𝒂 𝒑𝒊𝒆𝒄𝒆 𝒐𝒇 𝒑𝒂𝒑𝒆𝒓 𝒅𝒓𝒐𝒑𝒑𝒆𝒅 𝒕𝒐𝒈𝒆𝒕𝒉𝒆𝒓 𝒅𝒐 𝒏𝒐𝒕 𝒉𝒊𝒕 𝒕𝒉𝒆 𝒈𝒓𝒐𝒖𝒏𝒅 𝒔𝒊𝒎𝒖𝒍𝒕𝒂𝒏𝒆𝒐𝒖𝒔𝒍𝒚 𝒅𝒖𝒆 𝒕𝒐 𝒂𝒊𝒓 𝒓𝒆𝒔𝒊𝒔𝒕𝒂𝒏𝒄𝒆, 𝒅𝒆𝒔𝒑𝒊𝒕𝒆 𝒆𝒒𝒖𝒂𝒍 𝒂𝒄𝒄𝒆𝒍𝒆𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏.
5. 𝑳𝒖𝒏𝒂𝒓 𝑫𝒆𝒎𝒐𝒏𝒔𝒕𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏:
• 𝑶𝒏 𝒕𝒉𝒆 𝑴𝒐𝒐𝒏, 𝒂𝒔𝒕𝒓𝒐𝒏𝒂𝒖𝒕 𝑫𝒂𝒗𝒊𝒅 𝑺𝒄𝒐𝒕𝒕 𝒅𝒓𝒐𝒑𝒑𝒆𝒅 𝒂 𝒉𝒂𝒎𝒎𝒆𝒓 𝒂𝒏𝒅 𝒂 𝒇𝒆𝒂𝒕𝒉𝒆𝒓, 𝒃𝒐𝒕𝒉 𝒉𝒊𝒕𝒕𝒊𝒏𝒈 𝒕𝒉𝒆 𝒈𝒓𝒐𝒖𝒏𝒅 𝒂𝒕 𝒕𝒉𝒆 𝒔𝒂𝒎𝒆 𝒕𝒊𝒎𝒆, 𝒊𝒍𝒍𝒖𝒔𝒕𝒓𝒂𝒕𝒊𝒏𝒈 𝒕𝒉𝒂𝒕 𝒂𝒍𝒍 𝒐𝒃𝒋𝒆𝒄𝒕𝒔 𝒇𝒂𝒍𝒍 𝒂𝒕 𝒕𝒉𝒆 𝒔𝒂𝒎𝒆 𝒓𝒂𝒕𝒆 𝒘𝒊𝒕𝒉𝒐𝒖𝒕 𝒂𝒊𝒓 𝒓𝒆𝒔𝒊𝒔𝒕𝒂𝒏𝒄𝒆.
6. 𝑼𝒏𝒊𝒇𝒐𝒓𝒎 𝑨𝒄𝒄𝒆𝒍𝒆𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏:
• 𝑰𝒏 𝒕𝒉𝒆 𝒂𝒃𝒔𝒆𝒏𝒄𝒆 𝒐𝒇 𝒂𝒊𝒓 𝒓𝒆𝒔𝒊𝒔𝒕𝒂𝒏𝒄𝒆, 𝒇𝒂𝒍𝒍𝒊𝒏𝒈 𝒐𝒃𝒋𝒆𝒄𝒕𝒔 𝒆𝒙𝒑𝒆𝒓𝒊𝒆𝒏𝒄𝒆 𝒖𝒏𝒊𝒇𝒐𝒓𝒎 𝒂𝒄𝒄𝒆𝒍𝒆𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏, 𝒂𝒍𝒍𝒐𝒘𝒊𝒏𝒈 𝒇𝒐𝒓 𝒕𝒉𝒆 𝒂𝒑𝒑𝒍𝒊𝒄𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒐𝒇 𝒌𝒊𝒏𝒆𝒎𝒂𝒕𝒊𝒄 𝒆𝒒𝒖𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒔.
