Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union
Kanalga Telegram’da o‘tish
This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.
Ko'proq ko'rsatish4 434
Obunachilar
-124 soatlar
-157 kun
-8430 kun
Postlar arxiv
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
Haramay university
** Main Campus
1. Muhammad Abdi (General Amir)
Affan Oromo
0928780516
2. Musa'ab Abdu (Social Affairs)
Affan Oromo/ አማርኛ
0906440483
3. Abubeker Muhammad (Information)
Affan Oromo/ አማርኛ
0966638020
** HiT Campus (Gendeje)
1. Fuad Shame
(General Amir)
Mobile 0923912316
2. Fedlu Nura
(Da'awa and Irshad)
Mobile 0931689909
የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት
በ 2017ዓ.ል አዲስ ገቢ ሙስሊም ተማሪዎች ምንም አይነት ችግር እንዳይደርስባቸው እንደ አባትና እናት ሆነው የሚቀበሉ የጀመዓ አሚሮች ስልክ ቁጥር ከዚህ በታች አስቀምጦላችኋል ።
ማሳሰቢያ ፡ አሚሮቹን የተኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
1# አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
📌 AAU MUSLIM STUDENTS UNION - 0909524252
Main and FBE Campus
📌 ኢስማዒል አብዱሮ - Main campus - 0936906322
📌 አብዱረሂም አሚን - FBE Campus - 0995477358
AAiT (5 Kilo) Campus
📌 ማህፉዝ ነጋሽ - AAIT - 0996220264
4 Kilo Campus
📌 ዘይድ ሳዲቅ - 4kilo - +251992546811
📌 መስዑድ ውበቱ - 4kilo - +251905877461
Sefere Selam Campus
📌 ሙሐመድአሚን - s.selam campus - 0917046439
📌 ኑር አወል - s.selam campus - ++251951044287
Ldeta Campus
📌ያህያ አባ ረሻድ - Ldeta Campus - 0965435476 or 0777435476
📌 አብዱልዓዚዝ ሙሄ - Ldeta Campus - 0909534342 or 0777534342
2 # ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ
A) Abdulhakim = 0920129706
B) Abbaas = 0919764876
3# ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ
ለአማርኛ ተናጋሪዎች
A. አልፈሪድ ጀሚል 0916680333
B. አደም ሲኖር 0988869967
C. ሰዐድ 0940000476
ለኦሮምኛ ተናጋሪዎች
A. አህመድ 0933490816
ለደቡብ ቋንቋ ተናጋሪዎች
A. ሙከረም +251994309746
B. ሰአድ +251940000476
ለቤንሻንጉል ቋንቋ ተናጋሪዎች
A. ፉአድ 0920306585
B. ዩሱፍ 0915181415
ለአፋርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች
A. ሙሀመድ 0906723054
ለቡሬ ካምፖስ
A. ቶፊቅ 0923285140
B. አብዱሰላም 0989914191
4# መቱ ዩኒቨርስቲ
Mattu Main Campus
1 አጅመል ነጂብ 0943595705
2 ሙጃሂድ ነፍሶ 0967017401
Mattu University Bedele Campus
1 አማን ቱላ 0916332852
2 ሙክታር ጀማል 0923621116
5# ሰላሌ ዩኒቨርስቲ
A) ማህዲ ቡሴይሪ = 0917395959
B) ሙስጠፋ አብዲ = 0918298649
6# መቅደል አምባ ዩኒቨርሲቲ
A) ኑረዲን ናስር = 0970444169
B) ሳቢት = 0972222769
C) ኢብራሂም = 0938554692
7# ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ
A) Ahmedin salim = +251902837001
B.samir A/semad 0963244320
C.Fuad husen 0967713010
D.Ali Tekaling 0916774673
@wkumuslimsbot
8# ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ
A) ALFERID TALEGIN 0955033686
B) JEMAL AHMED 0909282436
C) NUREDIN ABDELA 0986855753
D) FUAD KHEDIR 0910585267
E) FURKAN JEMIL 0968278025
9# ጂማ ዩኒቨርስቲ
Main CAMPUS
A) Abdulselam Redwan =0949446651
B) Sudeis Abdurahman= 0954716238
C) Selahadin mustefa = 0901602827
Kito CAMPUS
A) Abdulaziz 0973370337
B) Zubeir 0966794078
C )Qasim +251945948764
Agri campus
A) Abdulkerim korma =0939403349
B) ABDULHAFIZ OUMER =0902920175
C) FAANOOS SANO=0939875930.
Beko CAMPUS
A) Ayub= +251925538127
B) Munir = 092 121 8490
C) Umer- 096 631 9047
10# ኢንጂባራ ዩኒቨርስቲ
A)Hamza Zeben. 0930998579 Amir
B)Nuradin lema 0977974191. M/Amir
C)Suleyman meksud 0934352155
D)Adil Nasir. 0953080736
E) Muhammed Teshome 0903030397
11# Odabultum ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ
A) BILISA BILAL 0948682647
B) ANWAR SHEIKH JIBRIL 0993699342
C) MUNIR A/REHIM 0949108020
12 # HARAMAY ሀረመያ ዩኒቨርስቲ
A) MUSA'AB 0906440483
B) ABUBEKER M/d 0966638020
C) MUHAMMED ABDI 0928780516
13# Dire dawa ዲሬ ደዋ ዩኒቨርስቲ
A) Alferid Talegin 0955033686
B) Jemal Ahmed 0909282436
C) Nuredin 0986855753
D) Fuad Khedir 0910585267
E) Furkan Jemil 0968278025
14# Mizan Teppi ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ
A) Redwan 0978149974
B) Hamid 0968986705
C) Ismali 0935169513
15# Wachamo ወቻሞ ዩኒቨርስቲ
A) Fedlu khedir 0937240724
C) Nesradin m/d 0961203437
Durame campus
D) Yunus 0943740992
E) Nesradin 0912685088
F) Jemal 0972957904
16 # Wollo ወሎ ዩኒቨርስቲ
A) Edris Tashome 0924417920
B) Abuzer Kemal 0917147293
C) Hassen muhe 0927748278
D) Ahmed 0945693349
17# ARSI አርሲ ዩኒቨርስቲ
A)Sead zenu +251944198585
B)Nuraddin 0962229455
C)muhammed 0921493271
18# Arba minch አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ
Main campus
A) mensur +251925932146
Abaya campus
B) muhammed 0963638759
Chamo campus
C)Musa +251942001424
D) Ezedin 0976039796
19# JIGJIGA ጂጂጋ ዩኒቨርስቲ
A) Amir nu'man 0936426315
B) Mustafa +251909181807
C) Dita +251953690533
20#,, Dembidollo ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ
A) mahammed 0975439087
B) Rahmeta Ahmed 0964262671
C) Xaahir Ahmed 0915844542
21# semera ሰመራ ዩኒቨርስቲ
1) ከማል ሰኢድ
0991637079
2) አብደላህ ሁመድ
0977392833
3) መሀመድ አህመድ
0988611780
22 wolayita soddo university
A) .Abdureshid M/d 0918742346
2.Abdulhakim Kedir 0909879173
https://t.me/EHEMSU
⭕️ ፋኖና ኦነግ ለእስልምና❗️
ማንኛውም አካል ሲያጠፋ ጥፋቱን መወገዝ ያለበት በጥፋቱ ልክ እንጂ በብሄሩ እይታ ልክ እንዳልሆነ አምናለሁ። ለምሳሌ አቶ ደመቀ ሰው ቢገድል እና አቶ ገመቹም ሰው ቢገደል ሁለቱም የአገዳደል ሁኔታቸው የተገዳዩ ማንነት እና የግድያ ምክንያታቸው ተመሳሳይ ከሆነ ጥፋታቸውም በእኩል እናወግዛለን። ከተለያየ ደግሞ በተለያየ መልኩ መወገዝ አለበት አልያ ግን በደል ይሆንብናል።
እዚህ ላይ ማነሳት የምፈልገው ዋና ሀሳብ ፋኖና ኦነግ ሲያጠፉ ሙስሊሞች እኩል አያወግዙም የሚለውን እና ለምን እንደሆነ ለማነፃፀር ነው።
አንድ ጥያቄያዊ ምሳሌ ልስጣችሁ፦አንድ ሰው እንደሚገድልህ ሲዝትብህ ሀገሩም የእኔ ብቻ ነው ያንተ እና የዘሮችህም አይደለም እኔ ብቻ ነኝ የበላይ ሀይማኖተኛ የእኔ ሀይማኖት እንጂ በዚህ ሀገር ውስጥ ሌላን ሀይማኖት መከተል እርኩስነት እና ሀገሩም የሚያረክስ ስለሆነ ብሎ በሀይማኖትህ እያሸማቀቀ ከሚገድልህ ሰው እና በእምነትህ ሳያሸማቅቅሀ እገድልሀለው ሳይልህ ምንም ስጋት ሳይኖርብህ የእኔ ሀይማኖት ብቻ ነው የበላይ ሳይልህ ሀገሩ የሁሉም ሀይማኖት ናት እናም የእነ እገሌ ሀይማኖት ሀገር ያረክሳል ሳይልህ በአጋጣሚ በተፈጠረ ክስተት ከሚገድልህ ሰው የትኛው ነው ወንጀሉ ከፍ ያለው?
የትኛውስ ነው በግድያ ወንጀሉ ከፍ ያለን ቅጣት የሚጠብቀው?