7. 𝑲𝒊𝒏𝒆𝒎𝒂𝒕𝒊𝒄 𝑬𝒒𝒖𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒔 𝑨𝒑𝒑𝒍𝒊𝒄𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏:
• 𝑬𝒙𝒂𝒎𝒑𝒍𝒆: 𝑫𝒓𝒐𝒑𝒑𝒊𝒏𝒈 𝒂𝒏 𝒐𝒃𝒋𝒆𝒄𝒕 𝒇𝒓𝒐𝒎 4.0 𝒎 𝒘𝒊𝒕𝒉 𝒂𝒏 𝒊𝒏𝒊𝒕𝒊𝒂𝒍 𝒗𝒆𝒍𝒐𝒄𝒊𝒕𝒚 𝒐𝒇 0 𝒎/𝒔 𝒄𝒂𝒏 𝒃𝒆 𝒂𝒏𝒂𝒍𝒚𝒛𝒆𝒅 𝒖𝒔𝒊𝒏𝒈 𝒈𝒓𝒂𝒗𝒊𝒕𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒂𝒍 𝒂𝒄𝒄𝒆𝒍𝒆𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒕𝒐 𝒅𝒆𝒕𝒆𝒓𝒎𝒊𝒏𝒆 𝒇𝒂𝒍𝒍 𝒕𝒊𝒎𝒆 𝒂𝒏𝒅 𝒇𝒊𝒏𝒂𝒍 𝒗𝒆𝒍𝒐𝒄𝒊𝒕𝒚.
8. 𝑽𝒆𝒓𝒕𝒊𝒄𝒂𝒍 𝑴𝒐𝒕𝒊𝒐𝒏:
• 𝑭𝒓𝒆𝒆 𝒇𝒂𝒍𝒍 𝒂𝒑𝒑𝒍𝒊𝒆𝒔 𝒕𝒐 𝒃𝒐𝒕𝒉 𝒖𝒑𝒘𝒂𝒓𝒅 𝒂𝒏𝒅 𝒅𝒐𝒘𝒏𝒘𝒂𝒓𝒅 𝒎𝒐𝒕𝒊𝒐𝒏; 𝒂𝒏𝒚 𝒗𝒆𝒓𝒕𝒊𝒄𝒂𝒍𝒍𝒚 𝒕𝒉𝒓𝒐𝒘𝒏 𝒐𝒃𝒋𝒆𝒄𝒕 𝒆𝒙𝒑𝒆𝒓𝒊𝒆𝒏𝒄𝒆𝒔 𝒇𝒓𝒆𝒆 𝒇𝒂𝒍𝒍 𝒅𝒖𝒆 𝒕𝒐 𝒈𝒓𝒂𝒗𝒊𝒕𝒚.
9. 𝑺𝒊𝒈𝒏𝒊𝒇𝒊𝒄𝒂𝒏𝒄𝒆 𝒊𝒏 𝑷𝒉𝒚𝒔𝒊𝒄𝒔:
• 𝑼𝒏𝒅𝒆𝒓𝒔𝒕𝒂𝒏𝒅𝒊𝒏𝒈 𝒇𝒓𝒆𝒆 𝒇𝒂𝒍𝒍 𝒊𝒔 𝒇𝒐𝒖𝒏𝒅𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒂𝒍 𝒇𝒐𝒓 𝒄𝒐𝒏𝒄𝒆𝒑𝒕𝒔 𝒐𝒇 𝒎𝒐𝒕𝒊𝒐𝒏, 𝒇𝒐𝒓𝒄𝒆𝒔, 𝒂𝒏𝒅 𝒆𝒏𝒆𝒓𝒈𝒚, 𝒓𝒆𝒗𝒆𝒂𝒍𝒊𝒏𝒈 𝒈𝒓𝒂𝒗𝒊𝒕𝒚'𝒔 𝒆𝒇𝒇𝒆𝒄𝒕𝒔 𝒐𝒏 𝒂𝒍𝒍 𝒎𝒂𝒔𝒔𝒆𝒔.
10. 𝑭𝒖𝒕𝒖𝒓𝒆 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒊𝒆𝒔:
• 𝑭𝒖𝒕𝒖𝒓𝒆 𝒆𝒙𝒑𝒍𝒐𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒔 𝒘𝒊𝒍𝒍 𝒊𝒏𝒄𝒍𝒖𝒅𝒆 𝒓𝒆𝒂𝒍-𝒘𝒐𝒓𝒍𝒅 𝒇𝒂𝒄𝒕𝒐𝒓𝒔 𝒍𝒊𝒌𝒆 𝒂𝒊𝒓 𝒓𝒆𝒔𝒊𝒔𝒕𝒂𝒏𝒄𝒆 𝒂𝒏𝒅 𝒂𝒅𝒅𝒊𝒕𝒊𝒐𝒏𝒂𝒍 𝒇𝒐𝒓𝒄𝒆𝒔 𝒂𝒇𝒇𝒆𝒄𝒕𝒊𝒏𝒈 𝒎𝒐𝒕𝒊𝒐𝒏.