መልሱ ግልፅ ነው።እየዛተብኝ የነበረው የሀይማኖቴን ስም እየጠራ የማያንቋሽሸኝ ኢትዮጵያ ሀገራችን ያንተ እምነት ሀገር አይደለችም "የክርስቲያን ሀገር" ናት ብሎ በእስልምናዬ እያንቋሸሸ የገደለኝና የገደለብኝን ነው።
በነገራችን ላይ ሁለቱም መገደል ናቸው መሞት ደግሞ ከዱንያዊው ቅጣት የመጨረሻው እርከን ነው።
ግን ሀገራችን የክርስቲያን ደሴት ናት ብሎ በእስልምናህ ከገደለህ ያንተም ዘመዶች እንደማይቀሩ የሆነ የሆረር ሀገር እንደሚኖሩ እየተሰማቸው በስጋት እንቅልፍ እየራቃቸው ይሄዳሉ።
ከላይ በድምፁ እንደሰማችሁ ""ኢስላም ከመራን ጀምሮ የኢስላም መንግስት ከተቋቋመ ጀምሮ ሽምግልና ዋጋ ቢስ ሆኗል ""እያለ እስልምናን ከሚያንቋሽሽ ቡድን ሰላማችንን አንጠብቅም ይህ ኢስላም ጠል አራጅ ቡድን በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የ1ኛው ክፍለ ዘመን ሰው ያክል መረጃ የሌለው ጭፍን ጥላቻ ያወረው ቡድን ነው።በሌላ የፋኖ ሰላማዊ ሰልፍ ቪድዮ ላይ "አብይ የእስልምና ሀይማኖት አራማጅ መንግስት ነው። አብይ የጁሀር ሙሀመድን አቋም ተግባራዊ የሚያደርግ ቡድን ነው። ክርስቲያን ነኝ ብሎ ሸውዶን ነው"።ብለው ለእስልምና ያላቸውን ጥላቻ በአደባባይ ሲገልፁ ነበር።እኔ ምለው ማነው ግን "ኢትዮጵያ ሙስሊም አይመራትም" ያለው?እነዚህ የአፄው ዘመን ስርአት ናፋቂዎች ሙስሊም ያልሆነን መንግስት ሙስሊም ነው ብለው ሲሰድቡን አላማቸው መገመት አንደኛ ክፍል መማር እራሱ አይጠይቀም።ጎንደር ላይ በፋኖዎች ሰበብ መስጊድ ተቃጥሏል ብዙዎች ተገድለዋል።ምክንያቱም ሙስሊም ስለሆኑ ብቻ እና ብቻ!!!
የፋኖ ትግል ከግማሽ በላይ ህዝብ የሚያንቋሽሽ አንድ አይን ትግል ነው።እኛ ሙስሊሞች ፋኖ የፖለቲካ አራማጅ ሳይሆን ፀረ-እስልምና አራማጅ በመሆኑ በቡድኑ ላይ ምንም አይነት ደስታ የለንም።
ምክንያቱም በአደባባይ እስልምናን እያንቋሸሹ እና ሙስሊሞችን እየገደሉ ስለሆነ።
እስካሁን አንድም ቄስ አልገደሉም።ይግደሉም ማለቴ አይደለም።ሁሉም በሰላም ይኑር ባይ ነኝ።ነገር ግን ቁርአን እየቀሩ ያሉትን ለይተው ሲረሽኑ አንድ ወገን ብቻ ሲበድሉ ጥላቻቸውን ግልፅ ሲያደርጉ ማየት ግን ያማል።
ሌላው ሳይለይ ሁለቱም ገድሏል ይህም ወንጀል ነው ግን ለይቶ አላገለለንም። በየሚድያውም እንደ ሁለተኛ ዜጋ እና እንደ እርኩስም አልቆጠረንም።
❌NO ልዩ ጥላቻ WITH ፋኖ except ዲናችን❌
22 wolayita soddo university
A) .Abdureshid M/d 0918742346
2.Abdulhakim Kedir 0909879173
Barnootas nii baranna.
Hijaabas nii kaawwanna.
Niqaabnis sunnaadha yoom
Irraa hanbisnaa.
Aduwwiin diiniidhaa
Gadi nu hin cabsu.
Rabbii keenyaaf malee
Namaaf hin sujuudnu
Rabbiif rasuulatti
Kan nuti hidhannuu.
Sunnaa nabii keenyaa(SAW)
Sirumaan laaffisnuu.
Kana nuuf hubadhaa.
Aduwwoonni keenyaa
Hijaaba baafannee
Barnootan filannu.
Hijaaba uffannee
Niqaabs godhannaa .
Barnootas barannee.
Qaroomuu barbaannaa.
Kanaaf nuu haa kabajamuu
Nutis mirgi keenyaa??
https://t.me/EHEMSU
"ብሶት ደም ያስነባል:: እኛ ጋር ያለው ነገር ደም ያስነባል:: ትምህርታችንን በነፃነት የምንማረው መች ነው?" - በአንድ ወቅት ኒቃቢስቷ እህት የተናገረችው
እውነት ነው:: እስከመች ነው መገፋቱ? እስከመች ነው ጭቆናው? እስከመች ነው የመብት ገፈፋው? እስከመች ነው እህቶቻችን እያነቡ የሚማሩት? እስከመች ነው ኒቃቢስቶች ከትምህርት ተፈናቅለው?
ፍትሕ ለኒቃቢስት ተማሪዎች!
ኢንሻአላህ ለብሳ ትማራለች!!
https://t.me/EHEMSU
ሙስሊሞች ሆይ ተኝተናል እንንቃ
መብታችንን ለማስጠበቅ እንታገል
ሁልግዜ ኒቃብ እያልን መኖር የለብንም
ኒቃብ ዋጂብ ነው ወይስ መብት
#####################
ብዙውን ግዜ የኒቃብ ኬዝ ሲነሳ አንድ መሠረታዊ የሆነ የግንዛቤ እጥረት በእኛ ሙስሊሞች መካከል አለ ። ይህም የግንዛቤ እጥረት ብዙ ችግሮችን ሲያስከትል ይስተዋላል ። ይህም ምንድነው ካላችሁ ት/ት ቤት ውስጥ ኒቃብ ሲከለከል ተማሪዎችን ኒቃብ ሱና ነው አውልቃችሁ ተምራችሁ ለመቀየር ሞክሩ የሚል ሀሳብ የሚያነሱ ሰዎች አሉ ከዛ ሱና ነው ዋጂብ ነው በሚለው ዙሪያ መነታረክ ይጀመራል ። እነሱ ቁጭ ብለው ይመለከታሉ እኛ እርስ በርሳችን ስንጣላ ስንጨቃጨቅ አልፎም ለኒቃብ ለባሾች እራሳችን መሰናክል ስንሆን ።
በጥቅሉ ሁላችንም ማወቅ ያለብን ነገር
ት/ት ቤት ውስጥ የኒቃብ ኬዝ ሲነሳ ኒቃብ ወጂብ ነው ሱና ነው ሙባህ ነው የሚለው የመስጂድ ውስጥ አጀንዳ መሆኑን ነው ። የፈለገ ዋጂብ ነው ብሎ ይልበስ የፈለገ ሱና ነው ብሎ ይታው እኛ ጥያቄያችን እሱ አይደለም ። ኒቃብ መልበስ መብት ነው ስለዚህ ኒቃብ ለባሽ ለብሰው መማር መብታቸው ነው even ከሼኮች ሳይቀር ኒቃብ ሱና አይደል ተውት የሚሉ አሉ መልሳችን ሱና ነው ዋጂብ ነው የሚለው አይመለከተንም ኒቀብ መብት ነው መብት አይደለም ነው ።
ኒቃብ መብት ነው
መሥቀል ለብሶ መማር መብት እንደሆነ ሁሉ ኒቃብ ለብሶ መማር መብት ነው ።
የፈለገ ይልበስ የፈለገ አይልበስ አይመለከተንም ኒቃብ የለበሱት መብታቸው መከበር አለበት ።
ከፊሮች ዘንድ ከኒቃብ ጋር በተያያዘ ጥያቂያችን የመብት እንጂ የፈትዋ ጥያቄ አይደለም ።
ኒቃብ ለብሶ መማር መብት ነው
ኒቃብ ለብሶ መማር መብት ነው
ኒቃብ ለብሶ መማር መብት ነው
መብታችንን ማስከበር ይኖርብናል ።
https://t.me/EHEMSU
21 Semera university
1) ከማል ሰኢድ
0991637079
2) አብደላህ ሁመድ
0977392833
3) መሀመድ አህመድ
0988611780
22 wolayita soddo university
A) .Abdureshid M/d 0918742346
2.Abdulhakim Kedir 0909879173
በመማር ማሰረተማሩ ዘርፍ አሁንም አፄው አልተገረሰሱም!!!
———————————-
ይድረስ ለኢማሞቻችን!!!!
————————————
ሙስሊሙ ማህበረ-ሰብ ከትምህርቱ ዓለም እንዲገለል ይሰሩ ከነበሩ ድብቅ ሴራዎች መካከል ዋነኛው ግበረ-ገብ በሚል ሽፋን የነበረው የማጥመቅ ተግባር ተጠቃሽ ነው።
ብዙዎች ይህ ተግባር ከአፄው ስርአት መገርሰስ ብኋላ አብሮ እንደተወገደ እናስባለን ።ግን እውነታው እንደዛ አይደለም።
እንዲያው ዘመናዊ በሆነ መንገድ በድብቅም ሳይሆን በግላጭ ከፍ ብሎ እየተሰራ አለ።
ማሳያዎችን እነሆ
“”””””””””””””””
1 ከሰሞኑ በአንድ የመንግስት ትምህርት ቤት ለሚማሩ ህፃናት አንዲት መምህርት ዋቄ ፈታን ያውም በሰልፍ ላይ ስትሰብክ ከመስበክ ባሻገር ቪዲዮ ቀርፃ እዩት ብልግናየን ስትል መታየቷ፣
2 ክብርት ሸኻ ፋጢማ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎቹን ሰላት እና ሂጃብ መከልከሉ ከፍ ብሎም ቦርሳ እየፈተሸ የተማሪዎች የግል ንብረት የሆነ መስገጃ እና ሂጃብ መንጠቁ፣
3 የተለያዩ ሃይስኩሎች በተለይም አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ኒቃም መከልከሉ ከብዙ በጥቂቱ ይጠቀሳሉ።
ይህ ሆኖ ሳለ ለምን የሚል ተቋም ማጣታችን ለካ አፄው አልተገረሰሱም እንድንል አድርጎናል። በተዘዋዋሪ ሙስሊሞች በነፃነት የመማር መብታችን ባልተፃፈ ህግ እየተነጠቅን ነው እና ለምን እንል ዘንድ አጀንዳው የኹጥባ ርእስ ሆኖ ልንወያይበት የተገባ ነው።
የፊታችን ጁሙዓህ ኹጥባ የመማር መብታቸው እየተነጠቀ ላሉ ሙሰእሊም አይነስውራን እና በሂጃብ ሰበብ ከትምህርት እየተገፉ ላሉ ሴት ተማሪዎች ድምፅ ይሁን!!!