➦Share 🗨️ Comment ➣Forward
👇 Join us for more 👇
╔═══════════╗
@omo_academy
╚═══════════╝
𝐎𝐌𝐎 𝐀𝐂𝐀𝐃𝐄𝐌𝐘
𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒔𝒖𝒄𝒄𝒆𝒔𝒔 !
Today's what I learn and where can I use the science I read from OMO ACADEMY?
Basic Building Blocks of Matter
Matter comes in many forms. The fundamental building blocks of matter are atoms and molecules.
የአተሞች ስብስብ ሞሊክልን ሰጠ።
These particles make up elements and compounds.
An atom is the smallest unit of an element that maintains the chemical identity of that element.
An element is a pure substance that Carbon atom cannot be broken down into simpler, stable substances and is made of one type of atom
Carbon is an element one kind of atom.
A compound is a substance that can be broken down into simple stable substances.
Each compound is made from the atoms of two or more elements that are chemically bonded. Water is an example of a com-
pound. It is made of two elements, hydrogen and oxygen. The atoms of
hydrogen and oxygen are chemically bonded to form a water molecule.
➦Share 🗨️ Comment ➣Forward
👇 Join us for more 👇
╔═══════════╗
@omo_academy
╚═══════════╝
𝐎𝐌𝐎 𝐀𝐂𝐀𝐃𝐄𝐌𝐘
𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒔𝒖𝒄𝒄𝒆𝒔𝒔 !
Family 🥰ምንድን ነው ቻናላችን ተኝታል እናንቴ እያላቸ አይደብርም 😔😠
ኤረ #share and # reaction አርጉ እንጅ 🥰🙏
Buytheway 500 subscribe ከገባን የሆነ ነገር አለ 🥰😊
የጎበዝ ተማሪዎች የአጠናን ልምዳቸው ምን ይመስላል?
👉 12 ወሳኝ ነጥቦች
1/ ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ለምን ዓላማ እንደሚያጠኑ ቀድመው ዓላማ ያስቀምጣሉ።
ይህ ማለት ምን ለማወቅ እንደሚያጠኑ ቀድመው ያቅዳሉ።
2/ መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ስለሚያጠኑት ርዕሰ ጉዳይ የራሳቸውን ግምት ያስቀምጣሉ። መፅሀፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በኃላ የነበራቸውን ግምት እያጠናከሩ...የተሳሳተው
ን እያስተካከሉ ይጓዛሉ።
3/ ሲያጠኑ ያገኙትን አንኳር ነጥብ አጠር አድርገው ማስታወሻቸው ላይ ያሰፍራሉ።
4/ አንብበው ለ መረዳት ያስቸገራቸውን ነጥብ /ሀሳብ/ ደጋግመው ያነባሉ....
5/ ጥናት ከ መጀመራቸው በፊት ማጥናት ስለ ፈለጉት ርእሰ ጉዳይ ጥያቄዎች ይፋጥራሉ። መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በሃላ ለጥያቄዎቻቸው መልስ ይፈልጋሉ እንጂ ሁሉም ነገር በ ማንበብ ጊዜያቼውን አያጠፉም።
6/ ሲያነቡ ያገኙትን አዲስ ሀሳብ ወይም መረጃ ከ አሁን በፊት ከሚያወቁት ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል መሆኑን እና አለመሆኑን ይመረምራሉ::
7/ በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት አይሞክሩም፡፡ በ አንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት መሞከር ትርፉ ድካም መሆኑን ተረድተውታል፡፡
8/ ሁልጊዜም ቢሆን ለትምህርት ጉዳዮች የሚጠቀሙበት የተለየ ጊዜ አላቸው፡፡
9/ ያሰቡትን ነገር ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኝነት አላቸው...አያፈገፍጉም፣ አያቅማሙም፡፡
10/ ሲያጠኑ የሚከብዳቸውን ክፍል ቅድሚያ ሰጥተው ያነባሉ፡፡
11/ ተባብሮ በመስራት ያምናሉ፡፡ ያግዛሉ፣ ይጠይቃሉ፡፡
12/ እራሳቸው ይገመግማሉ፡፡ ደካማ ጎናቸዉ በፍጥነት ያስተካክላሉ፡፡
➦Share 🗨️ Comment ➣Forward
👇 Join us for more 👇
╔═══════════╗
@omo_academy
╚═══════════╝
𝐎𝐌𝐎 𝐀𝐂𝐀𝐃𝐄𝐌𝐘
𝒀𝒐𝒖𝒓 𝒑𝒂𝒕𝒉 𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒔𝒖𝒄𝒄𝒆𝒔𝒔 !