https://t.me/EHEMSU
18# Arba minch አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ
Main campus
A) mensur +251925932146
Abaya campus
B) muhammed 0963638759
Chamo campus
C)Musa +251942001424
D) Ezedin 0976039796
19# JIGJIGA ጂጂጋ ዩኒቨርስቲ
A) Amir nu'man 0936426315
B) Mustafa +251909181807
C) Dita +251953690533
20#,, Dembidollo ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ
A) mahammed 0975439087
B) Rahmeta Ahmed 0964262671
C) Xaahir Ahmed 0915844542
21# semera ሰመራ ዩኒቨርስቲ
A) ከማል ሰኢድ
;0991637079
B) አብደላህ ሁመድ
0977392833
C) መሀመድ አህመድ
0988611780
https://t.me/EHEMSU
የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት
በ 2017ዓ.ል አዲስ ገቢ ሙስሊም ተማሪዎች ምንም አይነት ችግር እንዳይደርስባቸው እንደ አባትና እናት ሆነው የሚቀበሉ የጀመዓ አሚሮች ስልክ ቁጥር ከዚህ በታች አስቀምጦላችኋል ።
ማሳሰቢያ ፡ አሚሮቹን የተኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
1# አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
📌 AAU MUSLIM STUDENTS UNION - 0909524252
Main and FBE Campus
📌 ኢስማዒል አብዱሮ - Main campus - 0936906322
📌 አብዱረሂም አሚን - FBE Campus - 0995477358
AAiT (5 Kilo) Campus
📌 ማህፉዝ ነጋሽ - AAIT - 0996220264
4 Kilo Campus
📌 ዘይድ ሳዲቅ - 4kilo - +251992546811
📌 መስዑድ ውበቱ - 4kilo - +251905877461
Sefere Selam Campus
📌 ሙሐመድአሚን - s.selam campus - 0917046439
📌 ኑር አወል - s.selam campus - ++251951044287
Ldeta Campus
📌ያህያ አባ ረሻድ - Ldeta Campus - 0965435476 or 0777435476
📌 አብዱልዓዚዝ ሙሄ - Ldeta Campus - 0909534342 or 0777534342
2 # ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ
A) Abdulhakim = 0920129706
B) Abbaas = 0919764876
3# ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ
ለአማርኛ ተናጋሪዎች
A. አልፈሪድ ጀሚል 0916680333
B. አደም ሲኖር 0988869967
C. ሰዐድ 0940000476
ለኦሮምኛ ተናጋሪዎች
A. አህመድ 0933490816
ለደቡብ ቋንቋ ተናጋሪዎች
A. ሙከረም +251994309746
B. ሰአድ +251940000476
ለቤንሻንጉል ቋንቋ ተናጋሪዎች
A. ፉአድ 0920306585
B. ዩሱፍ 0915181415
ለአፋርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች
A. ሙሀመድ 0906723054
ለቡሬ ካምፖስ
A. ቶፊቅ 0923285140
B. አብዱሰላም 0989914191
4# መቱ ዩኒቨርስቲ
Mattu Main Campus
1 አጅመል ነጂብ 0943595705
2 ሙጃሂድ ነፍሶ 0967017401
Mattu University Bedele Campus
1 አማን ቱላ 0916332852
2 ሙክታር ጀማል 0923621116
5# ሰላሌ ዩኒቨርስቲ
A) ማህዲ ቡሴይሪ = 0917395959
B) ሙስጠፋ አብዲ = 0918298649
6# መቅደል አምባ ዩኒቨርሲቲ
A) ኑረዲን ናስር = 0970444169
B) ሳቢት = 0972222769
C) ኢብራሂም = 0938554692
7# ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ
A) Ahmedin salim = +251902837001
B.samir A/semad 0963244320
C.Fuad husen 0967713010
D.Ali Tekaling 0916774673
@wkumuslimsbot
8# ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ
A) ALFERID TALEGIN 0955033686
B) JEMAL AHMED 0909282436
C) NUREDIN ABDELA 0986855753
D) FUAD KHEDIR 0910585267
E) FURKAN JEMIL 0968278025
9# ጂማ ዩኒቨርስቲ
Main CAMPUS
A) Abdulselam Redwan =0949446651
B) Sudeis Abdurahman= 0954716238
C) Selahadin mustefa = 0901602827
Kito CAMPUS
A) Abdulaziz 0973370337
B) Zubeir 0966794078
C )Qasim +251945948764
Agri campus
A) Abdulkerim korma =0939403349
B) ABDULHAFIZ OUMER =0902920175
C) FAANOOS SANO=0939875930.
Beko CAMPUS
A) Ayub= +251925538127
B) Munir = 092 121 8490
C) Umer- 096 631 9047
10# ኢንጂባራ ዩኒቨርስቲ
A)Hamza Zeben. 0930998579 Amir
B)Nuradin lema 0977974191. M/Amir
C)Suleyman meksud 0934352155
D)Adil Nasir. 0953080736
E) Muhammed Teshome 0903030397
11# Odabultum ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ
A) BILISA BILAL 0948682647
B) ANWAR SHEIKH JIBRIL 0993699342
C) MUNIR A/REHIM 0949108020
12 # HARAMAY ሀረመያ ዩኒቨርስቲ
A) MUSA'AB 0906440483
B) ABUBEKER M/d 0966638020
C) MUHAMMED ABDI 0928780516
13# Dire dawa ዲሬ ደዋ ዩኒቨርስቲ
A) Alferid Talegin 0955033686
B) Jemal Ahmed 0909282436
C) Nuredin 0986855753
D) Fuad Khedir 0910585267
E) Furkan Jemil 0968278025
14# Mizan Teppi ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ
A) Redwan 0978149974
B) Hamid 0968986705
C) Ismali 0935169513
15# Wachamo ወቻሞ ዩኒቨርስቲ
A) Fedlu khedir 0937240724
B) Mohammed 0919435138
C) Nesradin m/d 0961203437
Durame campus
D) Yunus 0943740992
E) Nesradin 0912685088
F) Jemal 0972957904
16 # Wollo ወሎ ዩኒቨርስቲ
A) Edris Tashome 0924417920
B) Abuzer Kemal 0917147293
C) Hassen muhe 0927748278
D) Ahmed 0945693349
17# ARSI አርሲ ዩኒቨርስቲ
A)Sead zenu +251944198585
B)Nuraddin 0962229455
C)muhammed 0921493271
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
11# Odabultum ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ
A) BILISA BILAL 0948682647
B) ANWAR SHEIKH JIBRIL 0993699342
C) MUNIR A/REHIM 0949108020
12 # HARAMAY ሀረመያ ዩኒቨርስቲ
A) MUSA'AB 0906440483
B) ABUBEKER M/d 0966638020
C) MUHAMMED ABDI 0928780516
13# Dire dawa ዲሬ ደዋ ዩኒቨርስቲ
A) Alferid Talegin 0955033686
B) Jemal Ahmed 0909282436
C) Nuredin 0986855753
D) Fuad Khedir 0910585267
E) Furkan Jemil 0968278025
14# Mizan Teppi ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ
A) Redwan 0978149974
B) Hamid 0968986705
C) Ismali 0935169513
15# Wachamo ወቻሞ ዩኒቨርስቲ
A) Fedlu khedir 0937240724
B) Mohammed 0919435138
C) Nesradin m/d 0961203437
Durame campus
D) Yunus 0943740992
E) Nesradin 0912685088
F) Jemal 0972957904
16 # Wollo ወሎ ዩኒቨርስቲ
A) Edris Tashome 0924417920
B) Abuzer Kemal 0917147293
C) Hassen muhe 0927748278
D) Ahmed 0945693349
17# ARSI አርሲ ዩኒቨርስቲ
A)Sead zenu +251944198585
B)Nuraddin 0962229455
C)muhammed 0921493271
@H4HSCSZBB
For more information 👆👆👆
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጀመረው ሙስሊም ተማሪዎችን ከሃይማኖታዊ እሴታቸው የማራቅ እና ሃይማኖታዊ መብታቸውንና ነፃነታቸውን የመንጠቅ እንቅስቃሴ መልኩንና ይዘቱን በመቀየር ሰሌላ ዩኒቨርሲቲ እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲም ደርሷል:: ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የግቢው በር 12:00 የሚዘጋ በመሆኑ ከግቢ ወጥተው ሶላት መስገድ የማይችሉ ተማሪዎች ከግቢ ውስጥም ሆነው እንዳይሰግድ ከፍተኛ ቁጥጥር እየተደረገባቸው ነው:: ካፌም ላይ ከዚህ በፊት ከነበረው ሁኔታ በተቃራኒ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሃይማኖታቸው ከሚያዛቸው የአመጋገብ ስነ-ስርዓት ውጭ ተቀላቅለው እንዲመገቡ በመደረግ ላይ ነው::
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ኒቃብ: ጀለብያ: አማኢማ እና መሠል በእስልምና የሚታዘዙ አለባበሶችን "ለደህንነት ስጋት ስለሆነ መልበስ አትችሉም!" በማለት ተደጋጋሚ የሆነ ወከባ በማድረስ ላይ ይገኛሉ:: ተማሪዎችም "ከዚህ በፊት ስንለብስ የደህንነት ስጋት ሳንሆን ቀርቶ አሁን ምን ተገኝቶ ነው? ይህ ሃይማኖታዊ ግዴታችንና የዜግነት መብታችን ነው::" በማለት ስለ እስልምናቸውና የነፃነት መብታቸው ጥያቄያቸውን ለዩኒቨርሲቲው አቅርበዋል::
በአላህ ፈቃድ የሚያስፈልገው መስዋዕትነት ሁሉ ተከፍሎ በሁሉም ቦታ በየትኛውም ጊዜ መብታችን እንዲከበር ልንተጋ ግድ ይለናል:: ዛሬ እኛ እያለፍንበት ያለውን ሁኔታ ልጆቻችን እንዲኖሩት መፍቀድ የለብንም::
https://t.me/EHEMSU
አዲሱ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጨቋኝ መመሪያ ከየት እስከ የት?
አንብቡት ለሌሎችም ሼር አድርጉት!
በነሐሴ 2016 ዓ.ል የወጣውና የሙስሊም ተማሪዎችን መሠረታዊ የአለባበስ ብሎም የአምልኮ ተግባራት ከሚከለክለው መመሪያ ጋር ተያይዞ ጀመዓችን የአአዩ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን አድርጓል:: መመሪያው የሴት ልጆችን ኒቃብ እንዲሁም የጀመዓ ሶላትንና የሶላት መስገጂያ ቦታ መጠየቅን በግልፅ የሚከለክል በመሆኑ የዩኒቨርሲቲው ሙስሊም ተማሪዎች እንደማይቀበሉት በተደጋጋሚ ገልፀዋል::
ይህንንም ተከትሎ እስካሁን ባለው ሂደት ህብረታችን የሙስሊም ተማሪዎችን ጥያቄ ከበታች አመራሮች እስከ ዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት አድርሷል:: ከፕሬዚዳንት ፅ/ቤት አመራሮች ጋር በተደረገ ውይይትም ዘላቂ መፍትሔ እስኪደረግ ድረስ ከለከልን ያሉትን ከለከልን ከማለታቸው በፊት ባለው ሁኔታ እንዲቀጥል ስምምነት ላይ የተደረሰ ቢሆንም ዘላቂ መፍትሔ ይመጣ ዘንድ ከዩኒቨርሲቲው ጋር ተይዞ የነበረውን ቀጠሮ ዩኒቨርሲቲው ባቀረባቸው ተቀባይነት በሌላቸው ምክንያቶች ሳቢያ ተሰርዞ መፍትሔ ሳይደረግለት ቀርቷል::
ሆኖም አሁንም ቢሆን ሙስሊሙ ተማሪ እንዲያውቅ የምንፈልገው ነገር ቢኖር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ኒቃብም ሆነ ሌሎች መሠረታዊ ሀይማኖታዊ መብቶችን በነፃነት መተግበር እንደምንችል ነው:: እነርሱ ከዚህ በፊት መመሪያ አውጥተው ሊከለክሉን ሲሞክሩ አልተቀበልናቸውም:: ዛሬም ቢሆን ከትላንት የተለየ ቀንም ሆነ ሁኔታ የለም:: ዛሬም ቢሆን ስለነፃነታችን የምንደራደርበት ምንም ምክንያት የለም:: ዛሬም ቢሆን መብታችንን ለእነርሱ ፍላጎት አሳልፈን አንሰጥም::
በእነርሱ በኩል የተለያዩ ምክንያቶችን ከመደርደር ባሻገር ነገሩ ተድበስብሶ እንዲቀር የተለያዩ መንገዶችን እየቀየሱ ነው:: ይህ የተለመደው አካሄዳቸው ሆኖ ሳለ ከእኛ በኩል መብታችንን የሚደፈጥጡ ድንጋጌዎች ከመመሪያው ተሰርዘው እስኪወጡ ድረስ መታገል ግድ ይለናል:: በዚህ ረገድ ህብረታችን መፍትሔ ለማምጣት ሲል ከተለያዩ አካላት ጋር በመነጋገር ላይ ነው:: ከዚህ ጋር በተያያዘ ተማሪያችን ጉዳዩን ጉዳዬ ብሎ ሌት ተቀን ከማስታወስና ዱዓ ከማድረግ ባሻገር እህቶቹን በማበርታትና እርስ በዕርስ በመጠነካከር ይበረታ ዘንድ አደራ እንላለን::
ይህ የአላህ መንገድ ነው:: መንገዱም የፍትሕ የነፃነት እና የድል መንገድ ነው::
አአዩ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት !
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
ሙስሊሙ ኡማ ለትምህርት ያለው ግንዛቤ በጣም የወረደ ነው ።
🙏#####################🙏
የዚህ ችግር መንስዔዎች በዋነኝነት 3ት ሆነው እናገኛቸዋለን ፦
1ኛ) የትናት ገዢዎች የተጠቀሙት ሙስሊሙን የማግለል ስልት በተለይ ለመማር እስልምናን መተው መሥፈርት ማድረጋቸው
2ኛ) ሙስሊሙ ኡማ ዝቅተኛውን የትምህርት ደረጃ ብቻ መመልከቱ
3ኛ) የትናት ገዢዎች ስልጣናቸውን ለማራዘም ሙስሊሙን ከትምህርት ማራቅ እንደ መፍትሔ አድርገው በመያዝ ተግባር ላይ ማዋላቸው ።
እነዚህ 3ት ምክነያቶች ሙስሊሙ ኡማ ለትምህርት የተሳሳተ ግንዛቤ እንዲኖረው አድርገዋል ።
ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚታወቀው ዘመናዊ ትምህርት የተጀመረው አጼ ሚኒሊክ ዘመን ነው ። የአፄ ሚኒሊክን ስልጣን የወረሱት ልጅ እያሱ መሃመድ አሊ ናቸው ። እንደሚታወቀው ልጅ እያሱ መ/ድ የወሎ ሰው እና የሙስሊም ቤተሰብ ልጅ ናቸው ። የሙስሊም ልጅ እና የወሎ ኦሮሞ ልጅ ስልጣን መያዙ እንቅልፍ የነሳቸው የሸዋ ሰዎች (እነ አፄ ሀይለ ስላሴ ) ልጅ እያሱን ሙስሊም ነክ ብለው ከስልጣኑ ፈነቀሉት ። ከዚያ ቡኋላ ከፍተኛ በጀት በጅተው የሰሩበት ነገር ቢኖር ሙስሊሙን ከዘመናዊ ትምህርት ማራቅን ነው በተለይ የወሎ ሙስሊሞችን ምክነያቱም ከተማሩ ይነቃሉ ከነቁ ደግሞ ከልጃችን( ከልጅ እያሱ ) የቀማችሁትን ስልጣን መልሱ ብለው መታገል ይጀምራሉ ስለዚህ የወሰዱት እርምጃ ሙስሊሙን ከዘመናዊ ትምህርት ማራቅ ነው ። ለዚህ ደግሞ ብዙ ስልቶችን ተጠቅመዋል
1ኛ) ዘመናዊ ትምህርት ለመመዝገብ ኢስላምን መተው መስፈርት አደረጉ
2ኛ ) አንድ ሰው ፈርዶ ከተማረ በሴት ፣ በገንዘብ ፣ በስልጣ ማክፈር
3ኛ) የሚሰጡ ትምህርቶች ውስጥ የክርስትና አስተምህሮ በመጨመር ሙስሊሙ እመነቱን ላለማጣት በየመስጂዱ በየቦታው ከዘመናዊ ትምህርት እንዲርቅ በራሱ በሃይማኖቱ አባቶች እንዲሰሩ ጥልቅ የሆነ ሴራን ጠነሰሱ ሴራቸውም ተሳካላቸው ። የዚህ ሴራ ውጤት እስካሁንም ድረስ ሙስሊም በዝ በሆኑ አከባቢዎች በተለይ ወሎ ውስጥ እንዳለ ነው ትቂቶቹ ሲቀሩ አብዛኞቹ ማህብረሰቦች ትምህርት ሀራም እንደሆነ የሚያስቡት ለዚህ ድምዳሜ ያደረሳቸው የትናት ትምህረት አሰጣጥ ሀራም የሚያስደርገው መሆኑ ነው ።
ምክነያቱም ትናት ለመማር እስልምናን መተው መሠፈርት ነበር ።
በትምህርት ዙሪያ ህዝባችን ገና ነው አልነቃም ።
የነቃን እናንቀ ።።።።
የተኛን እንንቅ ።።።።
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
https://t.me/EHEMSU
"የኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች ግንዛቤ እና የስነልቦና ሁኔታ ከግማሽ ምዕተ አመት በፊት በነበረው ጭቆና ተሻካሚ ልክ አይደለም::" - የሐረማያ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ
እውነት ነው!
አሁን ላይ ተማሪው ይጠይቃል!!
መልስም እስኪያገኝ ይታገላል!!!
@EHEMSU
👆👆👆👆
✅ Ibsa ejjennoo Yuunivarsiitiin Haramay baase
dhimma Yuunivarsiitiin Addis Ababaa niqaabaa fi salaata jamaa dhoorguu isaa irratti.
+1
✅ Ibsa ejjennoo Yuunivarsiitiin Addis Ababaa niqaabaa fi salaata jamaa dhoorguu isaa irratti
✅ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኒቃብ እና የጀመዓ ሰላት ክልከላ ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ
